
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ሰራተኛዋ ወሮ እፀገነት አንተነህ ወይም ሊሊ መስከረም 6 ቀን 2012 ዓም በግምት ከጠዋቱ 12፡30 ሰዓት በአቃቂ ቃሊት ክፍለ ከተማ ከሚገኘው መኖሪያ ቤቷ ወደ ስራ ለመሄድ ትራንስፖርት በመጠበቅ ላይ እንዳለች ሦስቱ ተጠርጣሪዎች ወንጀል ለመፈፀም አቅደው የትራንስፖረት አገልግሎት የሚሰጡ በማስመሰል ሟችን በሰሌዳ ቁጥር ኮድ 1-34039 ኦሮ ባጃጅ በሆነ ተሽከርካሪ ከሳፈሯት በኋላ አንቀው በመግደል የሟቿን…
Read More →