Category: መንግስትና አስተዳደር

በጎንደር ዙሪያ የገጠር ቀበሌዎች የጥይት ተኩስ ይሰማል፡፡
By: Date: October 17, 2019 Categories: መንግስትና አስተዳደር Tags:

በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ጎንደር ዙሪያ አካባቢ በተፈጠረ ግጭት የሰዎች ህይወት ማለፉንና ንብረት መውደሙን የአካባቢው ነዋሪዎችና ባለስልጣናት አስታወቁ፡፡ ከመስከረም 18 1012 ዓ ም ጀምሮ አንዴ በረድ ሌላ ጊዜ ደግሞ ቀዝቀዝ እያለ የቀጠለው ግጭት ሰሞኑን በጎንደርና ዙሪያዋ ተባብሶ የሰው ህይወት መጥፋቱንና ቤቶች መቃጠላቸውን ስማቸው እንዳይጠቀስ የፈለጉ የጎንደር ከተማ ነዋሪ ለዶይቼ ቬለ በስልክ ተናግረዋል። አማኙ እንዳሉት ከባለፈው አርብ…

Read More →
የኦዲፒ ማእከላዊ ኮሚቴ የተለያዩ ውሳኔዎችን በማሳለፍ ስብሰባውን አጠናቀቀ
By: Date: October 17, 2019 Categories: መንግስትና አስተዳደር Tags:

የኦሮሞ ዴሞክራቲክ ፓርቲ ኦዲፒ ማዕከላዊ ኮሚቴ በዛሬው እለት ስብሰባውን አጠናቀቀ። ማእከላዊ ኮሚቴው ለሁለት ቀናት በአዲስ አበባ ከተማ ሲያካሂድ የነበረውን ስብሰባ የተለያዩ ውሳኔዎችን በማሳለፍ ማጠናቀቁ ተገልጿል። ማእከላዊ ኮሚቴው በስብሰባው የፓርቲውን እና የክልሉን መንግስት የስራ አፈፃፀም የገመገመ ሲሆን፥ በወቅታዊ ሀገራዊ እና ክልላዊ ጉዳዮች ላይም ተወያይቷል። እንደ ኤፍ ቢ ሲ ዘገባ የፓርቲው የውስጥ አንድነት እና የፖለቲካ ፓርቲዎች ሪፎርምንም…

Read More →
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ጣሊያን ናቸው
By: Date: October 16, 2019 Categories: መንግስትና አስተዳደር

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን በሮም በሚካሄደው የኢትዮ ጣሊያን የንግድና ኢንቨስትመንት ፎረም ላይ ለመሳተፍ ከፍተኛ የመንግስት የስራ ሓላፊዎችና የንግዱ ማህበረሰብ ልዑካን ቡድንን በመምራት ጣሊያን ተገኝተዋል፡፡ በዚህም ሀገራቱ ያላቸውን ዲፕሎማሲና የልማት ትብብሮቻቸውን ወደ ላቀ ደረጃ ማሸጋገር በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ከጣሊያን ሴኔት ፕሬዝዳንት ማሪያ ኤልዛቤታ አልበርቲ ጋር በሮም ተወያይተዋል፡፡ ኢትዮጵያ በምስራቅ አፍሪካ በተለይም ከኤርትራ ጋር የቆየውን…

Read More →
በኦሮሚያ ክልል የጦር መሳርያ አዘዋዋሪው ተቀጣ
By: Date: October 16, 2019 Categories: መንግስትና አስተዳደር

በኢሉአባቦር ዞን ሁሩሙ ወረዳ ህገወጥ የጦር መሳርያ ሲያዘዋውር የተገኘ ግለሰብ ፍርድ ቤት ቀርቦ በእስራትና በገንዘብ ተቀጣ። የወረዳው አቃቢ ህግ ፅህፈት ቤት ኃላፊ አቶ ብዙአየሁ ምትኩ እንዳሉት ሰይድ አደም የተባለው ግለሰብ ላይ ቅጣቱ የተወሰደው የሰሌዳ ቁጥሩ ኮድ ሶስት 00610 አዲስ አበባ በሆነ መለስተኛ አውቶብስ ከመቱ ወደ አዲስ አበባ የጦር መሳሪያዎችን ደብቆ ለማሳለፍ ሲሞክር በመያዙ ነው። በትላንትናው…

Read More →
ከሕገ መንግሥቱ ድንጋጌ ውጭ መሬት እንደሚሸጥ የኢንስቲትዩቱ ጥናት አመለከተ
By: Date: October 16, 2019 Categories: መንግስትና አስተዳደር Tags:

መሬት በህገ መንግስቱ ከተደነገገው ውጭ እንደሚሸጥ ከተሸጠ በኋላም ገዢዎች እንደሚነጠቁ የፍትህ አካላት መረጃ የመስጠትና የተጠያቂነት መጓደል እንደሚታይባቸው በጥናት ማረጋገጡን የፌዴራል የፍትህ የህግ ምርምርና ስልጠና ኢንስቲትዩት አስታወቀ። በሚኒስትር ዴኤታ ማዕረግ የኢንስቲትዩቱ የምርምር ዘርፍ ምክትል ዋና ዳይሬክተር አቶ ምትኩ ማዳ ለአዲስ ዘመን ጋዜጣ እንደገለጹት በ2011 ዓም በጀት ዓመት የመሬት ይዞታ ዋስትና ማስተላለፍ የፍትህ አካላት የመረጃ ተደራሽነትና ተጠያቂነት…

Read More →
የሸጎሌ የአውቶብስ ዲፖ ተመርቆ ተከፈተ
By: Date: October 15, 2019 Categories: መንግስትና አስተዳደር Tags:

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በ555 ሚሊዮን ብር ያስገነባው የሸጎሌ የአውቶብስ ዲፖ ተመርቆ ተከፍቷል። የተመረቀው ዲፖ በዘመናዊ መንገድ የተገነባ ሲሆን ምቹ የአውቶብስ ማቆያ ዘመናዊ የጥገና ማዕከል የአውቶብሶችን ውጪ አካል የቀለም መቀባት አገልግሎትን የሚሰጥ እንደዚሁም የአውቶብስ እጥበት እና የነዳጅ ማደያ አገልግሎቶች የሚሰጡበት ቦታዎች አሉት ተብሏል። እንደ ኢቢሲ ዘገባ ዲፖው 212 አውቶብሶችን ማቆም የሚችል እና ከ250 እስከ 300…

Read More →
የጎጃም አዲስ አበባ መንገድ ዛሬም አልተከፈተም፤ መንገድ ላይ ያደሩ ተጓዦች እንደተቸገሩ ናቸው፡፡
By: Date: October 12, 2019 Categories: መንግስትና አስተዳደር Tags:

ከጎጃም ወደ አዲስ አበባ የሚወስደው መንገድ ከትናንት ረፋድ ጀምሮ ኦሮሚያ ክልል ጎሃ ጽዮን አካባቢ በመዘጋቱ የሕዝብ ማመላለሻ ተሽከርካሪዎች ማለፍ አልቻሉም፡፡ ከጎንደርና ጎጃም ሁሉም አካባቢዎች በመነሳት ወደ አዲስ አበባ ጉዞ ላይ የነበሩ ሁሉም የሕዝብ ማመላለሻ ተሽከርካሪዎች እንዳያልፉ በመከልከላቸው ተጓዦቹ ለከፋ እንግልት ተዳርገዋል፡፡ ወደ ዩኒቨርሲቲ የሚገቡ ተማሪዎች፣ ለሕክምና ክትትል የሚሄዱ ታካሚዎች፣ በሃይማኖታዊ ጉዞ የነበሩ የአዲስ አበባ ነዋሪዎች፣…

Read More →
ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ ከሽልማቱ ባሻገር የፀረ ሽብር ረቂቅ ሕጉ ላይ ውሳኔ ማሰጠት ይኖርባቸዋል ሲል አምነስቲ ኢንተርናሽናል አሳሰበ።
By: Date: October 12, 2019 Categories: መንግስትና አስተዳደር Tags:

ዛሬ የጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድን የኖቤል ሽልማት ምክኒያት በማድረግ አምነስቲ ኢንተርናሽናል ባወጣው መግለጫ ጠቅላይ ሚኒስተር አብይ አህመድ እኤአ በ2018 ዓ.ም ወደ ሥልጣን ከመጡ በኋላ ለሁለት ዐስርት ዓመታት በኢትዮ ኤርትራ መካከል የነበረውን የድምበር ውዝግብ እልባት በመስጠት ሰላም ማውረድ ችለዋል፡፡ በዚህም ሽልማቱ ተገቢ ነው ብለን እናምናለን ይሁን እንጂ ጠቅላይ ሚኒስቴር አብይ አህመድ አሁን ትልቅ ሥራ ይጠብቃቸዋል፡፡ ይህ…

Read More →
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የ2012 ዓ.ም የሥራ ዘመን ነገ ይጀምራል
By: Date: October 6, 2019 Categories: መንግስትና አስተዳደር Tags:

የኢፌዴሪ ሕዝብ ተወካዮች እና የፌዴሬሽን ምክር ቤቶች 5ኛ የፓርላማ ዘመን 5ኛ ዓመት የሥራ ጊዜ 1ኛ መደበኛ ጉባኤ ነገ መስከረም 26 ቀን 2012 ዓ.ም ያካሄዳሉ። በመክፈቻ ሥነ-ሥርዓቱ ላይ ፕሬዚዳንት ሳህለ ወርቅ ዘውዴ ለሁለቱ ምክር ቤቶች ንግግር የያደርገጋሉ። በአዲስ አበባ የሚገኙ የዲፕሎማሲ ማኅበረሰብ አካላት፣ የዓለም አቀፍ ድርጅቶች ተወካዮች፣ የሃይማኖት አባቶች እና ሌሎች ጥሪ የተደረገላቸው አካላትም በፕሮግራሙ ላይ…

Read More →
የፕሬዚዳንቱ እብሪት የተሞላበት ንግግር የአማርኛ ትርጉም
By: Date: October 5, 2019 Categories: መንግስትና አስተዳደር

ይኸው ለዚህ በቃን የተከበርከው የኦሮሞ ሕዝብ፣ የተከበራችሁ የገዳ አባቶች፣ የሲቄ እናቶች ፣ ቄሮ እና ቀሬ ፣ የህዝባችን ጋሻወች፣ እንኳን ድል አደረግን ፣ እንኳንም እዚህ ደረስን ፣ የተከበራችሁ ሚኒስቴሮች ፣ አምባሳደሮች ፣ በዚህ ፕሮግራም ላይ ለመሳተፍ እዚህ የተገኛችሁ አካላት ፣ ብሔር ብሄረሰቦች ፣ ከሁሉም በላይ የደቡብ ህዝቦች ክልል መንግስት ፣ የጋምቤላ መንግስት ፣ ቤንሻንጉል ፣ አፋር…

Read More →
ባለፉት 28 ዓመታት አጋር ድርጅቶች ያልተሳተፉበትን ሀገራዊ ውሳኔ እንዲተገብሩ ሲገደዱ ቆይተዋል – የጋምቤላ ክልል ርዕሰ-መስተዳድር አቶ ኡሞድ ኡጁሉ
By: Date: October 4, 2019 Categories: መንግስትና አስተዳደር Tags:

ኢትዮጵያ ህዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲ ግንባር ኢህኤዴግ ውህደት ለመፍጠር የቀየሰው አቅጣጫ በፌዴራል ስርዓቱና በህገ-መንግስቱ የተቀመጡ መብቶችን ይበልጥ የሚያጠናከር እንደሆነ የጋምቤላ ክልል ርዕሰ-መስተዳድር አቶ ኡሞድ ኡጁሉ አስታወቁ። ርዕሰ-መስተዳደሩ ከኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት ጋር በነበራቸው ቆይታ አንደገለጹት ኢህአዴግ ባለፉት 28 ዓመታት ሀገሪቱን በመራበት ጊዜ በሀገራዊ ውሳኔዎች ላይ አምስቱን አጋር ድርጅቶች ያካተተ አልነበረም። ጋምቤላን ጨምሮ አምስቱ አጋር ድርጅቶች ከግንባሩ ጋር…

Read More →
የብሮድካስት ባለስልጣን የመገናኛ ብዙኃንን አስጠነቀቀ፡፡
By: Date: October 4, 2019 Categories: መንግስትና አስተዳደር Tags:

ዘገባ የይዘት ምንጭን ከአንድ ወገን ብቻ በማድረግና የዘገባ ትክክለኝነትን በመጣስ በሕዝቦች መካከል የእርስ በርስ ግጭት በመቀስቀስ ላይ የተጠመዱ የንግድና የመንግሥት የመገናኛ ብዙኃን ከድርጊታቸው ሊቆጠቡ እንደሚገባ የኢትዮጵያ ብሮድካስት ባለስልጠን አሳሰበ፡፡ ባለስልጣኑ እነዚህን ተቋማት ከመደገፍና ከማስተማር ባለፈ የይዘት ትንተና ውጤትን መሠረት በማድረግ እስከ መዝጋት የሚደርስእርምጃ እንደሚወስድም አስጠንቅቋል፡፡ የመገናኝ ብዙኃን ሕዝባዊ አደራቸውን በልተው፣ እውነትን ረስተውና ሚዛናዊ ከሆነ የዘገባ…

Read More →
የወንጀለኛ መቅጫ ስነ-ስርዓት ህግ የማሻሻል ስራው ተጠናቆ ለሚኒስትሮች ምክር ቤት ቀረበ
By: Date: October 1, 2019 Categories: መንግስትና አስተዳደር Tags:

ከ50 አመት በላይ በስራ ላይ የቆየው የወንጀለኛ መቅጫ ስነ-ስርዓት ህግ የማስረጃ ጉዳዮችን እንዲያካትት እና በ1996 ዓ.ም ከወጣው የወንጀል ህግ ጋር ስያሜው እንዲጣጣም ተደርጎ ሲሻሻል የነበረው ረቂቅ ተጠናቆ፤ ለሚኒስትሮች ምክር ቤት መቅረቡን በኢፌዲሪ ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ የህግ ጥናት ማርቀቅና ማስረጽ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር የሆኑት አቶ በላይሁን ይርጋ ገለጹ፡፡ አቶ በላይሁን አያይዘውም ረቂቁ « የወንጀል ሕግ ስነ-ስርዓትና የማስረጃ…

Read More →
የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን የደመራ በዓል በሰላም መከበሩን አስታወቀ
By: Date: September 28, 2019 Categories: መንግስትና አስተዳደር Tags:

በትናንትናው ዕለት የተከበረው የደመራ በዓል በሰላም መከበሩን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አስታውቋል። እጅግ በርካታ ቁጥር ያለው የሃይማኖቱ ተከታዮች፣ ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናት መቀመጫቸውን ኢትዮጵያ ውስጥ ያደረጉ የውጭ ሀገራት ዲፕሎማቶች እና የተለያዩ ሀገራት ጎብኚዎች የታደሙበት የመስቀል ደመራ በሰላም መጠናቀቁን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ገልጿል። በያዝነው ዓመት በርካታ ህዝብ የታደመባቸው ሃይማኖታዊ እና ስፖርታዊ ዝግጅቶች በሰላም መከበራቸውን ያስታወሰው ኮሚሽኑ…

Read More →
ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ስለአባይ አጠቃቀም ምላሽ ሰጡ
By: Date: September 27, 2019 Categories: መንግስትና አስተዳደር

ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ በተባበሩት መንግሥታት ጠቅላላ ጉባኤ ላይ ባደረጉት ንግግር የአባይ ወንዝ ለተፋሰሱ ሃገራት የጋራ ሃብት እንጂ የፍጥጫ ምንጭ ሊሆን እንደማይገባ አሳሰቡ። ፕሬዝዳንቷ በ74ኛው የድርጅቱ ጉባኤ ላይ በአማርኛ ባደረጉት ንግግር ላይ ኢትዮጵያን በተመለከተ የተለያዩ ጉዳዮችን ያነሱ ሲሆን በማጠቃለያቸው ላይ የግብጹ ፕሬዝዳንት ከእርሳቸው ቀደም ብለው አባይን በተመለከ ለገለጹት ስጋት ምላሽ ሰጥተዋል። የግብጹ ፕሬዝዳንት አብዱል ፋታህ አልሲሲ…

Read More →
ህገ መንግስቱ ሁሉን በሚያስተሳስር መልኩ እንዲሻሻል ተጠየቀ
By: Date: September 21, 2019 Categories: መንግስትና አስተዳደር Tags:

  ህገመንግስቱ የአማራና ሌሎች ህዝቦችን እኩልነት፣ ፍትህና ነፃነት በእኩል መንገድ በሚያስተሳስር መልኩ መሻሻል እንዳለበት የአማራ ምሁራን መማክርት ዓለም አቀፍ ጉባኤ ጠየቀ፡፡ ጉባኤው ዛሬ ማምሻውን ለሁለት ቀናት ሲያካሂደው የነበረውን ውይይት አጠናቋል፡፡ በውይይቱም ለክልሉ ቀጣይ እድገት ያስፈልጋሉ ተብለው የተለዩ የመፍትሄ ሃሳቦች በአቋም መግለጫ መልክ ቀርበዋል፡፡ ጉባኤው በአቋም መግለጫው ህገመንግስቱ የአማራና ሌሎች ህዝቦችን የእኩልነት የፍትህ፣ የነፃትና ሁሉንም በሚያስተሳስር…

Read More →
የኢትዮጵያ መርከቦች ለኢትዮጵያ ነዳጅ እየጫኑ አለመሆኑ ተገለጸ
By: Date: September 21, 2019 Categories: መንግስትና አስተዳደር Tags:

የኢትዮጵያ ባሕር ሎጂስቲክስ አገልግሎት ድርጅት 1 ነጥብ 7 ቢሊዮን ብር ትርፍ ማግኘቱን አስታወቀ ነገር ግን ለሜቴክ በዱቤ የሰጠው የ2 ቢሊዮን ብር ዱቤ አገልግሎት እንዳልተከፈለው ገልጿል፡፡ የኢትዮጵያ ባሕር ሎጂስቲክስ አገልግሎት ድርጅት ባለፈው የበጀት ዓመት አንድ ነጥብ ሰባት ቢሊዮን ትርፍ ማግኘቱን ገለጸ፡፡ የአገልግሎቱ ዋና ሥራ አስፈፃሚ አቶ ሮባ መገርሳ እንዳስታወቁት ባለፈው ዓመት አማካይ የኮንቲነር የወደብ ቆይታ 6…

Read More →
የአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን ከ80 ሚሊየን ብር በላይ አልተከፈለኝም
By: Date: September 20, 2019 Categories: መንግስትና አስተዳደር

ባለስልጣኑ ዛሬ በመስሪያ ቤቱ አዲስ የጀመራቸውን አገልግሎቶች በተመለከተ መግለጫ ሰጥቷል፡፡በመግለጫውም በአዲስ አበባ የሚገኙ 3 ሺ የሚጠጉ ድርጅቶች 80 ሚሊየን ብር የአገልግሎት ሒሳብ አልከፈሉኝም ብሏል፡፡ በመቶ ሺ የሚቆጠሩ የግል ደንበኞችም ሒሳባቸውን ለመክፈል በመወላወል ላይ ናቸው ብሏል፡፡የባለስልጣኑ የደንበኞች አገልግሎት ምክትል ዋና ስራ አስኪያጅ ዛሬ በሰጡት መግለጫ እነዚህ ድርጅቶችና የግል ደንበኞች እስከ መስከረም 18 ቀን 2012 ድረስ የአገልግሎት…

Read More →