Category: ቪዲዮዎች

ወጣቷ ተዋናይት ማስተዋል ወንደሰን ዛሬም ይህን አጭር የቪዲዮ መልዕክት አስተላልፋለች፡፡ መልዕክቷ እጅግ አጭር ቃላቶቿ የተቆጠቡ እንዲሁም ስሜቷ በጣም የተረበሸ ይመስላል፡፡ ይህን ቪዲዮ ሰላም ነኝ ለማለት የለቀቀችው ቢሆንም ከጀርባ ግን የተለየ ነገር ያለ ይመስላል፡፡ በመሆኑም ወዳጅ ዘመድ ወይም በዱባይ አካባቢ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ልጅቱን እግኝቶ ሊረዳት ይገባል የሚል እምነት አለን፡፡ ቪዲዮውን ተመልከቱት
Read More →