
እንደው አንድ የከነከነኝ ነገር አለ። እኔ እገሌ ለዚህ አልጮኸም። እገሊት ከኛ ጋር አልተሰለፈችም ብሎ መውቀስ አይመቸኝም ። አሁን ግን በጣም የከነከነኝ ነገር አለ። ሙስሊም ወገኖቼ ያኔ ድምፃችን ይሰማ ሲሉ ከነሱ እኩል እጮህ ነበር። የድምፃችን ይሰማ ትግል ከመደገፌ የተነሳ ሙስሊም መስያቸው በውስጥ ብዙ ነገሮችን የሚልኩልኝ ሁሉ ነበሩ። የታሰረውን የሙስሊም መፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴ አንስቼ ፍትህ ስል ቆይቻለሁ።…
Read More →