“ልጄ ከነ ማተቧ ተወልዳለች፤ በማየትም መረዳት ይችላሉ::” ወላጅ እናት
በቅርቡ በአማራ ክልል አዊ ብሔረሰብ አስተዳደር ማተብ አንገቷ ላይ አድርጋ ተወለደች የተባለቸዋ ሕጻን የማኅበራዊ ሚዲያዎች መነጋጋሪ ሆናለች፡፡ አብመድም የዳንግላ ወረዳ መንግሥት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽሕፈት ቤትን...
በቅርቡ በአማራ ክልል አዊ ብሔረሰብ አስተዳደር ማተብ አንገቷ ላይ አድርጋ ተወለደች የተባለቸዋ ሕጻን የማኅበራዊ ሚዲያዎች መነጋጋሪ ሆናለች፡፡ አብመድም የዳንግላ ወረዳ መንግሥት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽሕፈት ቤትን...
ናይጄሪያ ባስተናገደችው የአፍሪካ የባህል ሙዚቃ ፌስቲቫል ውድድር የደቡብ ባህል ሙዚቀኞች ቡድን ኢትዮጵያን በመወከል አሸነፈ። ናይጄሪያ ባስተናገደችው የአፍሪካ የባህል ሙዚቃ ፌስቲቫል ውድድር የደቡብ ባህል ሙዚቀኞች ቡድን...
የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ኮሚሽን ያዐፉት ሶሰት ወራት የስራ አፈጻጸም ሪፖርቱን ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አቅርቧል። የምክር ቤቱ አባላት በዚህ ጊዜ እንዳሉት ለኢትዮጵያዊያን በተፈቀዱ ስራዎች ላይ...
አንጋፋው ጋዜጠኛ፣ ደራሲና የታሪክ ተመራማሪ ጳውሎስ ኞኞ የተወለደው ከ86 ዓመታት በፊት በዚህ ሳምንት ኅዳር 11 ቀን 1926 ዓ.ም ነበር። ጳውሎስ ከግሪካዊው መርከበኛ ኞኞና ከኢትዮጵያዊቷ ወይዘሮ...
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የሦስተኛ ዓመት የኢንፎርሜን ቴክኖሎጂ ተማሪዎች በጎንደር ዩኒቨርሰቲ ሆስፒታል የሚገኙ ሕሙማንን ዛሬ ተዘዋውረው ጠይቀዋል፡፡ ‹‹ላስተማረን ኅብረተሰብ የችግሩ ፈች እንጅ የችግሩ ምንጭ ላለመሆን በዩኒቨርሲቲዎች እየታዬ...
በሠላም ሚኒስቴር አዘጋጅነት የአማራ እና ትግራይ ምሁራን በሠላም ዙሪያ አዲስ አበባ ላይ እየተወያዩ ነው፡፡ በውይይቱም የአማራና ትግራይ ሕዝቦች የአብሮነት እሴት በፖለቲካ ልሂቃን ጥቃቅን ልዩነት ለከፋ...
በኢትዮጲያ ካሉ በርካታ የቻይና ድርጅቶች ውስጥ በጤናው ዘርፍ የተሰማራው ኦፊ ሆልዲንግ ካምፓኒ ግንባታውን ማከናወኑ ተነግሯል፡፡ ሆስፒታሉ ከ33 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር በላይ በሆነ ወጪ ዘመናዊ የምርመራ...
ሳያት ደምሴ ስለተመልካቾችዋ አይን የተጨነቀችለት የምስል ስራ፣ የድምፅ ግብዓት sound effect በምክንያት እና በውበት እንደሚወሰድ ያሳየችበት ስራ ፣ ስራ የቡድን እንደሆነ እና የስራ ክፍፍል እንዳለው...