
Category: ትንታኔ

“ሕወሐት ተከዜ ግድብ አጠገብ ማየ ዮርዳኖስ ከሚባል ቦታ ከተከዜ ሸለቆ ጀምሮ ወደ አቢየአዲ እና መቀሌ የሚያደርስ እጅግ በጣም ትልቅ የሆነ የውስጥ ለውስጥ ዋሻ እና የመኖሪያ ዘመናዊ ቤቶች የእቃ መጋዚኖች ከ1993 ጀምሮ ከ10 ዓመት በላይ የፈጀ በቻይናውያን ባለሙያዎች ተሰርቷል። የሚያሳዝነው ግን ዋሻው ሲሠራ በቀን ሠራተኛነት ሲሠሩ የነበሩ ለጊዜው የታወቁ 38 አማራዎች (የበየዳ ልጆች) አፈር ተንዶ ተጫናቸው፣…
Read More →
ገና የ17 ዓመት ታዳጊ የትግራይ ልዩ ኃይል ናት። ጀማሪ እንደሆነች የሚገልጽ የኮንስታብልነት መታወቂያ ይዛለች። ከአቅሟ በላይ የሆነ የልዩ ኃይል ሬንጀር እና ብቻውን ብትለብሰው እንደጉርድ የሚያገለግል ረጅም የመከላከያ ሰራዊቶች የሚለብሱት ቲሸርት አልብሰዋታል። ወደ ሆስፒታላችን ስትመጣ ሁለቱንም እግሮቿንና ሁለቱን እጆቿን በጥይት ተመትታ ነበር። የጸጥታ ኃይሎች ለተሻለ ህክምና ብለው ወደ እኛ ሆስፒታል በመኪና ጭነው አምጥተዋታል። ምናልባት እየተነገራት ካደገችው…
Read More →
ጀግናው የኢትይጵያ መከላከያ ሰራዊውት ሽራሮን ከስግብግቡ የህወሃት ጁንታ ታጣቂዎች ሙሉ በሙሉ ነጻ አውጥቶ ተቆጣጥሮታል። ይሁን እንጂ መከላከያው በድል አድራጊነት ሽራሮ ሲገባ የስግብግቡን ጁንታ የመጨረሻ የጭካኔ ባህሪ የሚያሳዩ ድርጊቶች አግኝቷል። ድል አድራጊው መከላከያ ሰራዊት በሽራሮ እጅና እግራቸው የፍጥኝ ታስሮ እርቃናቸውን የተረሸኑ የበርካታ የመከላከያ ሰራዊት አስከሬኖችን አግኝቷል። በኢትዮጵያ ህዝብ ባህል እና ስነምግባር እንኳን ክቡሩ የሰው ልጅ እንስሳት…
Read More →
ጀግናው የኢትይጵያ መከላከያ ሰራዊውት ሽራሮን ከስግብግቡ የህወሃት ጁንታ ታጣቂዎች ሙሉ በሙሉ ነጻ አውጥቶ ተቆጣጥሮታል። ይሁን እንጂ መከላከያው በድል አድራጊነት ሽራሮ ሲገባ የስግብግቡን ጁንታ የመጨረሻ የጭካኔ ባህሪ የሚያሳዩ ድርጊቶች አግኝቷል። ድል አድራጊው መከላከያ ሰራዊት በሽራሮ እጅና እግራቸው የፍጥኝ ታስሮ እርቃናቸውን የተረሸኑ የበርካታ የመከላከያ ሰራዊት አስከሬኖችን አግኝቷል። በኢትዮጵያ ህዝብ ባህል እና ስነምግባር እንኳን ክቡሩ የሰው ልጅ እንስሳት…
Read More →
ማክሰኞ ምሽት ግጭቱ ሲነሳ ሁለት የኢትዮጵያ አየር መንገድ የካርጎ አውሮፕላኖች በትግራይ ክልል ላሉ ባንኮች የሚሰራጭ አዲሱን የብር ኖት ጭነው በምትኩ ደግሞ ከትግራይ ክልል ካሉ ባንኮች የተሰበሰቡ አሮጌ የብር ኖቶችን ይዘው ወደ አዲስ አበባ ሊያመጡ ምሽቱ 4.30 ላይ መቀሌ አሉላ አባነጋ አየር ማረፍያ እንደነበሩ መጀመርያ የገለጹት ጠቅላይ ሚኒስትር አብር አህመድ ነበሩ። ግጭቱ በተጀመረ በማግስቱ ማለትም ረቡዕ…
Read More →
ደሜን ትጠጣለህ እንጂ እጄን አትጨብጣትም ብ/ጄኔራል ሙሉዓለም አድማሱ በከበባው ወቅት ለህወሃት ልዩ ሀይል በማክራፎን ያስተላለፈው መልክት ከሶስት ቀን ውጊያ በኃላ ሞገደኛው ብ/ጄ ጠላትን መክቶ አባበረ ኩነት 1:- አዲስ አመትን ምክንያት በማድረግ የትግራይ ተወላጅ የመከላከያ አባላት ፈቃድ በመጠየቅ ፈቃድ ጠይቀው ነበር:: በዚህ ቆይታቸው ኦረንቴሽን ወስደው ነበር የተመለሱት::ከተመለሱም ቀን ጀምሮ የባህሪይ ለውጥ ይታይባቸው ነበር::ለምሳሌ ስልክ በምስጢር ማውራት…
Read More →
ሰላማዊ መፍትሄ፣ ድርድር፣ በጦርነት አሸናፊም ተሸናፊም የለም፣ ጦርነት አውዳሚ ነው፣ በወንድማማቾች መካከል የሚደረግ ጦርነት ወዘተ እያላችሁ በሕዝብ ቁስል ላይ እንጨት አትስደዱ። ስልታዊና ብልጣ ብልጥ ድጋፋችሁን ሰው የማይነቃባችሁ እየመሰላችሁ አትሸወዱ። የኢትዮጲያ መከላከያ ሠራዊት ጦርነት ውስጥ አልገባም፤ በወንድማማቾች መካከልም የሚደረግ ጦርነት የለም። መከላከያ ሠራዊታችን የትግራይን ሕዝብ ነጻነት አሳጥቶ አካባቢውን የጦርነት አውድማ አደርጋለሁ በሚለው የትህነግ/ህወኃት ጉጀሌ ላይ ህግ…
Read More →
ሁለት ነገርም ሊሆን ይችላል። አንድ ነገር ግን በደንብ ጠርቷል። እሱም ሕወሓት የጦርነቱ ተንኳሽ መሆኗ ነው። በእርግጥ ይህንን የሕወሓት ትንኮሳ አስቀድመው የነገሩን ጠቅላይ ሚንስ ትር ዐብይ አሕመድ ናቸው። “ሕወሐት በትግራይ በሚገኘው የመከላከያ ካምፕ ላይ ጥቃት አድርሷል። ሰሜን ዕዝንም ለመዝረፍ ሙከራ አድርጓል” ነበር ያሉን ጠቅላይ ሚኒስትሩ ነገሩን ቀለል አድርገው። አክለውም እንዲህ አሉ “የመከላከያ ሠራዊታችን በኮማንድ ፖስት እየተመራ…
Read More →
መንግሥታት በቀንደ መለክትና በአዋጅ ሊያግዱት ሲገባ ቸል በማለታቸው በአመታት መካከል አድጎና መንድጎ፣ ብዙሃኑን አራቁቶ፣ ጥቂቶችን ሚሊኒየርነት ማማ ላይ የሰቀለ አስተምሮ ምን እንደሆን የሚገምት ሰው አለ? ታመው የሚማቅቁን ተፈውሳችሁዋል፣ የደህዩትን ባለጠጋዎች ናችሁ፣ አንድ ብር ስጡና እግዚአብሄር 10 ብር አድርጎ ይሰጣችሁዋል የሚለውንስ የተወላገደ ትምህርት ታውቁት ይሆን? አማኝ የሚታመመውና የሚደሀየው ጠንካራ እምነት ሲያጣ ነው፣ አለበለዛ ክርስትያኖች አይደሀዩም አይታመመሙም…
Read More →
ክብርት ከንቲባ፤ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከተሾሙ ገና የወራት እድሜ ያስቆጠሩ ቢሆንም ከተሾሙበት ዕለት ጀምሮ እያበረከቱት ላለው ሕዝባዊ አስተዋጽኦ ያለንን አክብሮት መግለጽን እናስቀድማለን። እኛ በጤናው ዘርፍ የተሰማራን ተቆርቋሪ ሙያተኞች፣ እንደ ከተማይቱ ነዋሪና የጤና ባለሙያ፣ ለሀገራችን ዕድገትና ብልጽግና የበኩላችንን አስተዋጽኦ እያበረከትን እንገኛለን፡፡ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር እስከ ታች ባሉ መዋቅሮች ሀገራዊ ለውጡን ተከትሎ በተሰሩ የመዋቅር ማሻሻያ…
Read More →
በዚህ ጉዳይ ላይ ደግሜ እጽፋለሁ። ህወሓት ገና አልተሸነፈም፤ ተፈጥሮዉን ቀይሮ ሽብርተኛ ከፊል መንግስት (Terrorist Semi State) ሆኗል። እንዲህ ዓይነት ሽብርተኛ ድርጅት የምናውቀው ISIS ነው። ህወሓት ሳይሸነፍ አገር ማረጋጋት ፈጽሞ አይቻልም። ህወሓት እንዴት ማዳከም እንደሚቻል ስልት ለመንደፍ ISIS እንዴት እንደተዳከመ ማጥናት ይጠቅማል። ፀረ-ህወሓት broad coalition መፍጠር በጣም አስፈላጊ ነው። ሁለገብ የትግል ስልቶችን መጠቀም ተመራጭ ነው። ህወሓትን…
Read More →
ኢሳያስ በኢትዮጵያ ጂኦ-ፖለቲካ ላይ ቁልፍ ሰው? ወይስ የኛ ተመፅዋች? ይህን በውል ለመገንዘብ ኢሳያስ በካይሮ ገበያ ዋጋው ስንት ነው? ብለን ማሰላሰሉ የተሻለ ነው። 1, አስመራ ለካይሮ ምን ነበረች? ፕሬዘዳንት ኢሳያስ የሕዳሴ ግድባችንን እና አየርሃይሉን መጎብኘታቸው ለፎቶ ፍጆታ እንዳልሆነ የሚያስገነዝቡን በርካታ እውነቶች አሉ። ጉብኝቱን በተመለከተ የግብፅ ሚዲያዎች ዝምታን ነበር የመረጡት። ከ 10 ቀናት በኋላ አል-ሞኒተር አፈነዳው። ካይሮና…
Read More →
የአሜሪካው ፕሬዝዳንት አስተያየት ለግብጽ ወገንተኝነት የታየበት፣ ስለግደቡ ትክክለኛ መረጃ እንደሌላቸው እና ኢትዮጵያዊያንን በአግባቡ እንደማያውቁ የተያበት ነው ሱሉ የታላቁ የኢትዮጰያ ህዳሴ ግድብ ህዝባዊ ተሳትፎ ብሔራዊ ምክር ቤት ጽህፈት ቤት ዋና ዳይሬክተር አስታወቁ። የፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕን የትናንት ምሽት ንግግር ተከትሎ አስተያየታቸውን ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት ዛሬ የሰጡት ዶ/ር አረጋዊ በርሔ እንደተናገሩት፤ የፕሬዝዳንቱ አስተያየት አሜሪካ ለግብጽ ያላትን ወገንተኝነት ዳግም…
Read More →
የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናንድ ትራምፕ እስራኤልና ሱዳን ግንኙነት እንዲመሰርቱ አደራድረው ካስማሙ በኋላ ከሁለቱ አገራት መሪዎች ጋር በስልክ ሲነጋገሩ ስለ ህዳሴው ግድብ ያልተገባ ንግግር መናገራቸው ተሰምቷል፡፡ የፕሬዝዳንቱ ንግግር በኢትዮ-አሜሪካ ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ላይ ምን ዓይነት አንድምታ ይኖረዋል? የሸገርን ትንታኔ ያድምጡ።
Read More →
መንግሥት የኢትዮጵያ አየር መንገድን ድርሻ ወደ ግል የማዞር እንቅስቃሴውን ለጊዜውም ቢሆን ለማቆም መወሰኑን ባለፈው ሳምንት በገንዘብ ሚኒስትሩ በኩል ሰምተናል፡፡ የኢትዮጵያ መንግሥት የሕዝብ ሀብት የሆነውን አየር መንገድ ወደ ግል ለማዛወር ሲያስብ፣ ይህን ውሳኔ በርካታ ባለሙያዎች ስንቃወም ቆይተናል፡፡ የሕዝብ ንብረት የሆነውን አየር መንገድ ከግልም ከውጭ ለሚመጡ የግል ባለሀብቶች ነበር ሀብቱን ለማዞር የተፈለገው፡፡ መንግሥት አየር መንገዱን ለመሸጥ ለምን…
Read More →
ሲራራ ባሳለፍነው ሳምንት የኢትዮጵያ የገንዘብ ሚኒስትር አቶ አሕመድ ሽዴ ለመገናኛ ብዙሃን መግለጫ ሰጥተው ነበር፡፡ መግለጫው በ2012 በጀት ዓመት ስለነበረው የኢኮኖሚ እንቅስቃሴ እና ለመሸጥ በታሰቡ የመንግሥት የልማት ድርጅቶች እጣ ፋንታ ላይ ትኩረት ያደረገ ነበር፡፡ በዚህች አጭር ጽሑፍ የገንዘብ ሚኒስትሩ በመግለጫቸው ካነሷቸው ጉዳዮች ውስጥ የተወሰኑትን የራሴንም እይታዎች እያከልኩ ለመዳሰስ እሞክራለሁ፡፡ አቶ አሕመድ በመግለጫቸው በ2012 አገሪቱ በ7 በመቶ…
Read More →
የኢትዮጵያና የኤርትራ የ20 ዓመታት የጦርነትም ሆነ ሰላም አልባ ቆይታ አዲስ ምዕራፍ ያስይዛል ተብሎ ተስፋ ተጥሎበት የነበረው የሰላም ግንኙነት ከተጀመረ ሁለት ዓመታትን ተሻገረ፡፡ ሐምሌ 1 ቀን 2010 ዓ.ም. ድንገት በኤርትራ ዋና ከተማ አስመራ የተገኙት በዚያው ዓመት መጋቢት ወር ውስጥ ወደ ጠቅላይ ሚኒስተርነት የመጡት ዓብይ አህመድ (ዶ/ር)፣ በዕለተ ሲመታቸው በፓርላማ ባደረጉት ንግግር የገቡትን ቃል ማስፈጸሚያ የሚሆነውን ጅምር…
Read More →
አቻምየለህ ታምሩ ስለጠቅላይ ሚኒስትሩ የትምህርት ማስረጃ ባቀረብኩት ሪፖርት ላይ የሰጠውን አስተያየት በመገረም አነበብኩት። የገረመኝም ትናንት በሜሰንጀር ተመሳሳይ አስተያየት ልኮልኝ አስተያየቱ ስህተት ስለነበረው እርምት አድርጌበት ነበር። ይኸውም ከዚህ በፊት ስለ አባዱላ ሃሰተኛ ዲግሪዎች በጻፍከው ላይ ከግሪንዊች ዩኒቨርሲቲ የተጭበረበረ ዲግሪ ወስዷል ብለህ ነበር። አሁን ግን የራስህን ሪፖርት ተጻረርከው የሚል ይዘት የነበረው ነው። እኔም በምላሼ ትክክል አይደለም። ይታረም…
Read More →