Category: መንግስትና አስተዳደር

ዋሊያዎቹ የ8 መቶ ሺህ ብር የማበረታቻ ሽልማት ተበረከተላቸው
By: Date: November 20, 2019 Categories: መንግስትና አስተዳደር

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ለዋሊያዎቹ የ8 መቶ ሺህ ብር የማበረታቻ ሽልማት አበረከተ፡፡ በ2021 የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ትናንት በባህር ዳር ስታዲየም የኮትዲቯር አቻውን 2ለ1 የረታው ኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን በዛሬው ዕለት በአዲስ አበበ ስካይ ላይት ሆቴል የምሳ ግብዣ እና የማበረታቻ ሽልማት እተደረገለት ይገኛል፡፡ የሄብራዊ ቡድኑ አባላት ትናንት ላስመዘገቡት ውጤት ከ20 እስከ 30 ሺህ ብር የማበረታች ሽልማት እየተበረከተላቸው…

Read More →
የኢህአዴግ ምክር ቤት ነገ ይሰበሰባል
By: Date: November 20, 2019 Categories: መንግስትና አስተዳደር Tags:

የኢትዮጵያ ህዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲ ግንባር /ኢህአዴግ/ በነገው እለት (ህዳር 11/ 2012) ስብሰባውን እንደሚያካሂድ ጽህፈት ቤቱ አስታውቋል፡፡ የኢትዮጵያ ህዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲ ግንባር /ኢህአዴግ/ በነገው እለት (ህዳር 11/ 2012) ስብሰባውን እንደሚያካሂድ ጽህፈት ቤቱ አስታውቋል፡፡ የኢትዮጵያ ህዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲ ግንባር /ኢህአዴግ/ በነገው እለት (ህዳር 11/ 2012) ስብሰባውን እንደሚያካሂድ ጽህፈት ቤቱ አስታውቋል፡፡ የኢትዮጵያ ህዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲ ግንባር /ኢህአዴግ/ በነገው…

Read More →
የተዋሀደው ፓርቲ ህገ ደንብ ፀድቆ ወደምክር ቤት ተመራ
By: Date: November 18, 2019 Categories: መንግስትና አስተዳደር

የኢህአዴግ ማዕከላዊ ኮሚቴ በተዋሐደዉ ፓርቲ ሕገ ደንብ ላይ ዛሬ በመወያየት አፅድቆ ወደ ህአዴግ ኢምክር ቤት እንዲመራ መወሰኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ገለፁ። ማዕከላዊ ኮሚቴው በሦስቱ ቀናት ስብሰባው ሦስት መሠረታዊ ጉዳዮችን ማፅደቁን የገለፁት ጠቅላይ ሚኒስትሩ የመጀመሪያው በጥልቅ ተወያይቶ ያጸደቀው የፓርቲውን ውሕደት፤ አሳታፊነትና አካታችነት ነው ብለዋል። ሁለተኛው ሁሉንም ማኅበረሰብ ወደፊት የሚያራምደውን የፓርቲዉን ፕሮግራም ሲሆን ሦስተኛው ሕገ ደንቡን…

Read More →
ለልማት ተነሽ አርሶአደሮችና ቤተሰቦቻቸው ንግድ ቤቶች ሊሰጣቸው ነው
By: Date: November 18, 2019 Categories: መንግስትና አስተዳደር

ዋዜማ ራዲዮ- በአዲስ አበባ ዳርቻ በተለያየ ጊዜ በልማት ምክንያት ከቀያቸውና ከይዞታቸው በልማትና በተለያዪ ምክንያቶች ተነሱ ለተባሉ አርሶአደሮችና ልጆቻቸው በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በተሰሩ የጋራ መኖርያ ቤቶች (ኮንደሚኒየም) ላይ ያሉ የንግድ ቤቶች ሊሰጣቸው እንደሆነ ዋዜማ ራዲዮ ማረጋገጥ ችላለች። የንግድ ቤቶቹም በተለያዩ አካባቢዎች የሚገኙ የጋራ መኖርያ ቤቶች ላይ ያሉትን የሚጨምር ሲሆን : የልማት ተነሽ አርሶ አደሮችን እና…

Read More →
የኢህአዴግን ውህደት አስመልክቶ ትናንት የተደረገው ስብሰባ አመርቂ ውጤት ማስመዝገቡን ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ተናገሩ
By: Date: November 17, 2019 Categories: መንግስትና አስተዳደር Tags:

በትናንትናው ዕለት የኢህአዴግን ውህደት አስመልክቶ የተደረገው የግንባሩ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ስብሰሰባ አመርቂ ውጤት ማስመዝገቡን ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ተናገሩ። ውህደቱ የኢትዮጵያን የፌዴራል ሥርዓት ይበልጥ የሚያጠናክር እና ተሰሚነት ላልነበራቸው አጋር ድርጅቶች እኩል ድምጽ የሚሰጥ እንዲሆን አቅጣጫ መቀመጡን ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከስብሰባው በኋላ በፌስቡክ ገፃቸው ባሰፈሩት መልዕክት ገልፀዋል። ውህደቱ ኅብረ ብሔራዊነትን የሚያጸና እንዲሁም አካታችነትንና ፍትሐዊ ውክልናን የሚያረጋግጥ ሁነኛ…

Read More →
ሰበር ዜና – ኢህአዴግ ውህደቱን አጸደቀ
By: Date: November 16, 2019 Categories: መንግስትና አስተዳደር

ኮሚቴው በውህደቱ ማዕቀፍ ውሰጥ ትኩረት ሊደረግባቸው የሚገቡ ዋና ዋና ጉዳዮችን በስፋት እንስቶ መወያየየቱንም የኢህአዴግ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባል አቶ ፍቃዱ ተሰማ በተለይ ለኢትቪ ተናግረዋል:: በዚህም ህብረ ብሔራዊ ፌደራሊዝም ተጠናክሮ በሚቀጥልበትና የራስ አስተዳደር በሚጎለብትበት ሁኔታ ላይ ኮሚቴው በዛሬው ስብሰባው ትኩረት ሰጥቶ በዝርዝር መወያየቱንም ገልፀዋል:: የቋንቋ ብዝሃነት ፣ የብሔር እና ሀገራዊ ማንነትን ሚዛኑን በጠበቀ መልክ እንዲጠናከር የሚሉት…

Read More →
ህግና ስርዓት የአሽከርካሪ ብቃት ማረጋገጫ ፈቃድና ተያያዥ የአገልግሎቶች ክፍያ ጨመረ
By: Date: November 16, 2019 Categories: መንግስትና አስተዳደር Tags:

የአሽከርካሪ ብቃት ማረጋገጫ ፈቃድ ለመስጠትና ተያያዥነት ላላቸው አገልግሎቶች የሚጠየቀው ክፍያ ማሻሻያ ተደርጎበት በሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር 450/2011 ፀድቋል። በዚህ መሠረት ለአሽከርካሪ ብቃት ማረጋገጫ ፈቃድ 680 ብር፣ ለብቃት ማረጋገጫ ፈቃድ እድሳት፣ ምትክ ወይም ዓለም አቀፍ መንጃ ፍቃድ 620 ብር፣ ለማሰልጠኛ ተቋማት ወይም የራሳቸውን ሰራተኞች ለሚያሠለጥኑ ሌሎች ተቋማት አዲስ ወይም ምትክ ፈቃድ ደግሞ 5 ሺህ 175…

Read More →
የኢሕአዴግ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ስለውሕደቱ አቅጣጫ ሊያስቀምጥ እንጅ ውሳኔ ሊያሳልፍ እንደማይችል አስተያዬት ሰጭዎች ገለጹ፡፡
By: Date: November 16, 2019 Categories: መንግስትና አስተዳደር Tags:

የኢሕአዴግ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ዛሬ በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ለመወያዬት ስብሰባ ተቀምጧል፤ ከዚህ ጋር በተያያዘ በርካቶች ስለውሕደቱ ውሳኔ እንደሚያሳልፍ እየጠበቁ ነው። አንዳንዶች ደግሞ ስለውሕደቱ አቅጣጫ ሊያስቀምጥ እንደሚችል እንደሚገምቱና በውሕደቱ ዙሪያ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴውም ሆነ ማዕከላዊ ኮሚቴው የመወሰን ስልጣን እንደሌለው እየገለጹ ነው፡፡ የአማራ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ ምክር ቤት ሰብሳቢና የሕግ ባለሙያ አቶ ሐዲስ ሐረገወይን ለአብመድ በሰጡት አስተያዬት…

Read More →
በዘረፋ እና በማጭበርበር ወንጀል የተጠረጠሩ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ውለዋል – ፌዴራል ፖሊስ
By: Date: November 15, 2019 Categories: መንግስትና አስተዳደር Tags:

የፌደራል ወንጀል ምርመራ ቢሮ ከአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ጋር በመተባበር ባደረገው ክትትል ከሐምሌ 1 2011 ዓ.ም ጀምሮ በሀገሪቱ በሚገኙት በተለያዩ የፋይናንስ ተቋማት ላይ የዘረፋ ወንጀል ፈፅመዋል የተባሉ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የፌዴራል ፖሊስ ገለጸ። የአንድን የፋይናንስ ተቋም ካዝናን በፌሮ ብረት በመገንጠል ከ1 ሚሊየን 5 መቶ 23 ሺህ ብር በላይ የዘረፉትን ጨምሮ በሌሎች 3 የፋይናንስ ተቋማት…

Read More →
ምጣኔ ሃብት / ኢኮኖሚ ሜቴክ ከኪሳራ ወደትርፍ ተሸጋገረ
By: Date: November 13, 2019 Categories: መንግስትና አስተዳደር Tags:

በ2012 በጀት የመጀመሪያው ሩብ ዓመት በአምራች ዘርፍ የተሰማሩ አምስት ድርጅቶች ከታክስ በፊት 174 ሚሊዮን ብር ማትረፋቸው የመንግሥት የልማት ድርጅቶች ይዞታና አስተዳደር ኤጀንሲ አስታወቀ ፡፡ በኤጀንሲው ሥር ያሉና በአምራች ዘርፍ የተሰማሩ አምስት የልማት ድርጅቶች በተጠናቀቀው የ2012 በጀት የመጀመሪያው ሩብ ዓመት ከታክስ በፊት ብር 233 ነጥብ 9 ሚሊዮን ለማትረፍ አቅደው በጊዚያዊ የሂሳብ መረጃ መሠረት ብር 174 ሚሊዮን…

Read More →
በባህርዳርና አዲስ አበባ የተፈፀመው ጥቃት በብርጋዴር ጀኔራል አሳምነው ፅጌ የተመራ መፈቅለ መንግስት ሙከራ ነው -ፌዴራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ
By: Date: November 13, 2019 Categories: መንግስትና አስተዳደር Tags:

በባህርዳር እና አዲስ አበባ ከፍተኛ የመንግስት የስራ ሃላፊዎች ላይ የተፈፀሙት ጥቃቶች በብርጋዴር ጀኔራል አሳምነው ፅጌ የተመራ መፈንቅለ መንግስት ሙከራ መሆኑን የፌደራል ጠቅላይ ዓቃቤ ህግ አስታወቀ፡፡ የፌዴራል ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ ሰኔ 15 በአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድርና የስራ ባልደረቦቻቸው እንዲሁም በቀድሞው የጦር ሃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ጄኔራል ሰዓረ መኮንን ላይ የተፈፀመውን ጥቃት አስመልክቶ መግለጫ ሰጥቷል፡፡ በአማራ ክልል…

Read More →
በድሬዳዋ ከጥቅምት 30 ጀምሮ ግጭት እንደነበር የተናገሩት ኃላፊው ትናንትናና ዛሬም ግጭት ተቀስቅሶ ጉዳት መድረሱን ተናግረዋል።
By: Date: November 13, 2019 Categories: መንግስትና አስተዳደር Tags:

የመንግስት ኮሙኑኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ተወካይ ኃላፊ የሆኑት አቶ ሚካኤል እንዳለ ለቢቢሲ እንደገለፁት በድሬደዋ በተደጋጋሚ ግጭት የሚከሰትባቸው ቀበሌ 6፣ ቀፊራ ደቻቱና መጋላ ፣ በቀበሌ 05 ገንዳ አዳ፣ እንዲሁም ቀበሌ 09 ገንደ ጋራ የሚባሉ ቦታዎች ናቸው። በድሬዳዋ ከጥቅምት 30 ጀምሮ ግጭት እንደነበር የተናገሩት ኃላፊው ትናንትናና ዛሬም ግጭት ተቀስቅሶ ጉዳት መድረሱን ተናግረዋል። ዛሬ በተቀሰቀሰው ግጭት ከፍተኛም መካከለኛም ጉዳት…

Read More →
እየተሻሻለ በሚገኘው የፀረ ሽብር ህግ በደህንነት መስሪያ ቤት ብቻ በሚቀርብ መረጃ ተጠርጣሪዎችን ለብይን የሚዳርገው አሰራር እንዲቀር መደረጉ ተገለፀ
By: Date: November 13, 2019 Categories: መንግስትና አስተዳደር Tags:

በደህንነት መስሪያ ቤት ብቻ በሚቀርብ መረጃ ተጠርጣሪዎችን ለብይን የሚዳርገውን አሰራር በሚያስቀር አዋጅ ላይ ውይይት ተካሄደ፡፡ ከዚህ በፊት በስራ ላይ የነበረው የፀረ ሽብር ህግ አዋጅ የሰብዓዊና ዴሞክራሲያዊ መብቶችን ይጥሳል፤ መንግስት ተቃዋሚዎችን ለማሰር ተጠቅሞበታል የሚል ክስ ይቀርብበታል፡፡ ከባለፈው ዓመት ጀምሮ ሲሻሻል የቆየው ይህ ህግ በይዘትም ሆነ በአተገባበሩ ላይ በርካታ ችግሮች ሲስተዋሉበት እንደነበረ ነው የሚነገረው፡፡ ይህንንም ተከትሎ 13…

Read More →
የወገንህን ህልም ታጨልማለህ! – የአምቦ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት
By: Date: November 13, 2019 Categories: መንግስትና አስተዳደር Tags:

የአምቦ ዩኒቨርስቲ ፕሬዝዳንት ልብ የሚነካ መልዕክት ለሁሉም ተማሪዎች ለሁሉም የኢትዮጵያ ልጆች የአምቦ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ዶር ታደሰ ቀነአ ለዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ያስተላለፉት ስሜትን የሚነካ መልዕክት። ”አጠገባችሁ ያለው ተማሪ ወንድማችሁ እንደናንተው ከምስኪን ቤተሰብ የተገኘ፣ ጭራሮ ለቅማ፣ ጠላ ሽጣ፣ ግፋ ቢል በጉሊት ችርቻሮ ወይም በመንግሥት ስራ ከእጅ ወደ አፍ ኑሮ የምትኖር የአንተንው እናት የምትመስል እናት ሀርሜ አለችው። እንዳንተው በእርሻ፣…

Read More →
የአማራ ክልል ምክር ቤት የአራት ዳኞችን ሹመት በማፅደቅ ጉባኤውን አጠናቀቀ
By: Date: November 11, 2019 Categories: መንግስትና አስተዳደር Tags:

የአማራ ክልል ምክር ቤት 14ኛ መደበኛ ጉባኤ በክልሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ለደብረብርሃን ቋሚ ምድብ ችሎት የሚሰሩ የ4 ዳኞች ሹመት በመስጠት ተጠናቀቀ። ሹመቱ የተሰጣቸው በትምህርት ዝግጅታቸው፣ በሥራ ልምዳቸውና በብቃታቸው ተለይተው የተመረጡ መሆናቸውን የክልሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ተወካይ ፕሬዚዳንት አቶ አብዬ ካሳሁን ለምክር ቤቱ አስረድተዋል። በእዚህም የዳኝነት ሹመት የተሰጣቸው ወይዘሮ መሰረት መንግስቱ፣ አቶ ማህተመ ሰይፉ፣ አቶ ቸርነት…

Read More →
በወልዲያ ዩኒቨርሲቲ በተከሰተው ግጭት የተጠረጠሩ 13 ግለስቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ
By: Date: November 11, 2019 Categories: መንግስትና አስተዳደር Tags:

በወልዲያ ዩኒቨርሲቲ በተከሰተው ግጭት የተጠረጠሩ 13 ግለስቦች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን ዩኒቨርሲቲው አስታወቀ። ከግጭቱ ጋር በተያያዘ ተሳታፊና ተባባሪዎች ናቸው ተብለው የተጠረጠሩ 13 ተማሪዎች በቁጥጥር ስር ውለው ምርመራ እየተካሄደባቸው መሆኑን ነው ዩኒቨርሲቲው ዛሬ የገለጸው ፡፡ በአሁኑ ስዓትም የወልድያ ከተማ የሀይማኖት አባቶችና የሀገር ሽማግሌዎች ከተማሪዎች ጋር እየተወያዩ ነው ተብሏል ፡፡ የግቢው የፀጥታ ሁኔታም አየተረጋጋ ይገኛል፡፡ አጠቃላይ ዩኒቨርሲቲው የነበረውን…

Read More →
የኢትዮጵያ ብሮድካስት ባለስልጣን ለአንድ መገናኛ ብዙሃን ከባድ ማስጠንቀቂያ መስጠቱን አስታወቀ።
By: Date: November 11, 2019 Categories: መንግስትና አስተዳደር Tags:

የባለሰልጣኑ ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ጌታቸው ድንቁ ለኢትዮ ኤፍ ኤም እንዳሉት አንድ መገናኛ ብዙሃን የኢትዮጵያን የብሮድካስት ህግ ተከትሎ ባልሰራ ሚዲያ ላይ ከባድ ማስጠንቀቂያ መስጠታቸውን አስታውቀዋል። ኢትዮ ኤፍ ኤም ማስጠንቀቂያው የተሰጠው ሚዲያ ማን ነው? እርምጃው የተወሰደበትስ ምን አጥፍቶ ነው? የሚሉ ጥያቄዎችን ለዋና ዳይሬክተሩ ያቀረበ ቢሆንም ዋና ዳይሬክተሩ እርምጃ የተወሰደበትን የሚዲያ ተቋም ስም ለጊዜው ከመጥቀስ ተቆጥበዋል። መገናኛ ብዙሃን…

Read More →