በእነ ክርስቲያን ታደለ የክስ መዝገብ ላይ ብይን ለመስጠት ተቀጠረ
ዛሬ በፌዴራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት አራተኛኛ ወንጀል ችሎት በእነ አስር አለቃ መሳፍንት ጥጋቡ መዝገብ ክርስቲያን ታደለን ጨምሮ ዘጠኝ ተከሳሾች የክስ መቃወሚያ ለፍርድ ቤቱ አቅርበዋል፡፡ ተከሳሾች...
ዛሬ በፌዴራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት አራተኛኛ ወንጀል ችሎት በእነ አስር አለቃ መሳፍንት ጥጋቡ መዝገብ ክርስቲያን ታደለን ጨምሮ ዘጠኝ ተከሳሾች የክስ መቃወሚያ ለፍርድ ቤቱ አቅርበዋል፡፡ ተከሳሾች...
ዛሬ በፌዴራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት 4ኛ ወንጀል ችሎት በእነ አስር አለቃ መሳፍንት ጥጋቡ መዝገብ ክርስቲያን ታደለን ጨምሮ ዘጠኝ ተከሳሾች የክስ መቃወሚያ ለፍርድ ቤቱ አቅርበዋል፡፡ ተከሳሾች...
ቀጣዩ ሀገር አቀፍ ምርጫ በተቀመጠለት ጊዜ በእርግጠኝነት እንደሚካሄድ የምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ ወሪት ብርቱካን ሚዴቅሳ ተናገሩ። ከኢቲቪ ጋር ቆይታ ያደረጉት ሰብሳቢዋ ምርጫውን ለማከናወን ያለውን አጭር ጊዜ...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አሕመድ በስዊድን ይፋዊ ጉብኝታቸው ከስዊድኑ አቻቸው ስቴፋን ሎቨን ጋር ተገናኝተዋል፡፡ ሁለቱ መራሔ መንግሥታት ስለፖለቲካዊና ኢኮኖሚያዊ ለውጥ ውይይት ክፍፍልን በማስወገድ ውስጥ ስለሚጫወተው ሚና...
በሱዳን የኢትዮጵያ ኢምባሲ 100 ሴት የህገወጥ ስደት ተጠቂ ዜጎችን ወደ አገር ቤት እንዲመለሱ ማድረጉን አስታወቀ። ህገወጥ የሰዎች አዘዋዋሪዎች በሴት ኢትዮጵያውያን ላይ ትኩረት በማድረግ የማይጨበጥ ተስፋ...
አንጋፋው ጋዜጠኛ፣ ደራሲና የታሪክ ተመራማሪ ጳውሎስ ኞኞ የተወለደው ከ86 ዓመታት በፊት በዚህ ሳምንት ኅዳር 11 ቀን 1926 ዓ.ም ነበር። ጳውሎስ ከግሪካዊው መርከበኛ ኞኞና ከኢትዮጵያዊቷ ወይዘሮ...
በኦሮሚያ ክልል በተለያዩ ዞኖችና ከተሞች የነበረው የፀጥታ ችግር ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተሻሻለ መጥቶ መደበኛ እንቅስቃሴዎች ተጀምሯል። ሰሞኑን በክልሉ በተፈጠረው የሰላምና የጸጥታ ችግር ውስጥ በተለያዩ የወንጀል...
በቦሌ ክ/ከተማ አዲስ እየተገነባ ባለው ስቴዲዮም አካባቢ በተለያየ ጊዚያት የመኪናዕቃ እና ከመኪና ውስጥ ዕቃ ሲስርቁ የነበሩ ተጠርጣሪዎችን በማህበራዊ ሚዲያ በተለቀቁ የምስል ማስረጃዎች አማካኝነት በቁጥጥር ሥር...
የብሄራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት እና የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን በቅንጅት ባደረጉት ክትትል ልዩ ልዩ መሳሪያዎችን በመጠቀም ሀሰተኛ የገንዘብ ኖቶችን ሲያትሙ የነበሩ የውጪ ሀገር ዜጎችን በቁጥጥር...