ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የኖቤል የሰላም ሽልማት ማግኘታቸው ኢትዮጵያ በውጭው ዓለም ያላትን ተቀባይነት ያሳድጋል ፖለቲከኞች
ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ የኖቤል የሰላም ተሸላሚ መሆናቸው ኢትዮጵያ በውጭው ዓለም ያላትን ተቀባይነት እንደሚያሳድገው ፖለቲከኞች ገለፁ። ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ከፕሮፌሰር መረራ ጉዲና ዶክተር ደሳለኝ...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ የኖቤል የሰላም ተሸላሚ መሆናቸው ኢትዮጵያ በውጭው ዓለም ያላትን ተቀባይነት እንደሚያሳድገው ፖለቲከኞች ገለፁ። ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ከፕሮፌሰር መረራ ጉዲና ዶክተር ደሳለኝ...
ፓርቲው የምስረታ ጉባኤውን ባሳለፍነው ቅዳሜና እሁድ አካሂዶ ስሙን ከትግራይ ዴሞክራሲያዊ ትብብር ወደ ትግራይ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ መቀየሩን አስታውቋል፡፡ጉባኤውን በማስመልከትም ዛሬ በሰጠው መግለጫ በአላማ ከሚመስሉን የፖለቲካ ፓርቲዎች...
አገሪቱ በአሐዳዊ እና ጨፍላቂዎች እጅ ወድቃለች የሚል ፕሮፖጋንዳ የሚዘራው ህወሃት የሚይዝ የሚጨብጠውን አጥቷል። የፌደራሊስት ጉባኤ በሚል ተላላኪዎችን ሁለት ዙር መቀሌ ያመላለሰው ህወሃት ባለፈው ሳምንት ካደረገው...
ጋዜጠኛ ኦዲፒ የኦሮሞ ህዝብ የጠየቃትን ጥያቄ ሳትመልስ ብልፅግና ውስጥ መዋህዷን እንዴት አዩት። ይህ ውህደት አህዳዊ ስርዓት ያመጣብናል የሚሉ አሉ። ፕ/ር መረራ አህዳዊና ፌደራሊስት የሚያደርጋቸው አንድ...
ደረጀ ሀ. ወልድ ባለፈው ዓመት በቡራዮ በተፈጸመው ጭፍጨፋ ጉዳት የደረሰባቸውን የተጠለሉበት ቦታ ሄጄ ዐይቻቸዋለሁ። “ምነው ባላዬኹ”እስከምል ድረስ እጅግ ዘግናኝ ጉዳቶችን ተመልክቻለሁ። ሁሉም እያለቀሱ ነበር ብሶታቸውን...
ለኢትዮጵያዊያን የነፃነት፣ እኩልነትና የዴሞክራሲ ጥያቄ የህይወታቸው አካል ነው ቢባል ማጋነን አይሆንም፡፡ ከውጭ ወራሪም ሆነ ከውስጥ አምባገነን አገዛዝ ጋር የሚያደርጉት ትንቅንቅ ዛሬም መቋጫ አላገኘም፡፡ በየምዕራፉ ግን...
ኢትዮጵያውያን አገራቸውን አረንጓዴ ለማድረግ እንደ አንድ ሆነው ክረምቱን በሙሉ ችግኝ ሲተክሉ መቆየታቸው ይታወቃል። እንደ ሕዝብ አረንጓዴ አሻራቸውን ለማሳረፍ፣ ለዚህም ችግኞቻቸው አድገው ዛፍ እስከሚሆኑ ለመንከባከብ እና...