Tag: ለ10 የሬድዮ ጣቢያዎች ፍቃድ ሊሰጥ ነው

ለ10 የሬድዮ ጣቢያዎች ፍቃድ ሊሰጥ ነው
By: Date: February 22, 2021 Categories: ዜና Tags:

የባለስልጣኑ ምክትል ዳይሬክተር አቶ ወንድወሰን አንዱዓለም ለኢትዮ ኤፍ ኤም እንደተናገሩት በዚህ ዓመት ለ10 የንግድ ሬድዮ ጣቢያዎች ፈቃድ ለመስጠት ባለስልጣኑ መዘጋጀቱን ገልጸዋል፡፡ እስካሁን አስራ ሁለት የሚሆኑ ድርጅቶች የንግድ የሬድዮ ጣቢያ እንዲሰጣቸዉ መጠየቃቸዉን የተናገሩት ምክትል ዳይሬክተሩ፣ ለ5 የንግድ ሬድዮ ጣቢያዎች ጨራታ ወጥቶ ፍቃድ ለመስጠት በሂደት ላይ ይገኛሉ ብለዉናል፡፡ በቀጣይም መስፈርቱን ለሚያሟሉ ድርጅቶች ፍቃዱ ይሰጣቸዋል ነዉ ያሉት፡፡ ባለስልጣኑ…

Read More →