ዩክሬን ከፍተኛ የሆነ የእንቁላል ምርትን ወደ ኢትዮጵያ ለመላክ ከኢትዮጵያ ጋር ስምምነት ላይ መድረሷን አስታዉቃለች፡፡ ኢትዮጵያ እና ዩክሬን በእንቁላሎቹ ጥራት ዙሪያና ወደ ኢትዮጵያ በሚልኩበት አግባብ ዙሪያ ተወያይተዉ መስማማታቸዉን ዩኬ አር ኢንፎረም የተሰኘ የአገሪቱ ሚዲያ በድረገጹ አስነብቧል፡፡ ስምምነቱ በዘርፉ የተሰማሩ የዩክሬን ኢንቨስተሮች በኢትዮጵያ የገበያ መዳረሻ እንዲያገኙም ያስችላል ተብሏል፡፡ ኢትዮጵያ ጥራት ያላቸዉ ዕንቁላሎችን ከዩከሬን በማስገባት ለምግብ ፍጆታ እንደምታዉልም…
Read More →ኦማን እዚህ ውሳኔ ላይ የደረሰችው የኮቪድ-19 ወረርሽኝን በመስጋት እንደሆነ የገልፍ ታይምስ ዘገባ ያመላክታል፡፡ከኢትዮጵያ በተጨማሪ ወደ ሀገሪቱ እንዳይገቡ እገዳ የተጣለባቸው ሀገራት ሱዳን፣ ሊባኖን፣ ብራዚል፣ ደቡብ አፍሪካ፣ ናይጄሪያ፣ ታንዛኒያ፣ ጋና፣ ጊኒና ሴራሊዮን ናቸው፡፡ ይህ እገዳ ከሀሙስ 18/06/2013 ዓ/ም ጀምሮ ተግባራዊ እንደሚደረግም ተጠቁሟል፡፡ ይሁንና በየትኛውም ሀገር ያሉ የኦማን ዜጎች፣ ዲፕሎማቶች፣ የጤና ባለሙያዎችና ቤተሰቦቻቸው ይህ እገዳ አይመለከታቸውም ተብሏል፡፡ዘገባው፡- የገልፍ…
Read More →በኢትዮጵያ ጦር የተደገፉ ሚሊሻዎች በቅርቡ በሱዳን ጦር የተያዙትን የድንበር አካባቢ እንደገና ተቆጣጠሩ ፡፡ ሱዳን እና ኢትዮጵያ አሁን በግልፅ የድንበር ግጭት ውስጥ ሲሆኑ በኢትዮጵያ ጦር የሚደግፉ በርካታ የፋኖ ታጣቂዎች አሉ ። ብሏል የሱዳን ትሪዩብን ዘገባ በድንበር አካባቢ የሚገኙት የሱዳን አርሶ አደሮች ለሱዳን ትሪቢዩን ማክሰኞ እንደተናገሩት የኢትዮጵያ ሚሊሻዎች እንደገና የአል-ፋሻጋ አከባቢን በመውረር በአርሶ አደሩ መካከል ከፍተኛ ድንጋጤ…
Read More →መንግሥት ቢቢሲ እና ሮይተርስን ጨምሮ 7 ዓለም አቀፍ የሚዲያ ተቋማት ትግራይ ክልል ገብተው ስላለው ሁኔታ መዘገብ እንዲችሉ ፈቃድ መስጠቱን አስታወቀ። በትግራይ ክልል ያለውን ሁኔታ በተመለከተ በተለያዩ አካላት የሚሰራጩ መሠረተቢስ እና እና በፖለቲካ ሴራ የተሞሉ ሐሰተኛ መረጃዎች መንግስት እንዳሳሰበውም መንግሥት ዛሬ ባወጣው መግለጫ አስታውቋል። ለትግራይ ሕዝብ አስፈላጊውን ድጋፍ ለማድረግ የሚቀርበው ጥሪ የመንግሥትን ሉዓላዊ ሥልጣን እና ኃላፊነትን…
Read More →ሀመር ቡስካ ተራራ ላይ የተተከለው የአቡነ ሙሴ ፀሊም ገዳም ተመርቋል። ከሀመር እስከ ጠረፍ ጠባቂዋ ደብር የጉዞ ማስታወሻ (ይርጋለም እሸቱ ~ ድሬቲዩብ) በጉጉትና በናፍቆት ስንጠብቀው የነበረው የቡስካ ደብረ ጽዮን ማርያም ወአቡነ ሙሴ ፀሊም ገዳም የምረቃ በዓል ጉዞ ቀኑ ደርሶ ከ አራት ኪሎ ዋናው ቢሮአችን ከ ሌሊቱ 10:30 ጀምሮ እስከ 12:30 ድረስ የመንገደኞች ዕቃ። ለተጠማቅያን ደበላ ነጠላ።…
Read More →እነሱ አሜሪካ ሀገር ነው የሚኖሩት አይበርዳቸውም አይርባቸውም፣ ውኃ አያጡም፣ ስልክ አይቋረጥባቸውም መጮው ግን ይችላሉ፡፡ አንድ የትግራይ አከባቢ ላሉ እናት የእነሱ አስፋልት ላይ መንከባለል ምን ይቀይርላቿል? ጣሊያን ጨፍጭፎን ሄዷል በረሃባችን ግዜ ግን እርዳታ ልኳን አንቀበልም ነው የምንለው? በፖለቲካ አመለካከቴ በፈለጉት በፍርድ ቤት በፈለጉት ይጠይቁኝ የትግራይን ሰው በመርዳቴ ምን ያናድዳቸዋል፡፡ ሰው ውኃ እናጠጣ ማለት እንዴት ፖለቲካ ይሆናል?…
Read More →የሶማሊያ መንግሥት፣ በሺዎች የሚቆጠሩ ወታደሮችን በሚስጥር ለወታደራዊ ሥልጠና ወደ ኤርትራ መላኩን ዘገባዎች እያመላከቱ ነው፡፡ የሶማሊያመንግሥትና ህዝብ፣ ዘወትር በአልሸባብ ታጣቂዎች ጥቃት የሚፈጸምበት መሆኑ ይታወቃል፡፡ በቅርቡም፣ ከአካባቢው የአሜሪካ ወታደራዊ ቤዝ በመነሳቱ፣ የአፍሪቃ ሕብረት ሠላም አስከባሪ ኃይል እንዲተካው ተወስኗል፡፡ ቀደም ሲል የሶማሊያ ወታደራዊ ኃይል የሚሰለጥነው በቱርክ፣ ዩጋንዳ፣ እና ጅቡቲ ሲሆን፣ የኤርትራውን ወታደራዊ ሥልጠና ለየት የሚያደርገው መርሃግብሩን የሚመራው የሶማሊያ…
Read More →16 ሚሊየን 63 ሺህ 250 ብር የሚገመት ዋጋ ያላቸው መድሃኒቶች እና የልብስ ቦንዳ በህገወጥ መንገድ ወደ አዲስ አበባ ሲገባ በቱሉ ዲምቱ መቆጣጠሪያ ጣቢያ ተያዘ፡፡ መድሃኒቱና የልብስ ቦንዳው የካቲት13 ቀን ሌሊት ላይ በተደረገ ፍተሻ የተያዘ ነው፡፡ የመኪናው አሽከርካሪ እህል የጫነ በማስመሠል መድሃኒቶቹን እና የልብስ ቦንዳውን ወደ አዲስ አበባ ለማስገባት መሞከሩን የቃሊቲ ጉሙሩክ ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤት የቱሉ…
Read More →በመጪው ግንቦት ወር በሚካሄደው ምርጫ የሚሳተፉ ፓርቲዎች ለምርጫ ቅስቀሳ በተለያዩ አካባቢዎች እንቅስቃሴ ጀምረዋል። ከእነዚህ ፓርቲዎች አንዳንዶቹ በተለይ በክልል ከተሞች እንደልብ መንቀሳቀስ እንዳልቻሉ ይናገራሉ። ትናንት የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ (ኢዜማ) በደቡብ ክልል ኮንሶ ዞን በምርጫ ቅስቀሳ ላይ የነበሩ 11 አባላቶቹ በፀጥታ አባላት እንደታሰሩበት አመልክቷል። የኦሮሞ ፌደራሊስ ኮንግረስ (ኦፌኮ)ም እንዲሁ በአባላቶቹ ላይ ደርሷል ባለው እስር እስካሁን አንድም…
Read More →በኢትዮጵያ አዲስ የለውጥ ፖለቲካ ምዕራፍ ከተከፈተ ወዲህ በግንቦት ወር 2013 ዓ.ም. የሚካሄደው የመጀመርያው አገራዊ ምርጫ የኢትዮጵያን ውስብስብ የሰብዓዊ መብቶች ችግር ለመፍታት ወሳኝ የሆኑ ዕርምጃዎችን ለመውሰድ የሚያስችል ዕድል ይፈጥራል የተባለና ባለስድስት ነጥብ የሰብዓዊ መብቶች አጀንዳ ቀረበ፡፡ አጀንዳውን ያቀረበው የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ሲሆን፣ ሁሉም የምርጫው ተሳታፊ ባለድርሻ አካላት በተለይም የተፎካካሪ ፖለቲካ ፓርቲዎች፣ የመንግሥት አካላት፣ የሲቪል…
Read More →የትግራይ ክልል ቀዉስ ከቁጥጥር ዉጪ ሳይወጣ እንደማይቀር የፊንላንድ ዉጪ ጉዳይ ሚንስትር ፔካ ሐአቪስቶ አስጠነቀቁ። የአዉሮጳ ህብረትን ወክለዉ ሰሞኑን ትግራይን የጎበኙት ሐአቪስቶ ብረስልስ ላይ ለጋዜጠኞች እንደገለፁት በትግራይ ያለዉ ወታደራዊ፣የሰብአዊ መብት ይዞታና እና የሰብአዊ ርዳታ፣ ሆኔታዉ ከቁጥጥር ዉጭ መዉጣቱን ይጠቁማሉ። የኢትዮጵያ የፌደራል መንግስት ጦር ባለፈዉ ሕዳር መቄሌን ከተቆጣጠረ በኋላ ጦርነቱ በድል መጠናቀቁን ጠቅላይ ሚንስትር ዐብይ አሕመድ አስታዉቀዉ…
Read More →