Tag: ከምርጫው ራሳቸውን ያገለሉት ዳውድ ኢብሳ ሊሆኑ ይችላሉ እንጂ ኦነግ አይደለም – የኦነግ ህዝብ ግንኙነት

ከምርጫው ራሳቸውን ያገለሉት ዳውድ ኢብሳ ሊሆኑ ይችላሉ እንጂ ኦነግ አይደለም – የኦነግ ህዝብ ግንኙነት
By: Date: February 22, 2021 Categories: ዜና Tags:

ኦነግ ከምርጫ 2013 ወጥቷል ተብሎ በማህበራዊ ትስስር ገጺ ሲሰራጭ የነበረው መረጃ ፓርቲውን የማይወክል እንደሆነ ተገለጸ፡፡ በ2013 ምርጫ ለመሳተፍ የተለያዩ የፖለቲካ ፓርቲዊች በምርጫ ቦርድ የምርጫ ማስፈጸሚያ ሰሌዳ መሰረት የምርጫ ቅስቀሳ መጀመራቸው ይታወቃል፡፡ የኦሮሞ ነጻነት ግንባር ከምርጫው ወጥቷል፤ ተሳታፊም አይደለም እየተባለ የሚሰራጨው መረጃ ምን ያህል እውነት ነው ሲል አሐዱ ፓርቲውን ጠይቋል፡፡ የፓርቲው የህዝብ ግንኙነት ሀላፊ አቶ ቀጀላ…

Read More →