Category: ሀይማኖት

የጋራ ሀብታችን የሆነውን ሰላምና አንድነት መጠበቅ ይገባል – ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ ማቲያስ
By: Date: September 28, 2019 Categories: ሀይማኖት

ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማቲያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት የኢትዮጵያውያን የጋራ ሀብት የሆነውን ሰላም እና አንድነት መጠበቅ ይገባል አሉ። ብፁዕነታቸው ይህንን መልእክት ያስተላለፉት በአዲስ አበባ መስቀል አደባባይ እየተካሄደ በሚገኘው የደመራ ስነ ስረዓት ላይ ነው፡፡ በንግግራቸውም በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ላይ የሚደርሰው ግፍና በደል ሊቆም እንደሚገባ አሳስበዋል፡፡ አበው…

Read More →
ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ሲሆን ሕግ ይጠብቃል የሚለውን ፀሐይ የሞቀው የአደባባይ ምስጢር ነው (ከቀሲስ ደጀኔ ሽፈራው)
By: Date: September 27, 2019 Categories: ሀይማኖት Tags:

ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ሲሆን ሕግ ይጠብቃል። ለምን የሚለውን ለመመለስ ብዙ አንደክምም። ምክንያቱም ሁሉም ነገር ሰው ያወቀው ፀሐይ የሞቀው የአደባባይ ምስጢር በመሆኑ ማስረጃም መረጃም አያስፈልገውም። በሀገሪቱ የሚገኙ ፓርቲዎች በየስብሰባቸው ያመኑበትን የኢት ዮጵያ ሰንደቅ ዓላማ ሲሰቅሉ በዝምታ ያለፈ መንግሥት ለቤተ ክርስቲ ያን ሲሆን ለምንድነው የሚጎሸው ወይስ ኦርቶዶክስ የነፍጠኛ ዋሻ ናት የሚለው አዚም አሁንም አልለቀቀውም። የሚገርመው…

Read More →
በመስከረም ፬ ሰልፍ ምንም ብዥታ የለም
By: Date: September 10, 2019 Categories: ሀይማኖት

* የሰልፉ አስተባባሪዎች በግልፅ የታወቁ ናቸው፣ ባለአደራው አጋርነቱን ከመግለፅ በቀር በሰልፉ ምንም ድርሻ አለኝ አላለም። እንደሌለውም እስክንድር ነጋ ለኢትዮ 360 በቃለ ምልልስ አረጋግጧል። አጋርነት ከሁሉም አገር ወዳድ ተቋማትና ግለሰቦች ይጠበቃል የማንኛውም እምነት ተከታይ፤ የሲቪል ማህበር፤ የፖለቲካ ድርጅት፤ የሙያ ማህበር፤ የፌደራልና የክልል መንግስታት፤ ዓለም አቀፍ ተቋማት፤ የውጭ አገር መንግስታት፤ አህት አብያተክርስቲያናት…በመስከ 4 ቀን በሰላማዊ ሰልፍ ትዕይንት…

Read More →
ቤተክርስትያን ምን በደለቻችሁ? – የምሥራቅ ወለጋ የሆድሩ ጉድሩ ወለጋና የቄለም ወለጋ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ
By: Date: September 10, 2019 Categories: ሀይማኖት

“ቤተ ክርስቲያን ምን እንዳጠፋች አናውቅም:: ስለ አንድነትዋ ከመስበክ በቀር ቤተ ክርስቲያን በማንም ላይ ጥቃት አድርሳ አታውቅም:: ምእመናኖችዋንም ሆነ ከእርስዋ ውጪ ያሉትን አማኞችም በፍቅር አቅፋ የያዘች ቤተ ክርስቲያን ናት:: ግን ብዙዎች ይህቺን ቤተ ክርስቲያን የጥቃት ሰለባ እያደረጉዋት በመሆኑ እናዝናለን:: እኛ ምእመናንን እያረጋጋን ወጣቶቹን “ሰላም ፍጠሩ አይዞአችሁ እኛም እንጸልያለን ድንጋይ አታንሱ ጦር አትምዘዙ እርስ በእርሳችሁ ከማንም አትጋጩ”…

Read More →
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስትያን የብሄር ፖለቲካ ጣልቃ ገብነትን በመቃወም በሀገር ውስጥና ከሀገር ውጭ የተቃውሞ ሰልፍ ተጠራ
By: Date: September 9, 2019 Categories: ሀይማኖት

ለመስከረም ፬/ ፳፻፲፪ ዓ.ም. የሚካሄደውንሰልፍ_በተመለከተ የወጣ መርሐ ግብር። ሰልፉ በሃገር ውስጥና በውጭ ሃገራት መስከረም ፬ በአደባባዮች ይካሄዳል፡፡ በዕለቱም ብፁዓን ሊቃነ ጳጳሳት ይገኛሉ፡፡ ሰልፉን ሁሉም ምዕመን በኀላፊነት የሚያስተባብረው ሲሆን በግንባር ቀደምትነት ግን የሰ/ት/ቤቶች አንድነት፤ የመንፈሳዊ ኰሌጅ ተማሪዎችን ምሩቃን፤ በሰ/ት/ቤቶች ማ/መምሪያ ማኅበረ ቅዱሳን፤ የወጣቶችና ጎልማሶች ማኅበራት ኅብረት፤ የሠለስቱ ምዕት ማኅበራት ኅብረት፤ የአእላፋት ድምፅ የካህናትና ምእመናን ተናሥኦት ኅብረት፤…

Read More →
የክርስትና ጉዞ ሶስት ደረጃዎች
By: Date: September 9, 2019 Categories: ሀይማኖት Tags:

ክርስትና በሁለት ሕግጋት እና አስተምህሮት ፀንቶ የቆመ ነው፡፡ የመጀመሪያው እና ቀዳሚው በፍፁም ነፍስህ በፍፁም ልብህ እግዚአብሔርን ውደድ እና ሁለተኛውም ይኸንኑ የሚመስለው ሰውን እንደ ራስህ ውደድ በሚለው ሕግጋቱ እና አስተምህሮቱ ነው፡፡ ሰላምን በመስበኩ እና ጥላትን እንደ ራስህ ውደድ እያለ የሚያስተምር በመሆኑ ለሺህ ዓመታት በእነዚህ አስተምህሮቹ እና መርሁ ይታወቃል፡፡ ክርስትና በተነሳበት ዘመን የሰው ልጅ በዘር በጎሳ እየተከፋፈለ…

Read More →