Category: ጤና

የጃፓን ተመራማሪዎች የኮረና ቫይረስ መድሀኒት አግኝተዋል። በቻይና ተሞክሮ ማረጋገጫ ተሰጥቶታል
By: Date: March 18, 2020 Categories: ዜና,ጤና Tags:

ጃፓን  ለኢንፍሉዊውንዛ  (ጉንፋን) የሰራችው  መደሀኒት  አለምን  እያስጨነቀ  ለሚገኘው  የኮረና  ቫይረስ  ፍቱን  መድሀኒት  መሆኑ  ተነገረ።  የጃፓን  ተመራማሪዎች  በተለየ  መልኩ  ያዳበሩት  ይሄው  መድሀኒት  በቻይና  አድናቆትን አትርፏል።  የቻይናው  የሳይንስና ቴክኖሎጂ  ሚኒስትር  እንደተናገሩት  መድሀኒቱ  ፍጹም  ጥንቃቄ  በተሞላው  መንገድ  የተዘጋጀና በሽታውን  ለማከም  የሚረዳ  ነው  ብለዋል።    እንደ ዘ-ጋርዲያን ዘገባ ከሆነ ይሄው ተገኘ የተባለው መድሀኒት በቻይና 340  ሰዎች  ላይ  ተሞክሮ  ውጤታማነቱ…

Read More →
በኮረና ቫይረስ የተጠቃች የመጀመሪያ ውሻ መሞቷ ተነገረ
By: Date: March 18, 2020 Categories: ዜና,ጤና Tags:

በቻይና  ሆንግ  ኮንግ  ከተማ  በኮረና  ቫይረስ  የተጠቃች  አንዲት  ውሻ  በትናንትናው  ዕለት  መሞቷን  የከተማዋ  ባለስልጣናት  ተናግረዋል።  የ17  አመት እድሜ  ያላት  ይህቺው  ውሻ  ከአንድ ም ሁለት  ጊዜ  ምርመራ  ተደርጎላት ነጻ  ናት  ብትባልም  ቫይረሱ  ለመሞቷ  ምክኒያት  ሆኗል  ተብሏል።  ውሻዋ  ቫይረሱ  የተላለፈባት  የ60  አመት  ዕድሜ  ካላት  ቻይናዊት  ባለቤቷ  መሆኑም  ተነግሯል።  የውሻዋ  ባለ  ንብረት  በመንግስት  ሆስፒታል  ተለይታ  እንድትቀመጥ  ቢደረግም  ከዚህ …

Read More →
በሃይላንድ ክዳን ፌጦ በ10 ብር ስትሸጥ የተገኘችው ግለሰብ በቁጥጥር ስር ዋለች
By: Date: March 18, 2020 Categories: ዜና,ጤና

በየካ ክፍለ ከተማ ወረዳ 6 ዶቼ ክሊኒክ ጀርባ አንዲት ግለሰብ በውኃ ማሸጊያ ፕላስቲክ (ሃይላንድ) ክዳን ፌጦ በ10 ብር ስትሸጥ በሕዝብ ጥቆማ መያዟን በየካ ክፍለ ከተማ የወረዳ 6 አስተዳደር ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ዳዊት ታደሰ ገልጸዋል፡፡ በተመሳሳይ ያልተገባ የዋጋ ጭማሪ ያደረጉ 37 የበርበሬ መሸጫ ሱቆች መታሸጋቸውን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ገልጿል፡፡ በተጨማሪም ደረጃውን ያልጠበቀ የፊት መሸፈኛ…

Read More →
[መድሃኒቱን የምሞክርበት ሰው ስጡኝ ] ለበ-ሽታው መድሃኒቱን አግንቻለው በበ-ሽታው የተያዘ መሞከሪያ ሰው ስጡኝ አቶ ሞገስ አለሙ ፈረደ
By: Date: March 17, 2020 Categories: ጤና Tags:
Read More →
ከአንድ ወር በፊት ጭንቅ ላይ የነበሩት በቻይና የሚገኙ ኢትዮጵያዉያን ተማሪዎች አሁን ከጭንቅ ወጥተው ለኢትዮጵያዊያን ምክራቸውን መለገስ ጀምረዋል።
By: Date: March 17, 2020 Categories: ዜና,ጤና Tags:

ተማሪዎቹ ተረጋጉ ኮሮናን ለመከላከል ድንጋጤ ሳይሆን ጥንቃቄ ማድረግ ነዉ የሚበጀዉ እያሉ ነዉ። ዕዉቀትን ፍለጋ ከአገራቸዉ እና ከቤተቦቻቸዉ ተለይተዉ በአገረ ቻይና ዉሃን ግዛት ትምህርታቸዉን ሚከታተሉ ከ300 በላይ ኢትዮጵያዉያን ይገኛሉ፡፡ ታዲያ ዛሬ ላይ ለአለም አቀፉ ማህበረሰብ ስጋት የሆነዉ የኮሮና ቫይረስ መነሻ ቦታዉ እነዚህ ኢትዮጵያዉያን ዜጎች በከተሙበት በዉሃን ግዛት ነበር፡፡ የኮሮና ቫይረስ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተሰራጨ መምጣቱን ተከትሎም…

Read More →
ኮሮናቫይረስና የአእምሮ ጤና ምን አገናኛቸው?
By: Date: March 17, 2020 Categories: ጤና

ኮሮናቫይረስ ዓለምን የማያባራ መጠራጠር ውስጥ ከትቷል። ስለ ቫይረሱ የሚወጡ መረጃዎች ማብቂያ ያላቸው አይመስልም። ይህ ሁሉ የሰዎች ስነልቦና ጤና ላይ የሚያሳድረው ተፅእኖ ቀላል አይደለም። በተለይም ቀድሞም የአእምሮ ጭንቀት ያለባቸው ላይ። ስለዚህም በዚህ ፈታኝ ወቅት ሰዎች እንዴት የአእምሮ ጤናቸውን ይጠብቁ? ስለ ኮሮናቫይረስ የሚወጡ ዜናዎችን ሁሉ በትኩረት መከታተል የሚጠበቅ ነገር ቢሆንም ይህ ግን የአእምሮ ጭንቀት ላለባቸው ከባድ ጫና…

Read More →
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከኮሮና ቫይረስ ጋር በተያያዘ ያስተላለፉት የውሳኔ ሀሳብ፡-
By: Date: March 16, 2020 Categories: ጤና

ሰፋ ያለ ቁጥር ያላቸው ስብሰባዎች ከዛሬ ጀምሮ ለሁለት ሳምንታት እንዳይካሄዱ • የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎችን ጨምሮ ሰፋ ያሉ ስፖርታዊ እንቅስቃሴዎች ለሁለት ሳምንታት እንዳይካሄዱ • የመጀመሪያ እና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች በመላ ሀገሪቱ ለሁለት ሳምንታት እንዲዘጉ • እንዲሁም የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ባሉበት ቦታ ሆነው ሳይወጡ እና ሳይገቡ ክትትል እየተደረገላቸው እንዲቆዩ • በእምነት ተቋማት የሚደረጉ ሰፋ ያሉ የአምልኮ ሥርዓቶች…

Read More →
የማኅጸን በር ካንሰር ክትባት መድኃኒት ተሰራጨ
By: Date: October 17, 2019 Categories: ጤና Tags:

የኢትዮጵያ መደሃኒት አቅራቢ ኤጀንሲው ጥቅምት 10 ለሚካሄደው የማኅጸን በር ካንሰር ክትባት ዘመቻ የሚውል የማኅጸን በር ካንሰር ክትባት መድኃኒት አሠራጨ። መድኃኒቶቹ ከመቶ ስባ ዘጠኝ ሚሊየን ሶስት መቶ ዘጠና ስድስት ሺ ብር በላይ ወጪ የተደረገባቸው መሆኑን የክትባት ፕሮግራም መድኃኒት ክትትል ባለሞያ ወት ናዲያ ሲራጅ ገለጹ፡፡ እንደ ባለሙያዋ ገለፃ የመድኃኒቶቹ ስርጭት በሁሉም የሀገሪቷ ክልሎች ለ1000 ወረዳዎች መካሄዱንና ከ1…

Read More →
‹‹ኬኔቶ›› እና የጤና መዘዙ
By: Date: October 11, 2019 Categories: ጤና Tags:

በበዓላት ከሚዘጋጁ ልዩ ልዩ ባህላዊ መጠጦች አንዱ ነው፡፡ እንደ ጠላና አረቄ ዝግጅቱ አድካሚ አይደለም፡፡ የሚደርስበት ጊዜ አጭር ከመሆኑ የተነሳ አንዳንዶች የ24 ሰዓት ጠላ ይሉታል፡፡ ከገብስ አሻሮ የሚዘጋጀው ኬኔቶ ወይም ቃሪቦ ጣፋጭና የማያሰክር ባህላዊ መጠጥ ነው፡፡ ኬኔቶን ለማዘጋጀት ከተገኘ ጥቁር ገብስ ከጠፋም ነጩን መጠቀም ይቻላል፡፡ ገብሱ አሻሮ እስኪሆን የሚቆላው በትልቅ ብረት ምጣድ ነው፡፡ ከተቆላ በኋላ በትልቅ…

Read More →
ካንሰር ምንድነው
By: Date: September 30, 2019 Categories: ጤና Tags:

በሽታ ባይወደድም አንዱ በሽታ ከሌላው ይሻላል ለምሳሌ ቶሎ የሚድን የህክምና መፍትሄ ያለው እጅግ ብዙ የማያሰቃይ  በቀላሉ የማይተላለፍ በአንድ ጊዜ ብዙ ህዝብ የማይጨርስ። ካንሰር ግን እጅግ ክፉ ነው የተለያዩ አይነት የካንሰር በሽታዎች ቢኖሩም በደፈናው ካንሰር ሲባል ውስጣችን ክፉኛ ይረበሻል በአለማችን ላይ ግንባር ቀደም ለሞት የሚዳርጉ ከሚባሉ በሽታዎች ተርታ የሚሰልፍ ነው። ዛሬ መሰረታዊ የሆነ የካንሰር ግንዛቤ እንዲኖረን…

Read More →
ለሊት በእንቅልፍ ልቤ እየተነሳሁ እሄዳለሁ ምን ይሻለኛል?
By: Date: September 28, 2019 Categories: ጤና

ለሜዲካል ጋዜጣ የሀኪምዎን ያማክሩ አዘጋጅ ለአንተ ያለኝን ክብርና አድናቆት እየገለፅኩ ሠላምና ጤናን እመኝልሀለሁ፡፡ እኔ መፈጠርን የሚያስጠላ አንድ መፍትሄ ላገኝበት ባልቻልኩት ችግር የተነሳ ህይወቴ ተመሰቃቅሎብኛል፡፡ በተጨማሪም ተስፋ እንድቆርጥና እንዳዝን ያደረገኝ ደግሞ በእኔ ላይ እየተከሰተ ያለውን ችግር በሌላ ሰውም ላይ ደርሶ አለማየቴ ነው። ችግሩ በእኔ ብቻ ላይ የደረሰብኝ እኔ ልዩ ፍጡር ስለሆንኩ ይሆን  እላለሁ፡፡ አሁን እድሜየ ሃያ…

Read More →
የአፍንጫ አለርጂ አለርጂክ ሪሄናይትስ – ሄይ ፊቨር
By: Date: September 27, 2019 Categories: ጤና Tags:

ዛሬ በአፍንጫ አለርጂ ህመም ላይ ምክሮች እንሰጥዎታለን፡፡ ስለአፍንጫ አለርጂ ህመምም ይሁን ስለሌላ የጤና ጉዳይ ተጨማሪ መረጃ ከፈለጉ 8896 ሃሎ ዶክተር ላይ በመደወል በቂ ልምድና ሙያ ያላቸዉን ሀኪሞቻችንን ያማክሩ፡፡ እርስዎን ለማማከር ሁሌም ዝግጁ ናቸዉ፡፡ የአፍንጫ አለርጂ አለርጂክ ሪሄናይትስ እንደ የንፍጥ መዝረክረክ፣ የአይን መብላት ማሳከክ የአፍንጫ ማፈን መጠቅጠቅ ማስነጠስንና የሳይነስ ቦታዎች ላይ መክበድ የመሰሳሉትን ጉንፋን መሰል ምልክቶች…

Read More →
እናቶች ቡና ካልጠጡ ራስ ምታት ለምን ያማቸዋል?
By: Date: September 26, 2019 Categories: ጤና Tags:

ሁላችንም በተለያዩ ሱሶች የተሞላች አለም ውስጥ ነው የምንኖረው። በአልኮል ኒኮቲንና ካፌይን የዕለት ከዕለት የሥራ ጫናችንን ለመወጣት ዘወትር እንጠቀማቸዋለን በአሁኑ ጊዜ ደግሞ ሀይል ሰጪ መጠጦች በሆኑት እንደ ሬድ ቡል ሳይቀር ካፌይን በውስጣቸው ይገኛል። ካፌይን ራስ ምታት እንደሚያመጣ ግልጽ ነው። ካፌይን ለራስ ምታት የምንወስዳቸው ማስታገሻ መድሀኒቶች እንዲሁም በተለያዩ መድሀኒቶች ውስጥ እናገኝዋለን። ካፌይን ትንንሽ የደም ቧንቧዎችን በመዝጋትበማገድ ራስ…

Read More →
በኢትዮጵያ በአፍላ እድሜና ወጣትነት ላይ ያሉ ሴቶች ለኤች.አይ.ቪ ተጋላጭ መሆናቸው ተገለፀ
By: Date: September 25, 2019 Categories: ጤና Tags:

ትምህርታቸውን ያቋረጡና ያልተማሩ በአፍላ እድሜና ወጣትነት ላይ የሚገኙ ሴቶች ለኤች አይ ቪ ተጋላጭ መሆናቸውን ጥናት አመለከተ። ትምህርታቸውን ያቋረጡና ያልተማሩ በአፍላ እድሜና ወጣትነት ላይ የሚገኙ ሴቶች ለኤች.አይ.ቪ ተጋላጭ መሆናቸውን ጥናት አመለከተ። ጥናቱ በአርማወር ሀንሰን የምርምር ኢንስቲትዩትና በጆንሆፕኪንስ ዩኒቨርሲቲ የተጠና ሲሆን የገንዘብ ድጋፉን ያገኘውም ከአሜሪካ የተራድኦ ድርጅት ዩኤስኤይድ መሆኑ ተገልጿል። ጥናቱ ሁለት አመት የፈጀ ሲሆን ከጋምቤላና አዲስ…

Read More →
የደም ግፊት፣ በደም ውስጥ ያለን ስብ ለመቀነስ፣ ኢንፌክሽንና ጉንፋንን ልንከላከል የምንችልባቸው መንገዶች
By: Date: September 25, 2019 Categories: ጤና Tags:

ነጭ ሽንኩርት ሎሚ እና ዝንጅብል በዉሃ ውስጥ አንድ ላይ ደባልቆ መጠቀም የደም ግፊት በደም ውስጥ ያለ ስብን ለመቀነስ እንዲሁም ኢንፌክሽንና ጉንፋንን ለመከላከል እንደሚረዳ ከወደ ጀርመን ሀገር የወጣ መረጃ ያመለክታል። በተጨማሪም የሰውነታችንን በሽታ የመከላከል አቅምም ከፍ እንዲል እንደሚረዳም ተጠቁሟል። ውህዱን ለማዘጋጀት የሚስፈልጉን ነገሮች:: አራት ራስ ነጭ ሽንኩርት፣ አራት ያልተላጠ ሎሚ፣ አነስ ያለ ዝንጅብል እንዲሁም ሁለት ሊትር…

Read More →
ፌጦ የወር አበባ ሁደትን ያስተካክላል እንዲሁም ለምታጠባ እናት የጡት ወተቷን ይጨምራል – ሌሎች የፌጦ 9 የጤና ጥቅሞች
By: Date: September 24, 2019 Categories: ጤና Tags:

ፌጦ ሳይንስ ያረጋገጣቸው ካንሰርን ጨምሮ፣ የደም ቅባት ወይም ኮሌስትሮልን እና የደም ግፊትን በሽታዎችን በመቀነስ ረገድ አንቱታን አትርፏል፡፡ ከእነዚህም መካከል የሚከተሉት ዋናዋናኦቹ ናቸው። የመተንፈሻ አካል እክልን መፍትሔ ይሰጣል፡፡ ጉንፋን አስም ሳል ራስ ምታት የጉሮሮ ቁስል ካስቸገርዎት ሁለት ማንኪያ ፌጦ ፈጨት አድርገው ከማር ጋር በመለወስ ይዋጡት ለውጤቱ እራሷ እማኝ ኖት፡፡ በብረት ማነስ ምክንያት የሚከሰትን አኒሚያ የተሰኘ በሽታን…

Read More →
The man who saved thousands of people from HIV
By: Date: July 18, 2018 Categories: Science,ጤና Tags: ,

Lorem ipsum dolor sit amet,sed diam nonumy eirmod tempor invidunt ut labore et dolore magna aliquyam erat, At vero eos et accusam et justo duo dolores et ea rebum. Lorem ipsum dolor sit amet, no sea takimata sanctus est Lorem ipsum dolor sit amet. Stet clita kasd gubergren, no sea takimata sanctus est Lorem ipsum dolor sit amet. no sea takimata sanctus est Lorem ipsum dolor sit amet. no sea takimata sanctus est Lorem ipsum dolor sit amet. sed diam voluptua.

Read More →