Category: ትንታኔ

የመተከል ነውጥ በሚዲያዎች እንዴት ተዘገበ?
By: Date: October 6, 2020 Categories: ትንታኔ

የመብቶችና ዴሞክራሲ ዕድገት ማዕከል (ካርድ) የግጭት ዘገባዎች እና አዘጋገቦች ግጭትን በመፍታት ወይም በማባባስ ረገድ ሚና ያላቸው መሆኑን እንረዳለን። በዚህ ረገድ በቅርቡ የተከሰተውን ነውጥ (violence) የተመለከቱ ዘገባዎች እና አዘጋገቦችን ቅኝት አድርገናል። በዚህም በርካታ ክፍተቶች እና ተቃርኖዎች አስተውለናል። እንዲህ ዓይነት ክፍተቶች እና ተቃርኖዎች ግጭቶች እና/ወይም ጥቃቶች በተከሰቱ ቁጥር በቅጡ ተረድቶ መፍትሔ ለመፈለግ የሚያስችል መረጃ እንዳይኖር ከማድረጉም በላይ…

Read More →
የሰሜን ሰው እና የብር ፍቅር
By: Date: September 25, 2020 Categories: ትንታኔ Tags:

ዝም ብለህ «ብሩ ፎርጅድ» ነው እያልክ ከምታወራ ብሩ ለምን ተቀየረ ወደፊትስ እንዳይቀየር ምን መደረግ አለበት? በሚለው ዙሪያ ላይ የራስህ አስተዋፅኦ ለማድረግ ብትሞክር የተሻለ ዜጋ ትሆናለህ። መቼም ኢትዩጵያ ውስጥ ስልጣኔም ችግርም የሚመጣው ከወደ ሰሜኑ እንደሆነ ለማወቅ ግድ ንግስተ ሳባን መጠየቅ ያለብን አይመስለኝም። ድሮ ድሮ ከወደ ሰሜኑ ከሚመጡት ችግሮች ይበልጥ ስልጣኔው ይልቅ ስለነበር ለሰሜኑ ሰው ሆነ ለሌላው…

Read More →
የዲዛይን ችግር የሚያንገላታው የአማራ ብልፅግና ፓርቲ? (በመስከረም አበራ)
By: Date: September 19, 2020 Categories: ትንታኔ Tags: ,

ኢህአዴግ የሚባለው ህወሃትን የሶስት ዋነኛ፣የአምስት ምክትል ሎሌዎች ጌታ አድርጎ የኖረው ፓርቲ ፈርሶ ብልፅግና በሚባለው ፓርቲ ሲተካ የሃገራችን ፖለቲካ የተሻለ መስመር ይይዛል ብለው ተስፋ ካደረጉት ወገን ነበርኩ፡፡የተስፋየ ምክንያት በርካታ ነው፡፡አንደኛው የሃገራችን ፖለቲካ በቀላሉ እርምት ሊያገኝ የሚችለው እንዳይሆን አድርጎ ያበላሸው ኢህአዴግ ራሱ እንዳበላሸው አድርጎ ካስተካከለው ነው በሚል ነበር፡፡ ሁለተኛው ምክንያቴ ህዝባዊ ለውጡን ከውስጥ ሆነው ያገዙ የኢህአዴግ ካድሬዎች…

Read More →
በኢኮኖሚያዊ ጉዳዮች ቅድመ ትንበያ የሚታወቀው ሚኪ አማራ ከሁለት አመት በፊት እንዲህ ብሎ ነበር
By: Date: September 14, 2020 Categories: ትንታኔ

ይሄ ቀረፎ መንግስት ደግሞ ስነግረዉ አይሰማኝም፡፡ ጠቅላይ ሚኒስቴር አብይ ስልጣን የያዘ እለት የነገርኩት ነገር ቢኖር የገንዘብ ኖትን መቀየር (demonetization) ካልቻለ ትህነግ በራሱ ማሽን በሚያመርተዉ ብር እና በኩንታል በሀገር ዉስጥም በጎረቤት አገርም ባስቀመጠዉ ገንዘብ ህዝብ ሲያበጣብጥበት ይኖራል ብያለዉ፡፡ በቢሊየን የሚቆጠር የኢትዮጵያ ብር በጎረቤት አገር አለ፡፡ ቻይና ሌላኛዋ ሀገር ነች፡፡ ሀገሪቱ ገቢያ ዉስጥ እንዲዘዋወር ያሳተመችዉ ብር እጅግ ትቂቱ…

Read More →
ኤርትራውያንም አንድ ሰሞን እንዲህ አድርጓቸው ነበር
By: Date: September 7, 2020 Categories: ትንታኔ

ኢትዮጵያ ላይ ስልጣን ካላገኘን እንገንጠል ብሎ የሔደው ሻዕቢያ ከጅምሩ ኤርትራውያንን በእብሪት መንፈስ “እናንተን የመሰለ የለም” ብሏቸው ነው የተነሳው። “ስልጡኗ ኤርትራ” “ከኋላቀሯ ኢትዮጵያ” ለመኖር እንዴት ይቻላታል ተባለ። እናም “ከድል” ማግስት የኤርትራ ልሒቃን ስለኤርትራ ነፃነት ፈንጥዘዋል። ኢትዮጵያ ብቻ ሳትሆን ምስራቅ አፍሪካን የምትገዛ “ሲንጋፖር” ተሳለችና ያልተባለ የለም። ምን በወጣን ተባለ። የኢትዮጵያ ባለጭንቁ የመሐል አገር ልሒቅ ደግሞ “ኢትዮጵያ አንገቷ…

Read More →
የዐፄ ዳዊቷ በራራ፤ በደግማዊ ምኒልክ ዘመን እንደገና የታደሰችው አዲስ አበባ በወያኔና በኦነግ ዘመን በግማሽ ጠበበች እንጂ ፈጽሞ አልሰፋችም!
By: Date: September 6, 2020 Categories: ትንታኔ

ታከለ ኡማ ሳይፈጽመው በመቅረቱ የተፀፀተበትንና ለኦሮሞ ብሔርተኞችን ይቅርታ የጠየቀበትን አዲስ አበባን ፊንፊኔ የማድረግ ቀሪ የኦሮሙማ አላማ እንድታሳካ በዐቢይ አሕመድ ተሰይማ በአዲስ አበባ ሕዝብ ላይ የተጫነችዋ ተረኛዋ ከንቲባ አዳነች አበቤ በትናንትናው እለት ከአገዛዙ ልሳን ጋር ባደረገችው ቃለ መጠይቅ ጀሞ 3፣ ጀሞ 3፣ ሳሚት፣ ቦሌ አያት 5፣ ቦሌ፣ አያት 3 እና ቦሌ 4 ከኢሕአዴግ ዘመን በፊት አዲስ…

Read More →
ታከለ ዑማ 67 ሺህ ገበሬ ተፈናቀለ ብለው ዋሽተዋል
By: Date: September 5, 2020 Categories: ትንታኔ

የኢዜማው እዮብ መሳፍንት ይሄንን ጽፎ በርካቶች ተቀባብለውታል:: እንደ ወንድማችን እዮብ ገለፃ የአዲስ አበባ ስፋት 53 ሺህ ሄክታር ነው:: በቅርቡ ደግሜ የሰማሁት ተዓምረ ኤርሚያስ ለገሰ ዋቅጅራ እንደሚያስረዳው ደግሞ “አዲሳባ መጀመሪያ 21 ሺህ ሄክታር ነበረች ከዛ እነ ኮተቤን እነ አቃቂ እነ ጅማ መንገድ እነ ካራ ቆሬ ሲካተቱበት 54 ሺህ ሄክታር ገባች” ይልሃል ኤርሚያስ ለገሰ:: እንደውም የሱን ሙሉ…

Read More →
በዛሬው ዕለት የሚሰበሰበው የፌደሬሽን ምክርቤት ውሳኔ ፌደራል መንግስቱ በህወሀት ላይ ጦር እንዲሰብቅ ያደርገዋል?
By: Date: September 5, 2020 Categories: ትንታኔ

በአገሪቱ ካሉት ምክር ቤቶች መካከል አንዱ የሆነው የፌዴሬሽን ምክር ቤት ከክልሎች የተወጣጡ ተወካዮች በፌደራል ቁልፍ ጉዳዮች ላይ የሚመክርና ውሳኔ የሚያ ሳልፍ ሸንጎ ነው። ምክር ቤቱ ከዚህ ቀደም ቀርበውለት ከነበሩ ሕጋዊ ጉዳዮች ውጪ ከክልሎች አንጻር ጉልህ የሚባሉ ፈታኝ ሁኔታዎች ገጥመውት አያውቁም። በዚህ ዓመት ግን ከኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ ጋር በተያያዘ የተከሰተው የምርጫ መራዘም የሕግ ትርጓሜን መጠየቁና የትግራይ ክልል…

Read More →
የቀዳማይ ወያኔ ታሪክና ሊላይ ኃይለ ማርያም እያስተጋባው ያለው የፈጠራ ታሪክ ሲፈተሽ
By: Date: September 4, 2020 Categories: ትንታኔ Tags:

(አቻምዬለህ ታምሩ) በክፍል ፩ ባቀረብሁት ጽሑፍ ሊላይ ኃይለ ማርርያም አርበኛ አድርጎ ያቀረባቸውና የ[ቀ]ዳማይ ወያኔ መሪ እንደሆኑ የሚነገርላቸው አባቱ “ብላታ” ኃይለ ማርያም ረዳ ፋሽስት ጣሊያንን አምስት ዓመታት ሙሉ ያገለገሉ ባንዳ ስለመሆናቸው፣ የትግራይ አርበኞች ጸር እንደነበሩና “ብላታ” የሚለው ማዕረግም የተሰጣቸውም በፋሽስት ጣሊያን መሆኑን አውስቻለሁ። ከዚህ በተጨማሪ የኢትዮጵያ አርበኞች ፋሽስትን አቧራ አስገስተው ድል ከነሱ በኋላ ደግሞ ባንዳ ሆነው…

Read More →
የለጋሾች ጫናና ሀገራዊ የኢኮኖሚ ፈተናው ለጠ/ሚ አብይ አህመድ አስተዳደር ራስ ምታት ሆኖ መሰንበቱ አይቀሬ ይመስላል
By: Date: August 31, 2020 Categories: ትንታኔ Tags:

መንግስት የብር በዶላር ምንዛሪ ተመንን በዝግታ ለማዳከም ከለጋሾች ጋር ተስማምቶ ነበር። ይሁን እንጂ የሀገሪቱ ኢኮኖሚ በገጠመው ፈተና ብር በራሱ ጊዜ ለጋሾች ካስቀመጡት ተመን ኣአሽቆልቁሏል። የለጋሾች ጫናና ሀገራዊ የኣኢኮኖሚ ፈተናው ለጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ አስተዳደር ራስ ምታት ሆኖ መሰንበቱ አይቀሬ ይመስላል። መንግስት የኢኮኖሚውን መሰረታዊ ችግር ከመፍታት ይልቅ የአለማቀፍ የገንዘብ ተቋማትን ትእዛዝ መተግበር ላይ አተኩሯል በሚል ትችት…

Read More →
ተደጋጋሚ ሹም ሽሮች እና የሹማምንት ሽግሽጎች በቅጡ መርጋት በተሳነው የኢትዮጵያ ፖለቲካ ላይ ምን ተፅዕኖ ያሳድራል?
By: Date: August 31, 2020 Categories: ትንታኔ Tags:

ሹም ሽር መሪዎች የካቢኔ እና የፓርቲ ፖለቲካን ከሚዘውሩባቸው መሳሪያዎች አንዱ ነው። ጠቅላይ ምኒስትሩ ከሚኖሯቸው ቁልፍ ሥልጣኖች አንዱም ይኸው የመሾም እና የመሻር ኃይል ነው። መሪዎች ታማኞቻቸውን በሹመት ያበረታሉ ተቃዋሚዎቻቸውን፣ ተገዳዳሪዎቻቸውን በሽረት ገለል ያደርጋሉ። በመንግሥት ውስጥ ጥምረት የሚያበጁበት በርከት ያሉ አንጃዎች ወይም ጎራዎች ሲኖሩ ደግሞ ሥልጣን በመስጠት የፓርቲ ፖለቲካን የሚቆጣጠሩበት መንገድ ነው። የኢትዮጵያ ሕገ-መንግሥት “ጠቅላይ ሚኒስትሩ የሚኒስትሮች…

Read More →
ሰውዬው!
By: Date: August 21, 2020 Categories: ትንታኔ

በ11 ዓመቱ ጠብመንጃ ወልውሎ መንግስትን ለመፋለም ጫካ የገባ ህፃን ከደርግ ታንክና ሚሳኤል ተርፎ ይነግሳል ቢባል ማን ያምናል? ሰውየው ፈርቶና ሞቶ አያውቅም። ለብሔራዊ ጦር ግዳጅ ተመልምሎ ኢትዮኤርትራ ጦርነት ላይ ደርሶ በህይወት የተረፈ ስንት ሰው ነው? በምን ጊዜው ደርሶ ኮሎኔል ሆነ? በልጅነቱ ባሩድ የነከሰ ህፃን እንዴት አርጎ ተምሮ ፒ ኤች ዲ ውን ያዘ? ሰውየው መንፈስ ነው። አማርኛ፣…

Read More →
“የቀዳማይ ወያኔ” እውነተኛ ታሪክና ሊላይ ኃይለ ማርያም እያስተጋባው ያለው የአባቱ የአርበኛነት ታሪክ ሲፈተሽ (አቻምየለህ ታምሩ)
By: Date: August 21, 2020 Categories: ትንታኔ

ሊላይ ኃይለ ማርያም የተባለ የወያኔ የአፓርታይድ አገዛዝ ሰላይና “የቀዳማይ ወያኔ” መሪ የነበሩት የብላታ ኃይለ ማርያም ረዳ ልጅ ከሰሞኑ በፋና ቴሌቭዥን በመቅረብ ተዘርዝሮ የማያልቅ የፈጠራ ድርሰቱን ሲያቀርብ ሰንብቷል። ሊላይ ኃይለ ማርያም በፋና ቴሌቭዥን ቀርቦ ካስተጋባው የፈጠራ ታሪክ ውስጥ በዛሬው ጽሑፌ በቅድሚያ የምተቸው ከአባታቸው ሞት በኋላ የአባታቸውን ሹመትና ግዛት በልዑል ራስ ሥዩም መንገሻ በመነፈጋቸው የተነሳ ሸፍተው ሲኖሩ…

Read More →
መንግስት የማንን ጎፈሬ ሊያበጥር ነው? ታዬ ደንደአ ለሰብአዊ መብት ኮሚሽን የሰጠው አፍንጫ ኮርኳሪ ምላሽ
By: Date: August 21, 2020 Categories: ትንታኔ

በሀገራችን ሰበአዊ መብቶች ይከበሩ ዘንድ ውድ ዋጋ ያስከፈለ ትግል ተካሄዷል። በተለያዬ ደረጃ ሁሉም ኢትዮጵያዊያን በትግሉ ተሳትፏል። ከረጅም ጊዜ በኋላ ትግሉ ለፍሬ በቅቶ አለምን ያስደመመ ለዉጥ መጥቷል። መንገድ ላይ ደግሞ ተግዳሮት ገጥሟል። ችግሩን በትብብር በመፍታት የሰዉ ልጆች ክብር የተረጋገጠባት ኢትዮጵያን መፍጠር የሁሉ መልካም ዜጎች ኃላፊነት ይሆናል። ትላንት የኢትዮጵያ ሰበአዊ መብት ኮሚሽን አንድ መግለጫ አዉጥቷል። መግለጫዉ መንግስት…

Read More →
ከሚገድለኝ ሰይጣን ይልቅ የሚሰድበኝ ባለስልጣን ይሻለኛል! ሽመልስ የተናገረው በወቅቱ ትክክል ነው‼️
By: Date: August 9, 2020 Categories: ትንታኔ Tags:

አቶ ሽመልስ አብዲሳ “በትላንትናው እለት የተናገረው ነው” ተብሎ የተሰራጨው መረጃ ከሰባት ወር በፊት የብልፅግና ፓርቲ ገና በምስረታ ሂደት ላይ እያለ የተናገረው መሆኑን ለማወቅ ተችሏል። በወቅቱ የድርጅቱን አባላትና አመራሮች በኦቦ ለማ መገርሳ፣ ወ/ሮ ጠይባ እና በዶ/ር ሚልኬሳ ከሚመራው ብሔርተኛ ቡድን ለመነጠልና በድርጅቱ ውስጥ ተፈጥሮ በነበረው የሃይል ሹኩቻ አሸናፊ ሆኖ ለመውጣት በሚደረግ ጥረት የተናገረው እንደሆነ ተረጋግጧል። አቶ…

Read More →
አወዛጋቢው የአቶ ሽመልስ አብዲሳ ሙሉ ንግግር ትርጉም በጽሁፍ
By: Date: August 9, 2020 Categories: ትንታኔ

ኢህአዴግ የተሰራው ለህውሃት ነውና የተሰራበት ምክንያት ደግሞ ስልጣን ላይ ለመቆየት ነው። እኛም ብልፅግናን የሰራነው ከስልጣን ለመውረድ አይደለም። ብልፅግና ደግሞ ወደዳችሁም ጠላችሁም የኛ ነው። እኛ ነን የሰራነው። ለእኛ እንደሚሆነን አድርገን። በተመሳሳይ መንገድ ህወሃት ኢህአዴግ እንዲመቸው አድርጎ ነበር የሰራው። ኢህአዴግ ገና ሲፈጠር የቀድሞዎቹ የኦህዴድ መስራች ሰዎች ለመታገል ሞክረዋል። ግን አልቻሉም። ያልቻሉበት ምክንያት ደግሞ ጠብመንጃ ስለሌላቸው፣ ሀይል ስለሌላቸው…

Read More →
አዲስአበባ የማናት የሚለው የሞኝ ክርክር ነው! (ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ)
By: Date: August 9, 2020 Categories: ትንታኔ Tags:

ኒውዮርክ መጀመሪያ ሬድ ኢንድያኖች ይኖሩበት የነበረ ቦታ ነው በመቀጠል ደቾች ሰፍረውበት ነበር አሁን ኒውዮርክ የአሜሪካውያን ሁሉ መኖሪያ ከተማ ነው። ዛሬ አንድ ሰው ተነስቶ ኒውዮርክ የማነው የሚል ጥያቄ ቢያነሳ እሱን የሰሙት ሰዎች ሁሉ ጤንነቱን ይጠራጠሩታል ፤ አዲስ አበባ የማነው ብሎ መጠየቅም ኒውዮርክ የማነው ብሎ ከመጠየቅ የተለየ አይለይም። እኛ የምንለው ከዛ በላይ ነው ዜጎች አካባቢያቸውን ራሳቸውን በራሳቸው…

Read More →
የእጅጋዬሁ ሽባባው/ጂጂ/ ˝የአገር ፀጋው፣ የአገር ልብሱ፣ የአገር ሸማው፤. . . – ዓባይ! ተስፋዬ እሸቱ (ረዳት ፕሮፌሰር አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ)
By: Date: August 9, 2020 Categories: ትንታኔ

ኪነጥበብ ሰርክ ከሚታየውና ግልጽ ከሆነው አካባቢያዊ፣ ባህላዊ፣ ታሪካዊ፣. . . እይታ ጋር ጉዳይ የለውም፤ የኪነጥበብ ህላዌው እውነታ ቢሆንም እንኳ፡፡ ኪነጥበብ የታየ፣ የተዳሰሰ፣ ተሟጦ ካለቀ ትርጉም ጋርም ትስስር የለውም፡፡ ˝ከሰማይ በታች ምን አዲስ ነገር አለ?˝ ለሚለው ሀሳብምም ኪነጥበብ ተገዥ አይደለም፡፡ኪነጥበብ ሁሌም የአዲስ እይታ ባለቤት ነው፡፡ ኪነጥበብ ፍልስፍና ይገለጽበታል ስንል፤ የአዲስ ፍች፣ ትርጉምና አስተሳሰብ ባለቤትም ነው ማለታችን…

Read More →
የፌዴራል መንግሥቱን ልሳነ ብዙ የማድረግ ጅማሮና ፖለቲካዊ አንድምታው
By: Date: August 9, 2020 Categories: ትንታኔ Tags:

ቋንቋ ለመግባቢያ የማያገለግል መሣሪያ መሆኑ አንድ ሀቅ ቢሆንም ፋይዳው ግን ከዚህ በእጅጉ የዘለለ ነው። ቋንቋ የተናጋሪው ማኅበረሰብ የኩራት ምንጭ፣ በራስ የመተማመን ምንጭና የማንነት መገለጫ ነው። ይህ ፋይዳውም ቋንቋን ከተግባቦት መሣሪያነት በላይ ያጎላዋል። በኢትዮጵያ የተካሄዱ በርካታ የፖለቲካ ትግሎች መነሻ ምክንያቶችም ይህንን ዕውነታ የሚያስረዱ ናቸው። መጫና ቱለማ በሚል መጠሪያ በ1950ዎቹ የተመሠረተው የኦሮሞ መረዳጃ ማኅበር ከጥንስሱ ጉልበት አግኝቶ…

Read More →