Skip to content

Ethiopian Intercept

We Share News

  • ዜና
  • ENGLISH
  • ፖለቲካ
  • መዝናኛ
  • ትንታኔ
  • ቪዲዮዎች
  • ማህበራዊ
  • የቴሌቪዥን ቻናሎች
  • ዜና
  • ENGLISH
  • ፖለቲካ
  • መዝናኛ
  • ትንታኔ
  • ቪዲዮዎች
  • ማህበራዊ
  • የቴሌቪዥን ቻናሎች

Category: ዜና

አስተዳደሩ ያለምንም ማስጠንቀቂያ ዕድር ቤቶቻቸውንና መኖሪያቸውን ማፍረሱ ነዋሪዎች አስቆጣ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በቦሌ ክፍለ ከተማ ጨፌ ዓድዋ ፓርክ ተብሎ በሚታወቀው ሥፍራ፣ ከ28 ዓመታት... Continue reading አስተዳደሩ ያለምንም ማስጠንቀቂያ ዕድር ቤቶቻቸውንና መኖሪያቸውን ማፍረሱ ነዋሪዎች አስቆጣ

Feb 17, 2021Feb 17, 2021

ፓርቲዎች በይፋ የምርጫ ቅስቀሳ ማድረግ ጀመሩ

6ኛውን ሃገር አቀፍ ምርጫ ታሳቢ በማድረግ ፓርቲዎች በይፋ የምርጫ ቅስቀሳ ማድረግ ጀመሩ። ቅስቀሳው የተጀመረው የኢትዮጵያ... Continue reading ፓርቲዎች በይፋ የምርጫ ቅስቀሳ ማድረግ ጀመሩ

Feb 16, 2021

በማንነት እና በብሔር የመቧደን እንቅስቃሴ የመቀየር አላማ ግሎባል አሊያንስ እንዳላቸው አርቲስት ታማኝ በየነ ተናገረ

ግሎባል አሊያንስ ከሌሎች የሰብዓዊ መብት ማኅበራትና የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ጋር በመሆን ለትግራይና ለመተከል ተጎጂዎች እርዳታ... Continue reading በማንነት እና በብሔር የመቧደን እንቅስቃሴ የመቀየር አላማ ግሎባል አሊያንስ እንዳላቸው አርቲስት ታማኝ በየነ ተናገረ

Feb 15, 2021

‹‹የአሥር ዓመት የልማት ዕቅዱ ማንም መንግሥት ሆኖ ተመርጦ ቢመጣ ሊቀበለው የሚችል ነው›› ፍፁም አሰፋ (ዶ/ር)፣ የፕላንና ልማት ኮሚሽነር

በመጪዎቹ አሥር ዓመታት በተለያዩ የዘርፍ መሥሪያ ቤቶች ይተገበራል ተብሎ የተዘጋጀው ስትራቴጂካዊ ዕቅድ፣ ምንም ዓይነት መንግሥትና... Continue reading ‹‹የአሥር ዓመት የልማት ዕቅዱ ማንም መንግሥት ሆኖ ተመርጦ ቢመጣ ሊቀበለው የሚችል ነው›› ፍፁም አሰፋ (ዶ/ር)፣ የፕላንና ልማት ኮሚሽነር

Feb 14, 2021

አዲሱ የአሜሪካ አስተዳደር በሕዳሴ ግድብ ድርድር ዙሪያ አዎንታዊ ሚና የመጫወት ዕድል ይኖር እንደሆነ ለማወቅ ጉዳዩን እያጠና ነው ተባለ

የጆን ቢዴን አዲሱ አስተዳደር በሕዳሴ ግድብ ድርድር ዙሪያ ለረጅም ጊዜ በተፈጠረው አለመግባባት ውስጥ ‘አዎንታዊ’ ሚና... Continue reading አዲሱ የአሜሪካ አስተዳደር በሕዳሴ ግድብ ድርድር ዙሪያ አዎንታዊ ሚና የመጫወት ዕድል ይኖር እንደሆነ ለማወቅ ጉዳዩን እያጠና ነው ተባለ

Feb 14, 2021

በእነ አቶ ስብሃት ነጋና አቶ ዓባይ ወልዱ የወንጀል ተሳትፎ ዙሪያ ሰፊ ክርክር ተደረገ

ሕገ መንግሥታዊ ሥርዓቱን በኃይል ለመናድ ሙከራ፣ በአገር ክህደት፣ ከወሓትና ኦነግ ሽኔ ከተባሉ ፀረ ሰላም ኃይሎች... Continue reading በእነ አቶ ስብሃት ነጋና አቶ ዓባይ ወልዱ የወንጀል ተሳትፎ ዙሪያ ሰፊ ክርክር ተደረገ

Feb 14, 2021

የኢትዮጵያና የኤርትራ ጦር አንድ ሊሆን ነው

Feb 13, 2021

ለሚጠፋ የዜጎቻችንና አባሎቻችን ሕይወት መንግስት ኃላፊነቱን ይወስዳል – ከኦሮሞ ፌዴራላዊ ኮንግረስ (ኦፌኮ) የተሰጠ መግለጫ)

ፓርቲያችን፤ የኦሮሞ ፌዴራለዊ ኮንግረስ በሀገሪቱ ሕግ መሠረት ተመዝግቦና ዓላማውን በሠላማዊ አግባብ ብቻ ታግሎ ለማሳካት እየተንቀሳቀሰ... Continue reading ለሚጠፋ የዜጎቻችንና አባሎቻችን ሕይወት መንግስት ኃላፊነቱን ይወስዳል – ከኦሮሞ ፌዴራላዊ ኮንግረስ (ኦፌኮ) የተሰጠ መግለጫ)

Feb 13, 2021

አንዲትም ጥይት ወደ ቤተ ክርስትያኑ እንዳይተኮስ በማድረግ ፣ ጁንታውን ከቦ በማፈንና በመያዝ ደምስሶታል

በ6ኛ ሠርዶ ሜካናይዝድ ክ/ጦር ዋና አዛዥ ብ/ጄኔራል ያሲን ሙሀመድ እና በሌሎች ከፍተኛ አመራሮች የተመራው ጀግናው... Continue reading አንዲትም ጥይት ወደ ቤተ ክርስትያኑ እንዳይተኮስ በማድረግ ፣ ጁንታውን ከቦ በማፈንና በመያዝ ደምስሶታል

Feb 13, 2021

በምዕራብ ጉጂ ዞን የሠላም አማራጭ የተቀበሉ 436 የኦነግ ሸኔ አባላት ከህዝብ ጋር እንዲቀላቀሉ ተደረገ

የኦነግ ሸኔ ቡድን አባላት የነበሩና የሠላም አማራጭ የተቀበሉ 436 ግለሰቦች ሥልጠና በመወስድ ከህዝብ ጋር እንዲቀላቀሉ... Continue reading በምዕራብ ጉጂ ዞን የሠላም አማራጭ የተቀበሉ 436 የኦነግ ሸኔ አባላት ከህዝብ ጋር እንዲቀላቀሉ ተደረገ

Feb 13, 2021

በመቀለ ከተማ በነበረ ተቃውሞ የአንድ ሰው ህይወት አለፈ

በመቀለ ከተማ በነበረው ተቃውሞ አንድ ግለሰብ በተተኮሰበት ጥይት ህይወቱ ማለፉን አጃንስን ፍራንስ ፕሬስ የህክምና ምንጮች... Continue reading በመቀለ ከተማ በነበረ ተቃውሞ የአንድ ሰው ህይወት አለፈ

Feb 10, 2021

በማረሚያ ቤት በርሃብ አድማ ላይ የሚገኙት እነ አቶ ጃዋር ሞሐመድ እራሳቸውን እየሳቱ ሆስፒታል ሲወሰዱ ታዩ

በማረሚያ ቤት በርሃብ አድማ ላይ የሚገኙት ፖሊቲከኞች እራሳቸውን እየሳቱ መሆኑን ቤተሰቦቻቸው እና ከጠበቆቻቸው አንዱ ለዶቼ... Continue reading በማረሚያ ቤት በርሃብ አድማ ላይ የሚገኙት እነ አቶ ጃዋር ሞሐመድ እራሳቸውን እየሳቱ ሆስፒታል ሲወሰዱ ታዩ

Feb 10, 2021

ከ30 በላይ ወለሎች ያሉት ባለሰባት ኮከብ ሆቴል ሊገነባ ነው

ጄኤች ሲሜክስ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማኅበር በመሀል ካዛንችስ ከ12 ዓመታት በላይ አገልግሎት ሲሰጥ የቆየው ‹‹ኢንተርኮንቲኔንታል... Continue reading ከ30 በላይ ወለሎች ያሉት ባለሰባት ኮከብ ሆቴል ሊገነባ ነው

Feb 10, 2021

የምርጫ ክልል ቢሮ ያላሟሉ አምስት ክልሎች በ72 ሰዓታት ውስጥ እንዲያዘጋጁ ምርጫ ቦርድ አሳሰበ

ከየካቲት 8 ቀን 2013 ዓ.ም. ጀምሮ ለሚከናወነው የዕጩዎች ምዝገባ፣ አምስት ክልሎች ለምርጫ ክልልና ለዞን ማስተባበሪያ... Continue reading የምርጫ ክልል ቢሮ ያላሟሉ አምስት ክልሎች በ72 ሰዓታት ውስጥ እንዲያዘጋጁ ምርጫ ቦርድ አሳሰበ

Feb 10, 2021

ጉዳፍ ፀጋይ የ1500 ሜትር የአለም ክብረወሰንን አሻሻለች

ጉዳፍ ፀጋይ በሌቪን ፈረንሳይ በተካሄደ የ1500 ሜትር የቤት ውስጥ ውድድር አዲስ የአለም ክብረወሰን አስመዘገበች። አትሌቷ... Continue reading ጉዳፍ ፀጋይ የ1500 ሜትር የአለም ክብረወሰንን አሻሻለች

Feb 10, 2021

የመለስ ዜናዊ አመራር አካዳሚ ህንፃ ወደሆስፒታል ተቀየረ

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የተገነባው በሀገራችን የመጀመሪያው ትልቁና ዘመናዊ የእናቶችና ህፃናት ሆስፒታል ተጠናቀቀ። በ20 ሺ... Continue reading የመለስ ዜናዊ አመራር አካዳሚ ህንፃ ወደሆስፒታል ተቀየረ

Feb 9, 2021

ኮሎኔል መንግስቱ በሙሉ ጤና ላይ መሆናቸውን ልጆቸው ዶ/ር ትእግስት መንግስቱ አረጋገጡ

የቀድሞ የኢትዮጵያ ፕሬዚዳንት ኮ/ል መንግስቱ ኃይለማሪያም ህይወት በሀራሬ ሆስፒታል በ ICU ኮማ ውስጥ ገብተው በነፍስ... Continue reading ኮሎኔል መንግስቱ በሙሉ ጤና ላይ መሆናቸውን ልጆቸው ዶ/ር ትእግስት መንግስቱ አረጋገጡ

Feb 9, 2021

እነ ጀዋር መሀመድ በ12ኛ ቀናቸው ምግብ እንዲበሉ በሽማግሌ እየተለመኑ መሆኑን ቢቢሲ ዘግቧል

ከድምጻዊ ሃአሉ በኋላ በቁጥጥር ስር ዋሉት እና ክስ ተመስርቶባቸው በእስር የሚገኙት እነ አቶ ጃዋር መሐመድ፣... Continue reading እነ ጀዋር መሀመድ በ12ኛ ቀናቸው ምግብ እንዲበሉ በሽማግሌ እየተለመኑ መሆኑን ቢቢሲ ዘግቧል

Feb 9, 2021

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል እየተሠጠ ያለው የአፋን ኦሮሞ የአፍ መፍቻ ቋንቋ ትምህርት ዜጎች በቋንቋቸው እንዲማሩ ዕድል የፈጠረ ነው- ዶ/ር አለሙ ስሜ

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል እየተሠጠ ያለው የአፋን ኦሮሞ የአፍ መፍቻ ቋንቋ ትምህርት ዜጎች በቋንቋቸው እንዲማሩ ዕድል... Continue reading በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል እየተሠጠ ያለው የአፋን ኦሮሞ የአፍ መፍቻ ቋንቋ ትምህርት ዜጎች በቋንቋቸው እንዲማሩ ዕድል የፈጠረ ነው- ዶ/ር አለሙ ስሜ

Feb 9, 2021

በትግራይ ክልል ለ2 ነጥብ 5 ሚሊየን ዜጎች እርዳታ እየቀረበ ነው

በትግራይ ክልል ለ2 ነጥብ 5 ሚሊየን ዜጎች የምግብ እና ምግብ ነክ ያልሆኑ እርዳታ እየቀረበ መሆኑን... Continue reading በትግራይ ክልል ለ2 ነጥብ 5 ሚሊየን ዜጎች እርዳታ እየቀረበ ነው

Feb 9, 2021

Posts navigation

Older posts
Newer posts

Recent Posts

  • የአድዋ ድል ቡድናዊና ግላዊ ፍላጎትን ሳይሆን አገራዊ ነገርን ማስቀደም እንደሚገባ አሳይቶናል – ዶክትር ሂሩት ካሳው
  • በጠመንጃ እና በሰላም አስከባሪ ታጅበን የሰላም ጉዞ አድርገናል ማለት አንችልም – ያሬድ ሹመቴ
  • ኬንያውያን ስለ አድዋ ድል ምን ይላሉ?
  • አድዋ ሙዚየምን ለመገንባት 4 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር ተመድቧል
  • የኦነግ ሼኔ ታጣቂዎች በከፈቱት ተኩስ በምስራቅ ወለጋ 11 ሰዎች ተገደሉ

Proudly powered by WordPress
እኛም ሆን ቴክኖሎጂያችንን የሚጠቀሙ አጋሮቻችን ለምሳሌም ኩኪዎችን የምንጠቀመውና መረጃዎችንም የምንሰብስበው የሚፈልጓቸውን መረጃዎችና ማስታወቂያዎች ቅድሚያ እንዲያገኙዋቸው በማሰብና አግልግሎታችንም የተሻለ እንዲሆን ነው። እባክዎ መስማማትዎን ያሳውቁን Find out more.