Category: የግል እይታ

በአዲስ አበባ ነዋሪ ሀብት የበለፀገው የቦሌ ክ/ከተማ ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ ጥለሁን ፍቃዱ እና ጋሻ ጃግሬዎቹ
By: Date: June 25, 2020 Categories: የግል እይታ Tags:

“በዜጎች ሀብት የዘረፋ ሰንሰለት ራሱን ያበለፀገ የኦህዴድ ብልፅግና አመራር በቦሌ ክ/ከተማ በጠራራ ፀሀይ መቆያ ያጣ ዘረፋ አጧጡፎታል። የመሬት ወረራ የኮንዶሚኒዬም ቤት ሽያጭ ህገውጥ ተግባር በክፍለ ከተማው እየተፈጸመ ይገኛል። የዚህ እኩይ አላማ ዋነኛ ተዋንያን ግንባር ቀደም ሰው አቶ ጥላሁን ፍቃዱ ነው ኢ/ር ደሳለኝ ተረፈ ኢ/ር ሰናይት ተጠቃሾች ናቸው። ትንሽ ስለኦህዴድ ካድሬ አቶ ጥላሁን ፍቃዱ…..አቶ ጥላሁን ቀደም…

Read More →
የጠገበ ጅብ ሸኝተን የራበው እያነገስን እንዳይሆን!
By: Date: June 24, 2020 Categories: የግል እይታ Tags:

ከወደ አዲስአበባ የሚነሳው የህዝብ ቅሬታ እንዲሁ ችላ ብለው የሚያልፉት አይደለም። የቀድሞ ገዥዎቻችን ለነገ ብለው ያሳደሩትን መሬትና የቁጠባ ቤት አዲሶቹ ሹመኞቻችን ለከስአትም ማዋል አቅቷቸው እንደ ቅርጫ እየተከፋፈሉት እንደሆነ ነዋሪው ወረዳና ቀበሌ ጠቅሶ ” የህግ ያለህ ” እያለ ነው። የመሬት ቅርምቱ ሳይበቃ ህዝብ እናገለግላለን ያሉ ሹመኞች መጀመሪያ አይናቸው የሚያርፈው የከተማው ህዝብ ቆጥቦ የገነባቸውኮንደምኒየም ህንጻዎች ላይ ነው። በግሌ አንድም…

Read More →
አጀንዳ ሲሰጡህ – ሌላ አጀንዳ አላቸው !
By: Date: June 24, 2020 Categories: የግል እይታ Tags:

ሱሌይማን ደደፎ ከኢመሬት ሀጫሉ ሁንዴሳ ከኦ ኤም ኤን አቧራ ሲያስነሱ ተረኞቹ የኦሮሙማ አዝማቾች በአጀንዳ ጠምደውን አንድ ፕሮጀክታቸውን ሊያስፈፅሙ እንደሆነ እንደሆነ አልተጠራጠርኩም። እንደተለመደው ዱካቸውን ተከተልኩ የፈረደበት አዲስ አበባ ላይ ተከለ ኡማን አገኘሁት። ውስጥ ውስጡን ሲያብላለ ካቆያቸው የኦሮሙማ ፕሮጀክት ዛሬ አንዱን ወደ ተግባር አሸጋግሮታል። ዛሬ ሰኔ 16 ቀን በአዲስ አበባ ላሉ የኦሮሚያ ሰራተኞች በሚል ሠንጋ ተራ ከሚገኘው…

Read More →
በሚሊኒየም አዳራሽ ወያኔ መድረክ ላይ — ነበር እነ ሽመልስ ናቸው ያዳኑኝ – ሀጫሉ ሁንዴሳ
By: Date: June 22, 2020 Categories: የግል እይታ

“በሚሊኒዬም አዳራሽ በነበረው ኮንሰርት ላይ ሙዚቃዬን እንዳቀረብኩ ሳልጨርስ መብራት በማጥፋት እንዲቋረጥ ሲደረግ ሽመልስ አብዲሳ ጨለማ ውስጥ ዘሎ መቶ አቀፈኝ። አዲሱ አረጋም መቶ ‘አንተ በቃ መድረክ ላይ ስትወጣ እንደ እብድ ያረግሃል አይደል መዝፈንህ ካልቀረ ደግሞ እንኳን ልክ ልካቸውን ነገርካቸው ብለው አቀፉኝና በጓሮ በር በኩል አውጥተውኝ በሁለት ቪ8 መኪና ይዘውኝ ተፈተለኩ። ወያኔዎች በዛን ደቂቃ ሊገሉኝ ከበው ውጪ…

Read More →
ስለ አባይ ግድብ ብዙ ብዬ አላውቅም ነገር ግን ዛሬ ልናገር።
By: Date: June 22, 2020 Categories: የግል እይታ Tags:

እኔ ሀገሬ ብዬ ለምጠራት አንድ ቀንም ራሴን ለመስጠት ሰስቼ አላውቅም። ለሀገር ሲሆን ልክ እንደ አባቶቼ የእኔ የምለውን ትቼ የእርሷ የሆነውን ዕድሜዬን በሙሉ ሳስቀድም ኖሬያለው። አባቶቼ በደምና በአጥንት ለገነቧት ሀገሬ ፤ እኔ ላቤን እና ወዜን ሰስቼ አላውቅም። በእርግጥም እነርሱ የሞቱላትን ሀገር እኔ ብኖርላት ያንስባታል እንጂ አይበዛባትም። . አሁን ለእርሷ መኖር ብቻ ሳይሆን መሞት አስፈላጊ የሚሆንበት ጊዜ…

Read More →
ምነው አምባሳደር?
By: Date: June 17, 2020 Categories: የግል እይታ

ቅድሚያ_ለሀገራዊ_አጀንዳ (ዮሐንስ መኮንን) ከአምቦ የተገኘችው እና አሁን በሀገረ አሜሪካ የምትኖረው Birhane Beka Geleto አሜሪካዊው አብርሐም ሊንከን እና የኢትዮጵያችን አጼ ምንሊክ እንደሚመሳሰሉባት ጠቅሳ አጼ ምንሊክን አመስግና እንዲህ ስትል ጻፈች፤ • ዘመናዊት ኢትዮጵያን ገንብተዋል፣ • የባርያ ንግድን አስቀርተዋል፤ • የነጭ ተስፋፊዎችን ድል አድርገዋል፤ • የጥቁሮች ነጻነት ምልክት ሆነዋል። ስለዚህም ለአጼ ምኒሊክ፣ ለጣይቱ፣ ለጎበና ለዲነግዴ፣ ለፊታውራሪ ባልቻ ……

Read More →
ከኒዮሊበራሊስት ተላላኪነት ወደ አብዮታዊ ድሞክራትነት የጓድ አምነስቲ ወቅታዊ አቋም!
By: Date: May 30, 2020 Categories: የግል እይታ Tags:

ባለፉት ሁለት ዓመታት በኢትዮጵያ ሰበአዊ መብቶች መጣሳቸዉ አይካድም። ህግን ከማስከበር አንፃር በመንግስት በኩል ውስንነቶች ቢኖሩም የወንጀሉ ዋና ተዋናይ ግን ወያኔ ነበር። ወያኔ ወንጀሉን ከክቡር ጠቅላይ ሚኒስትሩ የግድያ ሙከራ ይጀምራል። የብሔርና የሀይማኖት ግጭት ቀስቅሶ ህይወት እና ንብረት በማጥፋት ይቀጥላል። ተማሪዎችን እርስ በእርስ እስከማባላት ይደርሳል። ዋናዋናዉ ግቡ የሩዋንዳን የዘር ጭፍጨፋ በኢትዮጵያ መድገም እንደሆነ ይታወቃል። ለዓላማዉ ስኬት በርካታ…

Read More →
“ተወልደ ከሻንጣ ጭነት ተነስቶ ስራ አስፈፃሚ ደረጃ መድረስ የአንድን ግለሰብ ብቃት ያሳያል እንጂ ድክመትን አያመለክትም። (ጋዜጠኛ ኤሊያስ መሰረት
By: Date: May 26, 2020 Categories: የግል እይታ Tags:

“ተወልደ ከሻንጣ ጭነት እስከ ፈላጭ ቆራጭ” የሚል ዘ-ሀበሻ ላይ የቀረበ ቪድዮ አየሁ። በግል ምልከታዬ ከታች ተነስቶ ስራ አስፈፃሚ ደረጃ መድረስ የአንድን ግለሰብ ብቃት ያሳያል እንጂ ድክመትን አያመለክትም። ቪድዮው የቀረበበት አካሄድ ግን ብልሹ አሰራርን ማጋለጥ ሳይሆን “ሻንጣ ይጭን ነበር፣ አሁን ግን የኢትዮጵያ አየር መንገድ ሀላፊ ሆነ” ብሎ ግለሰቡን ከዘር ፖለቲካ ጋር በማያያዝ ለማንኳሰስ የተሰራይመስላል በነገራችን ላይ…

Read More →
የወያኔ እና የጓዶቹ አንድነት እና ሦስትነት ዉሸት ክህደት እና አስመሳይነት ታየ ደንደአ
By: Date: May 19, 2020 Categories: የግል እይታ

ክህደት ዉሸት እና አስመሳይነት የወያኔ መለያ መሆናቸዉን ዓለም ያዉቃል። ግራዝማች ግሪሳን ጨምሮ የወያኔ ጓዶችም እነዚህን ባህሪያት ተላብሷል። በዚህ በዚህ ባህሪያቸዉ ብዙዎችን አታሏል። አሁን ደግሞ ራሳቸዉን ጭምር እያታለሉ ይገኛሉ። ትላንት መቀሌ ላይ ሁለት ወጣቶች በወያኔ መገደላቸዉ ታዉቋል። ወያኔ ግን እንደልማዱ አንዱን ክዷል። ሁለተኛዉን ደግሞ ጠላ ስለጠጣ ገደልኩት በማለት መግለጫ አዉጥቷል አሉ። ለካ በወያኔ ህግ ውስኪ ሠፈር…

Read More →
ልደቱ ለጀዋር እርድ የቀረበ የመስዋዕት በሬ
By: Date: May 3, 2020 Categories: የግል እይታ Tags:

ጀዋር መሃመድ ኢትዮጲያን ለማፍረስ መሰረቱን ለመጣል በተቃዋሚዎች ዘንድ ሁሉ አንድ ሀሳብ ቅቡል እንዲሆን በልደቱ በኩል ጮክ ብሎ እያስነገረ ነዉ። ከመስከረም ሰላሳ በሗላ ሁላችንም እኩል ነን። ሁላችንም ወደ እምንፈልገዉ አቅጣጫ መሄድ እንችላለን እያለ እያስነገረ ነዉ። ልክ ይሄ ሀሳብ ቅቡል ከሆነ ብኋላ ጀዋር በሉ እኛም ኦሮሚያን ይዘን እሄዳለን። እናንተም ወደ ፈለጋችሁት ሂዱ ይልሃል። ከጀዋር ጋር ምክክር እና…

Read More →
የኮቪድ 86 እና የኮቪድ 97 ያልተቀደሰ ጋብቻ
By: Date: May 3, 2020 Categories: የግል እይታ

ተቃዋሚ ነን ባዮች የከሰሩ ፖለቲከኞች ሕገ መንግስታዊ ቀውስ ለመፍጠር መንግስትን ጠልፎ በመጣል ሰላምና ደሕንነትን ለማደፍረስ ኮቪድ አስራ ዘጠኝን ን ሰበብ አድርጎ በአቋራጭ ስልጣን ለመያዝ እየተራወጡ ይገኛሉ። የኢትዮጵያ ፖለቲካ ውስጥ ያልተቀደሰ ጋብቻ አደርባይነት አስመሳይነት፣ ሴራ፣ የአቋራጭ ሳቦታጅ ወዘተ በተደጋጋሚ ስለሚደራረብ በክሕደት የተሞላና ወረት የደለለው ነው። ተቃዋሚ ነን ባዮችየከሰ የከሰሩ ፖለቲከኞች ሕገ መንግስታዊ ቀውስ ለመፍጠር መንግስትን ጠልፎ…

Read More →
ለሀገመንግስታዊ ቀውሱ ፖሊቲካዊ መፍትሄ ስንል ምን ማለታችን ነው? – ጃዋር መሀመድ
By: Date: May 2, 2020 Categories: የግል እይታ

ከኮቪድ 19 አለም አቀፋዊ ወረርሽኝ ጋር በተያያዘ በህገራችን ሊካሄድ ታስቦ የነበረው ምርጫ ከመቅርቱ ጋር በተያያዘ በሀገራችን ሊፈጠር በሚችለው ህገ መግስታዊ ቀውስ ዙሪያ የተለያዩ ግለሰቦችና አካላት ሀሳባቸውን በመሰንዘር ላይ ይገኛሉ:: እኛም በበኩላችን ችግሩን ለመፍታት ብቸኛውና የተሻለው አማራጭ ለችግሩ ፓለቲካዊ መፍትሄ መሻት እንደሆነ ስንገልፅ ቆይተናል:: ሕገመንግሥታዊ ቀውሱን በንግግር እና ድርድር ፖሊቲካዊ መፍትሄ መሻት ነው የሚሻለው ስንል አንዳንዶች…

Read More →
ከኮሮና ማዶ የኢትዮጵያ ፓለቲካ አስገራሚ እየሆነ ነው::
By: Date: April 30, 2020 Categories: የግል እይታ

ከትናንት ወዲያ የሕወሃቱ ጌታቸው ረዳ ግማሽ አክቲቪስት ግማሽ ጋዜጠኛ ለሆነው ዳዊት ከበደ የተመረጡ ጥያቄዎች አሸምድዶ ለጃዋር መሃመድ ልኮለት ነበር:: ጥያቄው በግርድፉ ሲጨመቅ በኮሮና ምክኒያት ምርጫው ከተራዘመ የትግራይ ክልል የራሱን ምርጫ ያደርጋልና እናንተም ኦሮምያ ክልል ላይ ምርጫ ይደረግ ብላችሁ ግፉና የፌዴራል መንግስትን አጣብቂኝ ውስጥ እንክተት የሚል አይነት ነበር:: ብልጡ ጃዋር ግን ይህን ጥያቄ ገልብጦ ዳዊትን ግራ…

Read More →
“ህገ-መንግስቱ ራስን የማጥፋት ስምምነት አይደለም።” – አብረሃም ሊንከን (በታዬ ደንደአ)
By: Date: April 30, 2020 Categories: የግል እይታ

የአሜሪካ ህገ-መንግስት በየአራት ዓመቱ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ መካሄድ እንዳለበት ያስቀምጣል። ሆኖም በ1864 ዓም በህጉ መሠረት ምርጫ ማካሄድ ሳይቻል ቀረ። ምክንያቱ ደግሞ ሀገሪቷ የእርስ በርስ ጦርነት ላይ መሆኗ ነበር። አንዳንዶች ግን በህገ-መንግስቱ መሠረት ምርጫ መካሄድ እንደነበረበት ሽንጣቸዉን ገትረዉ ተከራከሩ። አብረሃም ሊንከን “ህገ-መንግስቱ ራስን የማጥፋት ስምምነት አይደለም” ሲል የተናገረዉ ያኔ ነበር። እዉነቱን ነበር። የማንኛዉም ህገመንግስት ቀዳሚ ዓላማ የሀገርን…

Read More →
ዓቢይ የይሁዳ አንበሳን በወፍ ሲለውጠው ያልታሰረ የማይመች ነገር ተናግረሃል ብሎ እስክንድርን ማሰር ለእኔ ክፉ መልእክት አለው – ፕሮፌሰር መስፍን ወልደ ማርያም
By: Date: April 29, 2020 Categories: የግል እይታ

እስክንድር ነጋ እንደገና ታስሮ ተፈታ። በአለፉት አርባ ዓመታት ውስጥ በቅርብ እስለማውቀው እሰክንድር ሌባ አይደለም። እስክንድር ወንጀለኛ አይደለም። እስክንድር የራሱ የሆነ ችግር ያለበት ይመስለኛል። ስንት የተመሰከረለት ሌባ ደረቱን ነፍቶ በኩራት በሚሄድበት አገር ለምን በአገርህ ጉዳይ ሀሳብህን ገለጽህ ተብሎ ሲታሰር በሥልጣን ወንበሩ ላይ የሚለዋወጡት ሁሉ አንድ የሚጋሩትና የማይለቅ በሽታ እንዳለባቸው ያመለክታል። አገሪቱ ከእኛ ሌላ ባለቤት የላትም የሚል…

Read More →
ግን ለምን ስንዱ ብቻ? ሌሎቹስ?!
By: Date: April 29, 2020 Categories: የግል እይታ

ግርግር ለሌባ ይመቻል ይላል የሀገሬ ሰው ሲተርት። በግርግር እና በትርምስ ውስጥ ህግ የለም፣ ተመልካች የለም በሚል እቃ ለማንሳት ደፍ ደፍ የሚሉ የእጅ አመል ያለባቸውን ሌቦች አስተውለን እንድንጠብቅ ለማሳሰብ ነው። በተለይ ደግሞ ሀገራዊ ለውጥ፣ የፖለቲካ ትርምስ፣ የመንግስት ሽግግር በሚኖርበት ወቅት በማህበራዊውም ሆነ በፖለቲካው ውስጥ በርካታ ሌቦች ይከሰታሉ። እንዲህ አይነቶቹን የደርግ ስርዓት በድንገት ወድቆ የኢህአዴግ ስርዓት በድንገት…

Read More →
የጃዋር “የፖለቲካ መፍትሄ” ጥሪ ምን ፍለጋ ነው? – መስከረም አበራ
By: Date: April 29, 2020 Categories: የግል እይታ

እዚህ ሃገር ትልቅ ችግር እየፈጠረ ያለው መርህ አልቦነት ነው፡፡ ፖለቲከኞች እንደ መሪ መርህ አልቦ የመሆናቸው ነገር ህዝቡንም ማወዛገቡ አይቀርም፡፡ የሃገራችን ፖለቲከኞች በአመዛኙ መርህ የሚመስላቸው የራሳቸው ፖለቲካዊ ፍላጎት ነው፡፡ የእነሱ ቀዳሚ ፖለቲካዊ ፍላጎት ደግሞ ስልጣን ላይ መቆናጠጥ ነው፡፡ መርህ አልቦ ሰው ስልጣን የሚፈልገው ደግሞ የሚጠላውን ለማጥፋት ወይ እንደ ህወሃት በመንደር ተቧድኖ ለመዝረፍ አለያም የስነ-ልቦና ቀውስን በንግስና…

Read More →
ስምንተኛው ንጉስና የኢትዮጵያውያን ስነ ልቦና
By: Date: April 28, 2020 Categories: የግል እይታ Tags:

ይህ ልጅ (ስምንተኛው ንጉስ) አየር ላይ አልበቀለም፡፡ ይልቅ በአግባቡ ቢጠና ሰፊውን የሀገራችን ህዝብ ልኬት በሆነ ነበር፡፡ ባንድ ወቅት ታምራት ነገራ ፕሮፌሰር መስፍን ወልደ ማርያም መፅሀፍ ላይ በሰጠው አስተያየት የኢትዮጵያውያን አእምሮ በሚል ርዕስ ጥናት ማደረግ እንደሚፈልግ እግረ መንገዱን ጠቁሞ ነበር። ሄግሊያዊው ፕሮፌሰር ስድብ የቀላቀለ ግሳፄ ጫኑበት፡፡ በአውሮፓ የተለመደውን የጥናት ዘውግ የራስህ ግኝት አስመስለህ አቅርበሃል የሚል ነበር፡፡…

Read More →
ይህቺ ባቄላ ካደረች አትቆረጠምም!!
By: Date: April 27, 2020 Categories: የግል እይታ

የንጉሱ ዙፋን በወርሀ የካቲት 1966 ከተገረሰሰ በኋላ ኢትዮጵያ ውስጥ “ንጉስ፣ ንግስና፣ ዙፋን” የሚሉ ሹሽክሹክታዎችና ወሬዎች መሰማት የጀመሩት ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ፓርላማ ላይ ለመጀመርያ ጊዜ ሲናገር [በወቅቱ በህይወታችን ውስጥ የእናቶችና የሴቶችን ድርሻ በማሳየት] “እናቴ በልጅነቴ ንጉስ ትሆናለህ ትለኝ ነበር” በማለት ሰው እንዴት ከልጅነቱ ራዕይ እንደሚሰንቅ ለመግለጽና ራሳቸውም የሀገር መሪ ሆነው ሲሾሙ ለመጀመርያ ጊዜ የተሰማቸውን ስሜት…

Read More →
የራሱን አጀንዳዎች ዘንግቶ በብልጽግና አጀንዳ በከንቱ የሚባክነው ባልደራስ ፓርቲ
By: Date: April 27, 2020 Categories: የግል እይታ Tags:

በአንጋፋው ጋዜጠኛና የመብት ተሟጋች እስክንድር ነጋ የሚመራውና በቅርቡ ወደ ፖለቲካ ፓርቲነት የተለወጠው ባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ ፓርቲ ገዢው ፓርቲ ምንም ብለወጥ በአዲስ አበባ ላይ ያለኝን ፖሊሲም ሆነ አቋሜን አልለውጥም ብሎ ምንችክ ባለበት ታላቅ አንገብጋቢ ጉዳይ ላይ አቋም በመያዝ ስሙ ሊነሳ የሚችል ብቸኛው ፓርቲ መሆኑ እሙን ነው። በርካታ ህብረ ብሄራዊ ፓርቲዎች በአዲስ አበባ ጉዳይ ላይ ከገዢው ፓርቲ…

Read More →