Category: ትንታኔ

ባለ ከዘራው ኮሎኔል
By: Date: December 10, 2020 Categories: ትንታኔ Tags:

ፊታቸው ላይ የአልበገርም ባይነት ስሜት ጎልቶ ይነበባል፤ እያነከሱም ቢሆን ከቦታ ቦታ ይንቀሳቀሳሉ። መገናኛ ራዲዮናቸውን እና የምርኩዝ ከዘራቸውን ይዘው የጁንታው ቡድን አመራር ያለበት ቆላ ተንቤን አቅራቢያ በምትገኝ ሰዋራማ ስፍራ ላይ ጦሩን እየመሩ ይገኛል። ኮሎኔል ሻምበል በየነ ይባላሉ። በቆሙበት የውጊያ ትዕዛዝ እየሰጡ ኮስታራ ፊታቸውን ወደእኛ ዘወር አደረጉ። ቆስለው አልታከምም በማለት በወኔ እየመሩ የሚገኙ የሀገር መከላከያ ሰራዊት አመራር…

Read More →
ከፍ ወዳለ ተራራ ወጥተናል፤ ከዚህ መውረድ አይገባንም፤ ከዚህ ወደታች የምታወርዱን ፖለቲከኞች፣ አክቲቪስቶች ወደ ታች እንድንወርድ የምትጎተጉቱን የፌስቡክ ሰዎች እባካችሁ ተውን – ዳንኤል ክብረት
By: Date: December 10, 2020 Categories: ትንታኔ

የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት 80ኛ አመት የምስረታ በአሉን አመቱን ሙሉ በተለያዩ መድረኮች እያከበረ ይገኛል። የበአሉ አካል በማድረግም በህግ ማስከበር ዘመቻው ላይ ለተሳተፉ የመገናኛ ብዙሀን ባለሙያዎች የምስጋና እና የውይይት መድረክ አካሂዷል። በዚሁ መድረክ ላይ የተገኙት የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት የስራ አመራር ቦርድ አባል ሙአዘ ጥበባት ዲያቆን ዳንኤል ክብረት ባደረጉት ንግግር፤ “ከፍ ወዳለ ተራራ ወጥተናል፤ ከዚህ መውረድ አይገባንም፤ ይህንን…

Read More →
“የአማራን ህዝብ ትግል ከባዶ ሜዳ እየመጡ ልምራም አይባልም። ነውር ነው።” ለኤርሚያስ ለገሰ የተሰጠ ምላሽ
By: Date: December 8, 2020 Categories: ትንታኔ

ኤርሚያስ ለገሰ የተባለው ሰው አደብ እንዲገዛ የምትቀርቡት ሰዎች ንገሩት። የአማራ ልዩ ኃይል ትግራይ ውስጥ የገባው ለውድድር አይደለም በሉት። ለጦርነት ነው። ጦርነቱንም ምድር ጠበበችን ብሎ ያመጣው አይደለም። ይልቁንሥ ጦር ጠማኝ ያሉ ሠዎች የፈፀሙበትን የቀጥታ ወረራን ለመመከት እንጅ። ኤርሚያስ የተባለው ሰው ከ20 ቀናት በፊት ጦርነቱ ወያኔን ሳይሆን ትግራይን ለማንበርከክ ነው እያለ ሲለፈልፍ ነበር። ታዲያ ትግራይን ለማንበርከክ ነው…

Read More →
By: Date: December 2, 2020 Categories: ትንታኔ

ADDIS ABABA, Ethiopia, Dec. 5—A breath of liberty and exciting hopes of a new democratic future that were felt briefly earlier this year have nearly disappeared as an almost anonymous and hard‐fisted military junta has replaced centuries of absolute monarchy. With few of its old problems solved—or even yet faced—this East African country of 26…

Read More →
ለግንዛቤ ያህል፤ ስለ አለም አቀፍ ጣልቃ ገብነት! (ያሬድ ኃ/ማርያም ~ የሰብዓዊ መብት ተሟጋች)
By: Date: November 26, 2020 Categories: ትንታኔ

ትላንት ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ጣልቃ አትግቡብን በሚል የተባበሩት መንግስታት ቻርተር አንቀጽ 2(7)ን በመጥቀስ የጻፉትን ማሳሰቢያ በመቃወም ሃሳቤን ገልጬ ነበር። ብዙዎች ያነሳሁትን ሃሳብ በመቃወም ጽፈውልኛል። እንዳብራራውም የጠየቁኝ አሉ። አንዳንዶች ሃሳቡንም በቅጡ ሳይረዱ በስሜት ብቻ እንቧ ከረዩ ያሉ አሉ። ለማንኛውም ከላይ የተጠቀሰው የቻርተሩ አንቀጽ የሰነዱ አወዛጋቢና ለትርጉም የተጋለጡ ከሚባሉት አንቀጽች አንዱ ነው። ሦስት ለትርጉም አሻሚ የሆኑ ነገር…

Read More →
የጠቅላይ ሚኒስትሩ ቀይ ቦኔት (ኮፊያ) እንዴት ወደ አግዓዚ ሄደች?
By: Date: November 26, 2020 Categories: ትንታኔ

“የዚህ ምስል መለያ(መለዮ) ትንሽ ውጅንብር ለፈጠረባቹህ እውነተኛ ታሪኩን በግላጭ ልገልጽ እሞክራለው(ተቃውሞ ካለም ለመቀበል ዝግጁ ነኝ) ይህ በፎቶው ላይየምንመለከተው የጠቅላይ ሚንስትሩ ነው? የኔ ምላሽ አዎ! ነው ይሄ ፎቶ የአግአዚ መለያ ነው? የኔ ምላሽ አይደለም(አርባ አራት ነጥብ) እስከ 1987 ድረስ አራቱም ኢህአዴግን ያዋቀሩት ፓርቲዎች የራሳቸው ወታደሮች ነበራቸው፡፡ከሽግግር መንግስት ቦሀላ ሰራዊቱን በአንድ ማእከል ማዋቀር ግድ ይል ስለነበረ የተለያዩ…

Read More →
የቀድሞ ጠ/ሚ ሀይለማርያም ደሳለን ለፎረይን ሜጋዚን የጻፉት ትንታኔ
By: Date: November 24, 2020 Categories: ትንታኔ

Ethiopia’s Government and the TPLF Leadership Are Not Morally Equivalent – Hailemariam Desalegn, former prime minister of Ethiopia Foreign Policy magazine The leaders of the Tigray People’s Liberation Front are seeking to manipulate the international community into backing a power-sharing deal that grants it impunity for past crimes and gives it far more future influence…

Read More →
የተስፋዬ ገ/አብ ተረትና የህወሀት የማንነት ተኮር ሰለባ የሆኑ ሁለቱ ጀነራሎች
By: Date: November 22, 2020 Categories: ትንታኔ

ጄ/ል አበባው ታደሰና ጄ/ል ባጫ ደበሌ የእናት አገራቸውን ጥሪ ተቀብለው ከሰራዊቱ ጋር እየጻፉት ላለው አኩሪ ታሪክ አድናቆት አለኝ። ጄ/ል አበባው በማንነቱ ምክንያት ጥቃት የደረሰበት መኮንን ነው። ይህ መኮንን ዛሬ ሳይሆን የዛሬ 5 ዓመት ገደማ የነጻነት ታጋዮችን ተቀላቅሎ ህወሃትን የመፋለም ፍላጎት እንደነበረው በቅርብ አውቃለሁ። በተለያዩ ችግሮች ምክንያት ያሳበው ሳይሳከለት ቢቀርም እነሆ ዛሬ እድሉን አግኝቶ የዚያን ክፉ…

Read More →
የትህነግ እኩይ ኃይል ያልጠበቀው አስገራሚ ኦፕሬሽን!
By: Date: November 21, 2020 Categories: ትንታኔ Tags:

የኢትዮጵያ መከላኪያ ሰራዊት ከታጠቃቸው ግዙፍ መሳሪያዎች መካከል 𝟖𝟎% ታጥቆ ትግራይ ክልል የነበረው ሰሜን እዝ ነበር፤ በተቀረው የመከላኪያ ሰራዊት እዞችና ክፍለጦሮች ውስጥ የነበረው ትጥቅ 𝟐𝟎% ብቻ ነው ➦ ዶ/ር አብይ ወደ ጠቅላይ ሚኒስትርነት ከመጣ በዃላ ከኤርትራ ጋር የገባውን እርቅ አስከትሎ እነዚሁን ግዙፍ የጦር መሳሪያዎች ከትግራይ ክልል ቀንሶ ለማውጣት ሞክሯል፥ ነገር ግን ሳይሳካለት ቀርቷል፤ በዋናነት ህውሓት ህዝቡን…

Read More →
ይነጋል (ዲ/ን ዳንኤል ክብረት)
By: Date: November 21, 2020 Categories: ትንታኔ Tags:

በኢትዮጵያ ውስጥ ሁሌም የማይቀር ነገር ቢኖር ንጋት ነው። በተለያዩ የዓለም ክፍሎች ንጋት ቀናትን ወይም ወራትን ያስጠብቃል። ለምሳሌ በኖርዌ ሰሜናዊ ክፍል ለ6 ወር የሚጨልምበት ቦታ አለ። በሌሎች ሀገራትም ንጋትን ለማየት ቢያንስ ከ14 እስከ 24 ሰዓት የተዘረጋውን ጨለማ መታገስ ያስፈልጋል። በኛ ሀገር ግን ሌሊቱ (ጨለማው) ረዘመ ቢባል ከ13 ሰዓት በላይ አይቆይም። ኢትዮጵያ ብዙ ሌሊቶችን አሳልፋለች፤ ብዙ ንጋቶችንም…

Read More →
የትግራይ ሚድያ ሀውሱ ስታሊን ገብረ ሥላሴ ማነው? ማስረጃዎች የዋልድባን መነኮሳት ልብስ እያስወለቀ ያስገርፍና ያሳስር የነበረው ማነው?
By: Date: November 20, 2020 Categories: ትንታኔ Tags:

ያለ አቅሙ፣ የቤ/ክነት ኮሚኒኬሽን ሀላፊ እንዲሆን በህወሀት የተሾመ ነበር የዋልድባ መነኮሳትን ድምጽ የሚያፍነውና ሚያስተባብለው እሱ ነበር፣ ቃለመጠይቁን ያዳምጡ የትናንቱ የቤተ ክህነት ሰላይ፣ ዛሬ የትግራይ ሚድይ ሃውስ ቋሚ ፖለቲከኛ ነው ህወሀት እንደ ጠላት አይታ ከታገለቻቸው ተቋማት አንዷ፣ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤ/ክ ናት፡፡ይህንንም ስሃት ነጋ “ ሰብረናታል” በማለት በይፋ ነግረውናል፡፡ ህወሀት ቤተ ክርስትያኗን ከውስጥ ገብታ ለመያዝ በርካታ…

Read More →
በኢትዮጵያ ‹‹ፖለቲካ›› ከታጋይ ለገሠ (መለስ) ዜናዊ በላይ – የትግራይን ህዝብ ያሳነሰ ሰው ከየት ተፈልጎ ይገኛል?!
By: Date: November 20, 2020 Categories: ትንታኔ Tags:

«በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ለየብሔሩ የተሰጣቸው የመቀመጫ ኮታ ይሄን ይመስላል፤ ኦሮሚያ 178፣ አማራ 138፣ ደቡብ 123 ትግራይ 38፣ ሶማሌ 23፣ ቤኒሻንጉል 9፣ አፋር 8፣ ጋምቤላ 3፣ ሐረሪ 2፣ ድሬዳዋ 2 (በልዩ ሁኔታ የሚታይ)፣ አዲስ አበባ 23 (በልዩ ሁኔታ የሚታይ) የኢፌዲሪ ሕገመንግሥት ላለፉት ሃያ ምናምን ዓመታት በቀጠለው ‹‹የብሔር ብሄረሰቦች›› እየተባለ በሚጠራው በዘር ላይ የተመሠረተ የጎሳ ሥርዓት…

Read More →
አፍሪካዊ ድሮኖች
By: Date: November 19, 2020 Categories: ትንታኔ Tags:

ሕወሓት “አፍሪካዊ ባልሆነ ድሮን ተደበደብኩ” በማለት የምታሰማውን አቤቱታ በተመለከተ የተለያዩ አስተያየቶች እየተሰነዘሩ ነው። አንዳንዶች ራሷ ሕወሓት ” አሰብ ከሚገኘው የዐረብ ኢምሬቶች የጦር ማዕከል በሚነሱ ድሮኖች ተደበደብኩ” ያለችውን በመመርኮዝ የአቡዳቢ ድሮኖች ማለቷ ነው ሲሉ፤ ሌሎች ደግሞ አፍሪካ ውስጥ ባልተገጣጠሙ ድሮኖች ተቀጠቀጥኩ ማለቷ ነው ይላሉ። አንድ ነገር ግን ርግጠኛ ሆኖ ለመናገር ከ9 ዓመታት በፊት እስራኤል ሰራሽ ድሮኖችንን…

Read More →
እናዋጋለን ያሉት ነባር ታጋዮች ዛሬ ባህር ማዶ ምን ወሰዳቸው?
By: Date: November 19, 2020 Categories: ትንታኔ Tags:

አቶ ስዬ አብረሃ ጄነራል ጻድቃንና ጄነራል አበበ ተክለ ሃይማኖት ብዙ ተከታታይ የጦርነት አለሁ ባይነታቸውን በቴሌቨዥን ቀርበው ሲገልጹ ነበር፡፡ ሰው ማለት ሰው የሚሆን ነው ሰው የጠፋ ዕለት በሚለው መርህ ከሆነ ግን እንኳን እነሱ ቅርቦቻቸውም እሳቱ ዳር የሉም፡፡ ትናንት አንድ እጁን የሰጠ የትግራይ ልዩ ሃይል አባል ዝግጅታችን መከላከያን ለመዋጋት አልነበረም፡፡ ምንም ሳይነግሩን ነው እዚህ ውስጥ የከተቱን ብሎ…

Read More →
By: Date: November 18, 2020 Categories: ትንታኔ

ህወሃቶች ክ27 አመታት በላይ ብዙ ግፍና ሰቆቃዎች የፈጸሙ ናቸው። ሆኖም የኢትዮጵያ ህዝብ በይቅርታ መንፈስ አልፏቸው ነበር። ለውጥ መጣ የተባለው ከራሱ ከኢሕአዴግስለነበረ። በዚህ አጋጣሚ እነ አቶ ስዩም መስፍን፣ አቶ አባይ ጸሃዬ በሰላም ለወጣቶች ሃላፊነቱን አስረክበው ገለል ቢሉ ጥሩ ነበር። ሕገ ወጥ ምርጫ ሲያደርጉ ይቅር ተባሉ። ምርጫው እንዳልተደረገ ይቆጠራል ተብሎ። ከስልጣን ዉረዱ አልተባሉም። ምን ችግር ነበረው እንደገና…

Read More →
ቸነፈር ቸርቻሪው (ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ)
By: Date: November 17, 2020 Categories: ትንታኔ

የሕዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ የአመራር አባል ዶ/ር ቴዎድሮስ አድሃኖም ፣የጤና ጥበቃ ሚንስተር ዶ/ር ከበደ ታደሰ ምክትል ተደርገው ረዘም ላለ ጊዜ ከቆዩ በኋላ በ1997 ግድም ዋናውን ጨብጠዋል። በወቅቱ በጎንደር ጎጃም ብዙ ሺዎችን የቀጠፈውን የወባ ወረርሽኝ መደበቅ የሥራ ማሟሺያ ማድረጋቸውን አስታውሳለሁ። ግንባር ቀደም የመድኃኒት አቅራቢነትም የኢፈርቱ አዲግራት መድኃኒት ፋብራካ የሆነበት አድሏዊነት እዚህ ሠፈረ የተበጀ ነው። (አስደንጋጩ ነገር…

Read More →
በቃ ተፈጸመ! (ገዱ አንዳርጋቸው)
By: Date: November 16, 2020 Categories: ትንታኔ

በህወሓት ቤት ሁሉም ነገር አልቆባቸዋል። ሃሳብ ካለቀባቸው ረዘም ያለ ጊዜ ሆነው። የቀሯቸው ጥቂት ታጣቂዎችና ዲጂታል ወያኔ ነበሩ። እነሱም በዚህ ሰሞን ተሰባበሩ። ታጣቂያቸው አክራሪዎቹ ያሉትን እና ዕድሜ ልካቸውን በውሸት እና በተስፋ በመገቡት የፕሮፓጋንዳ ስራ መታወር በፈጠረው ትእቢት ተጋርዶ የተዳፈነውን እሳት ነካክቶ እየተቃጠለ ነው። አንድን አባባል ዘንግቶ ይመስለኛል። “ተው በሉት ያንን ሰው አይንካ ያንን ቤት፣ እሳቱ ቢጠፋ…

Read More →
የቅዳሴው እና የእርግቧ ሚስጥር ምን ይሆን?
By: Date: November 16, 2020 Categories: ትንታኔ

ህውሃት በጣም ተንኮለኛ ከመሆኗ የተነሳ ባለፈው ደብረፂዮን በሰጠው መግለጫ ጀርባ የቅዳሴ እና የእርግብ ድምፅ ሳዎንስ ትራክ አሰምቶናል። ይህ ምን ማለት እንደሆነ ለማወቅ ህውሃትን ጠንቅቆ ማወቅ ያስፈልጋል። ህውሃት ታሪኳ እንደሚነግረን ብዙ ወንጀሎችን እየሰራች ነው ሚንሊክ ቤተመንግስት ድረስ የመጣችው። ለሰራቻቸው ወንጀሎች እንደዋነኛ መሳሪያ አድርጋ የምትጠቀመው ደሞ መረጃን በማጣመም እና በማሳት ነው። ለምሳሌ ደርግን ያህል ትልቅ መንግስት በግንባር…

Read More →