Category: የግል እይታ

የባህር ወደብ ባለቤት እንዴት መሆን እንችላለን
By: Date: April 27, 2020 Categories: የግል እይታ Tags:

ስለ ባህር በር አስፈላጊነት አልዘረዝርም፤ ግን እንዴት ኢትዮጵያ በሰላማዊ መንገድ የባህር በር ባለቤት መሆን ትችላለች የሚለው ላይ የመፍትሔ ሀሳብ ማቅረብ ብቻ ነው፡፡ በዓለም ላይ አርባ ዘጠኝ አገሮችና አምስት ከፊል እውቅና ያላቸው ግዛቶች የባህር በር የላቸውም፡፡ ወደብ አልባ ከሆኑ አገሮች መካከል የኢትዮጵያን የሚያክል የሕዝብ ብዛት ያለው አገር የለም፡፡ ባህር በር በሌላቸው አገሮች ከሚኖረው አጠቃላይ ሕዝብ ሩብ…

Read More →
የጄኔራሎቹ ቃለ ምልልስ
By: Date: April 23, 2020 Categories: የግል እይታ

በኮሮና ቫይረስ ሥርጭት ምክንያት እቤት ስንውል ጊዜያችንን በተለያዩ ጠቃሚ ነገሮች እንደምናሳልፋቸው ይገመታል፡፡ ለዚሁ ዓላማ በሚል ከዛሬ ሰባት ዓመታት በፊት በዝዋይ እስር ቤት ቃለ መጠይቅ አድርጌላቸው ሃሳባቸውን በመጀመርያ መጽሐፌ (የነፃነት ድምጾች ላይ) ለንባብ ካበቃሁላቸው የእስር አጋሮቼ ሁለቱ ብ/ጄ/ል ተፈራማሞ እና ብ/ጄ/ል አሳምነው ጽጌ ናቸው፡፡ ጊዜው የቆየ ቢመስልም በወቅቱ የተነሱት ነገሮች ምን ያህል መሰረታዊ እንደሆኑ ያስተዋልኩት መለስ…

Read More →
እነ ዐብይ አሕመድ ለውጥ ብለው እየተናገሩት ያለው ሕገ መንግሥቱን መተግበራቸውን ነው እኛ የምንፈልገው ለውጥ ደግሞ የሕገ መንግሥቱን መለወጥ ነው ፕሮፌሰር ጌታቸው ኃይሌ
By: Date: April 21, 2020 Categories: የግል እይታ Tags:

ለውጥ ሥርዓትን በመቀየር ወይም በአዲስ በመተካት እንጅ ሰዎችን በሌሎች ሰዎች ወይም ደግሞ አንድን የፖለቲካ ማኅበር በሌላ በመተካት አይመጣም፤ አንዲህ ሆነ ማለት ደግሞ ያው የተለመደው ጉልቻ ቢለዎጥ ወጥ አያጣፍጥም ከሚለው ዛሬም አለመውጣታችን ያሳያል። የሥርዓት ለውጥ የሚጀምረው የሥርዓቱ ቁንጮ የሆነውን ሕገመንግሥት ከመቀየር ነው። ሕገ መንግሥታዊ ሽፋን የተሰጠው የህውሓት የከፋፍለህ ግዛው ትርክትም ፍሬያማነቱን አጠናክሮ ቀጥሏል፡፡ ሚሊዮኖች በአገራቸው ላይ…

Read More →
ለአንድ ወር በራሳቸው እግር መቆም የተሳናቸው ራስ ወዳድ የግል ትምህርት ቤቶቻችን
By: Date: April 21, 2020 Categories: የግል እይታ

ኢትዮጵያ ውስጥ ላለፉት አመታት በግል ሴክተሩ ዘርፍ እንደ ግል ትምህርት ቤቶች እግሩን አንፈራግጦ እንዳሻው የሚግጥ ያለ አይመስለኝም። እነዚህ የግል ትምህርት ቤቶች አብዛኞቹ ጥቂቱን የመመስረቻ መስፈርት እንኳ ሳያሟሉ ቆጥና በረት ውስጥ ተማሪ እያስተማሩ ትንሺዬ የመሮጫና የመጫወቻ ሜዳ ሳይኖራቸው ህጻናት የሚሰበስቡ ላቦራቶሪ ላይብረሪና የሰርቶ ማሳያ ማዕከል የሚባሉ ነገሮች ተፈልገው የማይገኙባቸው ከህንድ መጽሀፍት ፎቶ ኮፒ ባደረጓቸው ካሪኩለሞች ኢንተርናሽናል…

Read More →
ፀረ ኢትዮጵያውያንን እንታገላለን
By: Date: April 15, 2020 Categories: የግል እይታ

እንዲህ ያለ አፓርታይድ አመለካከት በዚህ ዘመን የያዘ ሰው ከቶውን እንዴት በአፄዎች ዘመን ህዝቤ ላይ የጭቆና ስርዓት ተዘርግቶ ተበድለን ነበረ ሊል ይችላል? ሁለት ብሄር ሌላውን ብሄር ሊገዛ ዘንድ የቁጥር የበላይነቱ ይፈቅድለታል ብሎ እንኳን መፅሃፍ ማሰብስ በዚህ ዘመን አይከብድም? እንዲህ አይነት ሰው በአሜሪካ የኢትዮጵያ ቆንፅላ ትልቅ ባለስልጣን መሆኑ ደግሞ በቀላሉ የሚታይ አይሆንም። የሶማሌ ህዝብን ከኢትዮጵያ ፖለቲካ እያገለሉ…

Read More →
ዶክተር ደብረ ጽዮን ምነው አሁን ገና ሞት ሸተታቸው?
By: Date: April 14, 2020 Categories: የግል እይታ

ዶ/ር ደብረፅዮን ትላንት ስለኮሮና ቫይረስ አደጋና በእልህና በፍርሃት ለ3 ወር አራዘምነው ስላሉት ህገወጥ የአስቸኳይ ግዜ አዋጅ እንዲሁም ስለፖለቲካ ብዙ የተናገሩበትና ተስፋ መቁረጣቸው የገለፁበት መግለጫቸው በድምፂ ወያነ ቴሌቪዥን ተከታተልኩት። በትግርኛ ቋንቋ የተሰጠው መግለጫቸው እንደ ተለመደው ባረጀ የፖለቲካ ቀረርቶና የስም ማጥፋት ዘመቻ የተሞላ ሆኖ ነገርየው ግን ከዛ ከተለመደው ለየት የሚያደርገው አንድ አዲስ ነገር አልታጣበትም፤ ይህም ዶ/ር ደብረፅዮን…

Read More →
በዚህ ሰዓት ጥያቄው ከዶክተር ቴዎድሮስ አድሃኖም ጎን መቆም አለመቆም አይደለም። ራሱን ዶክተር ቴዎድሮስን መሆን ነው የሚያስፈልገው
By: Date: April 5, 2020 Categories: የግል እይታ

ከአንድ አመት በፊት የኢትዮጵያ አየር መንገድ ንብረት የነበረው አውሮፕላን ደብረዘይት ላይ ተከስክሶ ያ ሁሉ የሰው ልጅ ህይወት ሲረግፍ ነጮች ችግሩን የኢትዮጵያ ብሎም የአፍሪካ ለማድረግ ያልፈነቀሉት ድንጋይ አልነበረም። ችግሩ የቦይንግ አውሮፕላን ምርት እንደሆነ እየታወቀ እነሱ ግን የኢትዮጵያና የአፍሪካ አየር መንገዶች በጣም ደካማ የጥንቃቄ ድክመት  አለባቸው እያሉ የንግድ ጦርነቱን አጧጧፉት። የሆነው ሆነና ግን ኢትዮጵያ የተከሰከሰባት አውሮፕላን ስሪቱ…

Read More →
በዚህ ሰዓት ጥያቄው ከዶክተር ቴዎድሮስ አድሃኖም ጎን መቆም አለመቆም አይደለም፣ ራሱን ዶክተር ቴዎድሮስን መሆን ነው የሚያስፈልገው!
By: Date: April 5, 2020 Categories: የግል እይታ

ከአንድ አመት በፊት የኢትዮጵያ አየር መንገድ ንብረት የነበረው አውሮፕላን ደብረዘይት ላይ ተከስክሶ ያ ሁሉ የሰው ልጅ ህይወት ሲረግፍ ነጮች ችግሩን የኢትዮጵያ ብሎም የአፍሪካ ለማድረግ ያልፈነቀሉት ድንጋይ አልነበረም። ችግሩ የቦይንግ አውሮፕላን ምርት እንደሆነ እየታወቀ እነሱ ግን የኢትዮጵያና የአፍሪካ አየር መንገዶች poor safety record አለባቸው እያሉ የንግድ ጦርነቱን አጧጧፉት። የሆነው ሆነና ግን ኢትዮጵያ የተከሰከሰባት አውሮፕላን ስሪቱ ችግር…

Read More →
በኢትዮጵያ ትግል ለእስር የተዳረገና አለማቀፍ እውቅና ያገኘ አክቲቪስት በዚህ ደረጃ ለትችት ሲወርድ አብይ አህመድ ለዚህ ትውልድ እንደ ቬል ሱሪ ሰፍቶታል ያስብላል
By: Date: April 5, 2020 Categories: የግል እይታ

ጓደኛዬ ወዶት አንብበው ያለኝን ብሎገር በፈቃዱ ሀይሉ የዐቢይ አህመድ ኹለት ዓመት በሚል አርዕስት ያቀረበውን ጹሁፍ አነበብኩት፡፡ ጹሁፉ እንደ ጠቅላይ ሚኒስትራችን ንግግር ሳያቅለሸልሸኝ ነው የጨረስኩት፡፡ በርግጥ አኝኩኝ የማይል ሁለት አስር ደቂቃዎች ፈጅቶ የታጸፈ ጹሁፍ ይመስላል፡፡ ሦስት አስር ዓመታት ሊደፍን ሶስት ዓመታት ብቻ የቀረውን የሕወኃት መር መንግስት ወደ መቀሌ ያሰደደን የጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ ሁለት አመት አስተዳደርን በሦስት…

Read More →