ምርጫው በተቀመጠለት ጊዜ በእርግጠኝነት ይካሄዳል ወ/ሪት ብርቱካን ሚዴቅሳ
ቀጣዩ ሀገር አቀፍ ምርጫ በተቀመጠለት ጊዜ በእርግጠኝነት እንደሚካሄድ የምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ ወሪት ብርቱካን ሚዴቅሳ ተናገሩ። ከኢቲቪ ጋር ቆይታ ያደረጉት ሰብሳቢዋ ምርጫውን ለማከናወን ያለውን አጭር ጊዜ...
ቀጣዩ ሀገር አቀፍ ምርጫ በተቀመጠለት ጊዜ በእርግጠኝነት እንደሚካሄድ የምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ ወሪት ብርቱካን ሚዴቅሳ ተናገሩ። ከኢቲቪ ጋር ቆይታ ያደረጉት ሰብሳቢዋ ምርጫውን ለማከናወን ያለውን አጭር ጊዜ...
ኢፕድ – የጠቅላይ ፍርድቤት ፕሬዚዳንት ወይዘሮ መአዛ አሸናፊ በትላንትናው ዕለት ዓለማቀፍ የሰብአዊ መብት ቀንን ምክንያት በማድረግ ከዳግማዊ ምኒሊክ መሰናዶ ትምህርት ቤት ተማተማሪዎች ጋር በተደረገው የውይይት...
የፌዴሬሽን ምክር ቤት ትልልቅ ስራዎችን ቢሰራም መገናኛ ብዙሃን ተገቢውን ሽፋን እየሰጣቸው አለመሆኑን የምክር ቤቱ አፈ ጉባኤ ተናገሩ፡፡ አፈ ጉባኤዋ ወይዘሮ ኬሪያ ኢብረሂም እንደተናገሩት በአዋሳኝ ቦታ...
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ምክትል ፕሬዝደንት አቶ ሽመልስ አብዲሳ የተመራው ልዑካን ቡድን በጅቡቲ ጉብኝት እያደረገ ነው፡፡ በጅቡቲ የኢትዮጵያ አምባሳደር አብዱልአዚዝ መሀመድ ለልዑክ ቡድኑ አቀባበል አድርገውለታል፡፡ ልዑክ...
ከብዙ ውጣ ውረድና ድካም በኋላ ተሳክቶላቸው በነጻነት አርማቸው አዲስ አበባ የተሰባሰቡት 32ቱ ነፃ የአፍሪካ ሃገራት መሪዎች ከግንቦት 14 እስከ 17 ቀን 1955 ዓ.ም ከመከሩ በኋላ...
በኦሮሚያ ክልል አስተናጋጅነት 14ኛው የኢትዮጵያ ብሄር፣ ብሄረሰቦችና ህዝቦች ቀን በዓል በአዲስ አበባ ስታዲየም በድምቀት እየተከበረ ነው። በበዓሉ ላይ ከመላው ሀገሪቱ የተውጣጡ የኢትዮጵያ ብሄር፣ ብሄረሰቦችና ህዝቦች...
ጠ/ሚ አብይ አህመድ በብሄረሰቦች በአል ላይ ተገኝተው ፦ “የኢትዮጵያን ብልጽግናና መጻዒ እጣ ፋንታዋን ለመወሰን ለሚደረግ ማንኛውም መስዋዕትነት ራሳችሁን እንድታዘጋጁ ጥሪ አቀርባለሁ።” ብለዋል። ለጊዜው የይሆናል ትንተና...
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የከተማዋን ማስተር ፕላን ሊያሻሽል ነው፤ በከተማዋ ያሉት የክፍለ ከተማዎች ቁጥርም ወደ አስራ ሶስት ከፍ ሊል ነው በሚል በማህበራዊ ሚዲያ እየተዘዋወረ ያለው...
በአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ጉዳያቸው እየታዩ ከሚገኙ ከሰኔ 15 ቀን 2011 ዓ.ም የአማራ ክልል የከፍተኛ ባለስልጣናት ግድያ ጋር በተያያዘ የተከሰሱ ተጠርጣሪዎች የክስ ዝርዝር ዛሬ...
የኬንያው ኬቲኤን ቴሌቪዥን ጣቢያ ዛሬ ከኦብነግ ሊቀመንበሩ ዶ/ር አብዱራህማን ማሀዲ ጋር ቃለምልልስ ያደረገ ሲሆን፣ እሳቸውም በብልፅግና ፓርቲ ሀሳብ እንደማይሥማሙ በቃለ ምልልሳቸው ተናግረዋል፡፡ ቴሌቪዥን ጣቢያው ‹‹ቦተም...