Category: የግል እይታ

መለስ ዜናዊን ለብቻው ማድነቅ ይቻላል፡፡ ከዶክተር ዐቢይ ጋር አወዳድሮ ለማድነቅ መሞከር ግን ፈጽሞ የሚቻል አይደለም፡
By: Date: August 20, 2020 Categories: የግል እይታ Tags:

ምክንያት መለስ፡ አንድነቷን ለማስጠበቅ የሚታገል መንግሥት አሰወግዶ ልዩነትን የሚዘራ አሐዳዊ መንግሥት መመስረት የቻለ በደርግ ጥይት ፖለቲከኞቿን የጨረሰች አገር የተረከበ የሚቃወመው ፓርቲ ቀርቶ ግለሰብ እንዲኖር የማይፈልግ የተለየ ሐሳብ ያላቸውን ፖለቲከኞች ፍጻሜ ወህኒ-ቤትና ስደት በማድረግ ከተቃዋሚ የጸዳች አገር ሲመራ የኖረ የጋዜጣና መጽሔቶችን ሚና የሞደሊስቶች ፎቶ አልበምና የብዕር ጓደኛ ፈላጊዎች የማስታወቂያ ሰሌዳ ያደረገ ብቸኛ የመረጃ ምንጫችንን ኢቲቪን አድርጎ…

Read More →
ጃዋር አሳዘነኝም አሳቀኝም! (ብሩክ አበጋዝ)
By: Date: August 17, 2020 Categories: የግል እይታ Tags:

ጃዋር መሀመድ የፖለቲካ እንቅስቃሴ ሲያደርግ ልታሰር እችላለሁ የሚል ሀሳብ ትዝ ብሎት እንደማያውቅ እና የህሊና ቅድመ ዝግጅት እንዳልነበረው ሰሞኑን ፍርድ ቤት እየተመላለሰ ከሚናገረው አቤቱታ መረዳት ይቻላል። ምንም እንኳን በየሜዲያው ለአቋሜ ጽኑ ነኝ፤ ለመሞት ዝግጁ ነኝ በማለት ሲምል ሲገዘት ቢከርምም፤ እውነታው ግን እንኳን ለሞት ዝግጁ ሊሆን ለእስርም አልተዘጋጀም። ድንቅነቱ ጃዋር መሀመድን ያሰረው የእሱ ወዳጅ ህወሓት ሳይሆን በጠሚ…

Read More →
በሌላው አለም የሆነ በኢትዮጵያ ያልሆነ ምን ነገር አለ? (ጋዜጠኛ መላኩ ብርሀኑ)
By: Date: August 10, 2020 Categories: የግል እይታ Tags:

በሌላው አለም የሆነ በኢትዮጵያ ያልሆነ ምን ነገር አለ? በጓንታናሞ ቤይ የሆነ እኛ ጋር ያልሆነ ምን ዓይነት ጭካኔ አለ? በኦሽዊትዝ ካምፕ የተፈጸመ ኢትዪጵያ ውስጥ ያልተፈጸመ ምን ዓይነት ግፍ አለ? በሊቢያና ሲናይ በረሃዎች ላይ የተሰራ በኢትዮጵያ ውስጥ ግን ያልተሰራ ምን ዓይነት አረመኔነት አለ? በኮንጎ ጫካዎች ውስጥ የታየ በኢትዮጵያ ግን ያልታየ ምን አይነት የሰዎች መከራ አለ? በሮሂንጊያ የተፈጸመ…

Read More →
“ዲሞግራፊ መቀየር የሚሉትን ሴይጣናዊና ጅላጅል ሐሳብ ብዙ ሳያጫርሱን ቢተዉት ይመረጣል” (ዶ/ር መኮንን ብሩ)
By: Date: August 9, 2020 Categories: የግል እይታ

ለሁላችሁም; ለአንዲትም ሰከንድ የብሔርተኛነት ስሜት ተሰምቶኝ አያዉቅም። ምንም ነገር ሊቀር ይችላል እንጂ ወደፊትም ቢሆን ማንም ጠባብ ብሔርተኞች ጎራ ሊያገኘኝ አይችልም። ኢትዮጵያ ወይም ምንም የሚል አቋም ከያዝኩ ሰነባብቻለሁ። ምናልባት ከሀገር ዉጪ ስለምኖር ይሆናል እንዲህ ማለት የቀለለኝ። ምንም ይሁን ምን ግን ኢትዮጵያ ወይንም ምንም ብያለሁ። ወደፊትም ለምን ከጥቂቶች ጋር ብቻ አልቀርም ይህ አቋሜ ፅኑ ነዉ። ስለዚህም በፅኑ…

Read More →
ቁማርተኛ እንዳይመራን ማድረግ የእኛ ፋንታ ነው!
By: Date: August 9, 2020 Categories: የግል እይታ Tags:

ቁማርተኛ እንዳይመራን ማድረግ የእኛ ፋንታ ነው ፖለቲካ ቁማር፣ ሸፍጥና ውሽት እንዲሁም የጥሎ ማለፍ የሚሉ ስዎች ጋር ፖለቲካ መጫወት ከባድ ነው። ከባድ ነው ብለህ ጥለ ከወጣህ ደግሞ ሜዳው የእነርሱ ስለሚሆን ክፋቱ የባስ ይሆናል። ስዬ አብርሃ ከስህተት የተማረው ነገር እንዲህ ይለን ነበር፤ “በፖለቲካ ተገፋው ብለህ፣ እግር አትንቀል፣ ቦታ ከለቀቅህ መመለሻ የለውም!” ይላል። ለቁመርተኞች ቦታ ለቀህ፣ ስልጡን ፖለቲካ…

Read More →
የሙስጠፋ ተምሳሌትነት ለኢትዮጵያ አንድነት! (ሙክታሮቪች)
By: Date: August 8, 2020 Categories: የግል እይታ

በአዳማ በተካሄደው የኦሮሞና ሶማሌ ህዝብ የእርቅና የህዝቦች አንድነት መድረክ ላይ ፕሬዝዳንት ሙስጠፌ እንዲህ ብሎ ነበረ። “የኦሮሞ ወንድም ህዝብ ከክልላችን፣ ከሀገራቸው ኢትዮጵያ ምድር ተፈናቅለዋል። በዚህም በጣም እናዝናለን። ከሶማሌ ህዝብ የወጡ የወቅቱ አመራሮች ከኋላቸው አሲረው ለፖለቲካ ትርፍ የኦሮሞን ህዝብ በማዋረድ ለወጥ ለመቀልበስ በፈለጉ ህወሓቶች አይዞህ ባይነት ከፍተኛ ማፈናቀል ተከስቷል። ይህን ተግባር ያስፈፀሙት የእኛው የሶማሌ አመራሮች ናቸው። በዚህም…

Read More →
አዎ! በአያቶቼ፣ በአባቶቼ ነፍጠኛ ነኝ! እና ምን ይጠበስ? (ጫሊ በላይነህ)
By: Date: August 8, 2020 Categories: የግል እይታ

እነሆ ህወሓት ከመራራ ትግልና መሰዋዕትነት በኋላ ከማዕከላዊ መንግስቱ ተሸንፋ ብትባረርም ብልሹ አስተምህሮዋ አገር ማመሱን፣ ማተራመሱን ግን ቀጥሏል። የህወሓት የአመታት የክፋት አዝመራ ፍሬው ጎምርቷል። ህወሓቶች ከጫካ ጀምሮ ለአማራ እና ለክርስቲያኑ በተለይም ለኦርቶዶክስ እምነት ያላቸው ጥላቻ በቃላት የሚገለፅ አልነበረም። እናም አማራ እና ኦርቶዶክስን የሚያጣላሉት በጅምላ “ነፍጠኛ” እያሉ ነበር። ሩዋንዳ ውስጥ ሁቱዎች ቱትሲዎችን ሊጨፈጭፉ ሲሉ የሰጡት ስም “በረሮ”…

Read More →
የምቀኝነት ፖለቲካ
By: Date: July 21, 2020 Categories: የግል እይታ

የኦሮሞ የህግ ባለሙያዎች ስብስብ የሚሰኝ ቡድን ለኖርዌይ የኖቤል ኮሚቴ ጠ/ሚኒስትር አቢይ አህመድ የተሸለሙት የሰላም ሽልማት መልሶ እንዲወስድ አቤቱታ አቅርበዋል። ይህንን ነውረኛ ተግባር ስትመለከት ከሳምንት በፊት ጠቅላይ ሚንስትሩ  ” የምቀኝነት ፖለቲካ ” ሲሉ የጠሩት የጽንፈኞቹ ንቅናቄ እውነታቸውን ነው ለማለት ትገደዳለህ። ራሳቸውን ” የህግ ባለሙያዎች ‘ ሲሉ የጠሩት ግለሰቦች  ከቡራዩ ጀምሮ እስከቅርቡ ዘር ተኮር ግድያና ንብረት ማውደም…

Read More →
ዲያስፖራ ኢትዮጵያውያን ባቢሎናውያን (ተስፍሽ ከካናዳ ቶሮንቶ)
By: Date: July 15, 2020 Categories: የግል እይታ

ጉዳችን ሲጋለጥ!! እኛ እንዲህ ነን። እማማ ኢትዮጵያዬ እንዴት አደርሽ? እኛን ዲያስፖራዊያንን አትጠይቂን እንደተዘበራረቅን ይህው አለንልሽ። ግራ በግራ ሆነንልሻል። ታዲያ ይህ ግራ መጋባት ደግሞ የሚገርምሽ የሚጀምረው ከቤት ከጓዳ ነው። ከባል፣ ከሚስት፣ ከወንድም፣ ከእህት፣ ከጓደኛ፣ ከአያት፣ ብሎ ጨርሶ ነው ወደ ጎረቤት የሚሄደው። የቤታችንን ጉድ እና ችግር ሳንፈታ አውርተን መግባባት ሳንችል እኮ ነው አደባባይ ደግሞ ሰልፍ የምንወጣልሽ ገራሚ…

Read More →
አምስተኛው መንገድ ….አፉ ነው !
By: Date: July 13, 2020 Categories: የግል እይታ

ይሄ ሰውየ ከወራት በፊት ዶ/ር ዓብይን እያንቆለጳጰሰ ህወሀትን ሲሳደብ ነበር። በብቃት ማነስ ከስራ ሲባረር ደግሞ የአዲስ አበባ ቢሮው ተዘግቶ ፌስቡክ ላይ ጭል ጭል በሚለው O M N ከአንዲት ማንበብ እንኳን በወጉ የማትችል ልጅ ጋር ሙሉ ቀን ኦን ላይን ተፋጦ በቃ ደም ስሩ እስኪገታተር “መንገድ ዝጉ፣ ጎማ አቃጥሉ” እያለ ሲወተውት ይውላል …ክፉ ሁኖ ስማርት መሆንምኮ ይቻላል…

Read More →
O M N የሀጫሉን ድረሱልኝ ጩኸት አፍኖ አስገድሎታል!
By: Date: July 11, 2020 Categories: የግል እይታ Tags:

‹የኦሮሞ ድምፅ ›› ነኝ እያለ ከየዋህ ኦሮሞመች ገንዘብ የሚሰበስበው O M N የኦሮሞውን ልጅ የሃጨሉ ሁንዴሳን ድምፅ ማፈኑ ተጋልጧል፡፡ ሀጫሉ የሰጠው ኢንተርቪው ላይ ‹‹ኦነግ ሸኔ ዛቻ እያደረሰበት መሆኑን ››እና ሌሎችም ነገሮችን የገለፀበትን ክፍል O M N ቆርጦ አቅርርቧል፡፡ ምናልባት ያ ኢንተርቪው ሳይቆረጥ ቢቀርብ ኑሮ ሀጫሉ የተለየ ጥበቃ ሊደረግልት ወዳጅ ዘመዶቹም ነፍሱን ሊያትርፉለት ይችሉ ይሆን ነበር…

Read More →
ከባሮ ቱምሳ እስከ ሓጫሉ ሁንዴሳ-አማራ እንዴት ተጠያቂ ይሆናል!? በአቻምየለህ ታምሩ
By: Date: July 11, 2020 Categories: የግል እይታ Tags:

የዐቢይ አሕመድ የአፓርታይድ አገዛዝ ሐጫሉ ሁንዴሳን የገደሉት በኦነግ ታጣቂ ቡድን ተልዕኮ የተሰጣቸው የኦሮሞ ተወላጆች መሆናቸውን በአቃቢ ሕጓ በወይዘሮ አዳነች አበቤ አማካኝነት በዛሬው እለት ከአዲስ አበባ በሰበር ዜና ነግሮናል። የሐጫሉን ግድያ ብቻ ሳይሆን አማራ በኦሮሞ ላይ አደረገ እየተባለ ሲነተርክ የኖረውንና የኦሮሞ ልጆች ሲጋቱት የኖሩትን የጥላቻ ፕሮፓጋንዳ ሁሉ የፈጸሙት ኦነግ አልያም የኦሮሞ ተወላጆች ናቸው። ኦነጋውያን የትግል አባት…

Read More →
“የአብይ መንግስት እጁ አለበት” ዝነኛው የፕሮቴስታንት ዘማሪ ዶክተር ደረጀ ከበደ
By: Date: July 11, 2020 Categories: የግል እይታ

ኢትዮጵያ አትፈርስም የሚሉ ህልመኞች ስትፈርስ አፍጥጠው እያዩዋት ነው። ከሁሉም ከሁሉም የሚያስሳስቡኝ እነኝህ ችግር እያለ የለም የሚሉ ህዝብ እያለቀ ነገ የተሻለ ይሆናል የሚሉ ናቸው። የወደፊቱን የተሻለ ለማድረግ ወይም ዘለቄታ ያለው ሰላም በኢትዮጵያ እንዲሰፍን ወይም ብሄሮች እርስበርስ ሳይጫረሱ በአንድ አገር መኖር እንዲችሉ የሚያመቻች የህገመንግስት፣ የመዋቅርና የመረሆ ለውጥ ሳይደረግ እንዲያው በምኞት ብቻ ኢትዮጵያ አትፈርስም የሚሉ ያሳስቡኛል። ምክንያቱም ኢትዮጵያ…

Read More →
ቢገድል ስለ ኢትዮጵያ – ቢገደል ለኢትዮጵያ! ~ ክብር ለአማራ ይሁን! (የትነበርክ ታደለ)
By: Date: July 5, 2020 Categories: የግል እይታ

እንኳን ደስ ያላችሁ ውድ ኢትዮጵያውያን! እስከዛሬ በታሪክና በአፈ ታሪክ ብቻ የምታውቁት ጠላት ገድሎ ሀገር የሰራው አማራ ዘንድሮ በወንድሞቹ እየሞተ ሀገርን አስቀጠለ! በሞቱ ኢትዮጵያን ከመፍረስ ታደገ! ክብር ለአማራ ይሁን! ኢትዮጵያን የሰራት የሀገር ፍቅርን የዘራባት አማራ ጥንት ጠላት ገድሎ አኖራት ዘንድሮ ሀገር ሰርቶ የሰጣቸው ወንድሞቹ እየገደሉት አስከሬኑን ጎዳና ላይ እየጎተቱት፣ ቤት ንብረቱን በእሳት አንድደው ሲፎክሩ — ዛሬም…

Read More →
By: Date: July 4, 2020 Categories: የግል እይታ

የድምጻዊ ሓጫሉ ሁንዴሳን ግድያ ተከትሎ በቅጽበት ምንም ባልተጨበጠ ማስረጃ በዋናነት አማራ ላይ ያነጣጠረና ቆይቶም ሌሎችንም ያካተተ የዘር ማጥፋት ዘመቻ ታውጆዋል።በዚህ አዋጅ ሳቢያ ከሶስት ቀን በፊት ባወጣነው መረጃ ከመቶ በላይ ንጹሃን መጎዳታቸውን እና መንግስት ህግ እና ሥርዓት የማስከበር ሀላፊነቱን እንዲወጣና የንጹሃንን ሞት እንዲታደግ ጥሪ አድርገናል። በመንግሥት በኩል የተገለጸ የማረጋጋት ሥራ የመሰራቱን ያህል ችግሩን ፍርጥ አድርጎ መፍትሄ…

Read More →
ለሶስት አመት የቀጠለው የሰኔው ሰደድ በዚህ እንዲቋጭ – ተማጽኖዬ! (ፋሲካ ገብርዬ)
By: Date: July 4, 2020 Categories: የግል እይታ

የአርቲስት ሀጫሉን ህልፈት ተከትሎ ከፈጠረብኝ ሀዘንና ድንጋጤ መለስ ስል የታሰበኝ ባለፈው ሳምንት አርቲስት ሀጫሉ በOMN ቃለመጠይቅ ካደረገ በኋላ ስለአጼ ምኒልክ ፈረስ ያነሳው ሀሳብ አወዛጋቢ ሆኖ ስለከረመ፤ የእሱን በሰው መገደል ተከትሎ ፖለቲካዊ የሆኑ ጥያቄዎች እንደሚነሱ እና ጣት መጠቋቆም እንደሚኖር ነበር። ሆኖም በምንም መለኪያ በዚህ ፍጥነት አስከሬኑ እንኳን አፈር ሳይለብስ፥ አሟሟቱ እንኳን በቅጡ ሳይጣራ አገር ዳር እስከዳር…

Read More →
የዶጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ዕጣ ምን ያህል ከነ ጃዋርና የፍርድ ሂደቱ ጋር የተቆራኘ ነው (ዶ/ር መኮንን ብሩ)
By: Date: July 3, 2020 Categories: የግል እይታ Tags:

ይህን መልህክቴን ወይም ሐሳቤን ለመስፈር የተገደድኩት የኢትዮጵያ ሰላምና ደህንነት ሁሌም ስለሚያሳስበኝ ብቻ ሳይሆን የወደፊቱ የኢትዮጵያም ሆነ የዶ/ር አብይ ዕጣ ምን ያህል ከነ ጃዋርና የፍርድ ሂደቱ ጋር የተቆራኘ መሆኑን በመግለፅ ለማሳሰብ ነዉ። የመንግስት ባለስልጣናትም ሆኑ መገናኛ ብዙሃን ላለፉት ሁለትና ሶስት ቀናት ወይም ከአርቲስት አጫሉ መገደል በኃላ ኢትዮጵያ ዉስጥ ለተፈጠረዉ የንብረትና የብዙዎች ንፁሐን መጨፍጨፍ ዋንኛዉ ተጠያቂዎች አቶ…

Read More →
ጀዋርም ሆነ እስክንድር ቢታሰሩ አይሟሙም፣ ይልቅ የጠላት መሳቂያ እንዳንሆን – ሰሚራ አማን
By: Date: July 2, 2020 Categories: የግል እይታ Tags:

ውጭ ሀገር በሰላም እየኖራችሁ በሀገሩ በሰላም የሚኖረውን ምስኪን ህዝብ የምታስጨርሱ እባካችሁ አላህን ፍሩ:: እዚያ ተቀምጠሽ ካልደፈረሰ አይጠራም የምትይ ሁላ እስቲ ወደ ሀገር ገባ ብለሽ ሞታቸውን ሙቺና የደፈረሰውን አጥሪ ምርጫ ሳይካሄድ ገና ለገና ረብሻ ይነሳ ይሆናል እያሉ ተምቦቅብቀው ልጆቻቸውን (ቤተሰቦቻቸውን)ወደ ተለያዩ የውጭ ሀገራት ሲያሸሹ የነበሩ ሁሉ ዛሬ ውጭ ሆነው ከሀገሩ ሌላ መሸሻ የሌለው የደሀውን ልጅ በየቤቱ…

Read More →
የአርበኛ ጃገማ ኬሎ ልጅ ወ/ሮ የትምወርቅ ጃገማ ለንደን ላይ የአጼ ሀይለስላሴን ሀውልት መፍረስ አስመልክቶ ያስተላለፉት መልዕክት
By: Date: July 1, 2020 Categories: የግል እይታ Tags:

ይድረሰ እንግሊዝ ለምትኖሩ የኦሮሞ ተወላጆች የአባባ ጃንሆይ የሐውልት አፍራሾች። እናንተ ማለትም ይሄኔ ቁም ስቅሉን አይቶ ርቦት በረሃ ላይ ውሃ ጠምቶት ባህር ላይ አውሎ ንፋስ አንገላቶት ከጎኑ ወንድሙ እየሞቱ ፍዳውን በልቶ በስንት መከራ ያው ታውቁታላችሁ። እንግሊዝ ለመግባት ያለው መከራ አትዘነጉትም። ይህንን ሁሉ ስቃይና መከራ አልፎ ዛሬ በመኖሪያው ስዓት ያቺ ዘረኝነት ውስጡ በሽታው ስላለ ይህንን ተግባር መፈጸም…

Read More →
“በየሰፈሩ ከኗሪው ጋር ግብግብ እየፈጠሩ መሬት እየወረሩ ያሉትስ እነማን ናቸው?”
By: Date: June 25, 2020 Categories: የግል እይታ

የከተማ መስተዳድሩ ከመሸ ለኮንዶሚኒየም ቤት አድሎአዊ እደላ ጫጫታችን ‘መልስ ‘ ሰጥቷል። መልስ መስጠቱን ሳላመሰግን አላልፍም። “..ሰሞኑን ስናድል የነበረው ቤት አንዳንዶቸ እንደሚሉት ሳይሆን ከአመት በፊት እጣ ወጥቶላቸው ቁልፍ ላልተረከቡ ሰዎች ነው ‘ ያሏት ነገር ትንሽ ፈገግ አስብላኛለች።አንድ ጊዜ ክበበው ገዳ አለ የተባለው ትዝ አለኝ። ክበበው የኮሜዲ ሲዲ የለቀቀ ሰሞን ጋዜጠኞች በየሚዲያው ‘ክበበው ሲኤምሲ አካባቢ ቤት ገዝተሃል…

Read More →