Category: ትንታኔ

የግብርና ሚኒስቴር የእንቁላሉን ነገር አስተባበለ
By: Date: February 25, 2021 Categories: ትንታኔ,ዜና Tags:

የግብርና ሚኒስቴር ከዩክሬን አገር እንቁላል ሊገባ ነው ተብሎ እየተሠራጨ ስለሚገኘው መረጃ የማውቀው ነገር የለም ብሏል፡፡ በትላንትናው እለት ዩኬ አር ኢንፎረም የተሰኘ የአገሪቱ ሚዲያ በድረ ገጹ ላይ ዩክሬን ከፍተኛ የሆነ የእንቁላል ምርትን ወደ ኢትዮጵያ ለመላክ ከኢትዮጵያ ጋር ስምምነት ላይ መድረሷን ዘግቦ ነበር፡፡ ይህንኑ ተከትሎ ለሸገር ምላሽ የሰጡት በግብርና ሚኒስቴር ወደ ውጪ የሚላኩና ወደ አገር ውስጥ የሚገቡ…

Read More →
ኢትዮጵያ ኢጣሊያን አድዋ ላይ እንዴት አሸነፈች? ወታደራዊ ስትራቴጂ
By: Date: February 23, 2021 Categories: ትንታኔ Tags:

የጦርነት ታሪክ ፀሐፍት በአንድ ነገር ይስማማሉ። አንዲት ሀገር በጦር ሜዳ አሸናፊ የምትሆነው በፍትሃዊ ጦርነት ውስጥ ተሳታፊ ከሆነች ብቻ ነው። ጦርነቱ ፍትሃዊ ካልሆነ ግን መቼም ቢሆን አሸናፊ አትሆንም። ይህን እሳቤ ይዘን ወደ አድዋ ጦርነት ገፊ ምክንያቶች ስናመራ ኢትዮጵያ በዚያ ዘመን የገባችበት ጦርነት ፍትሃዊ ሆኖ እናገኘዋለን። ለምን? የአድዋ ጦርነት መነሻ ዋና ምክንያት የውሃ ዲፕሎማሲ ነው። እንግሊዝ ምስራቅ…

Read More →
“ፀሐይ” ኢትዮጵያ ውስጥ የተሰራችው ብቸኛዋ አይሮፕላን የት ናት?
By: Date: February 23, 2021 Categories: ትንታኔ Tags:

በኢትዮጵያ የአገር ውስጥ ቋንቋ በወጉ ያልተጻፈው፣ ከ1921-28 ያለው የኢትዮጵያ አቪዬሽን ታሪክ ላይ የሚያተኩር “ፀሐይ፡- የኢትዮጵያ አቪዬሽን አጀማመር” የተሰኘ መፅሃፍ በካፒቴን ዘላለም አንዳርጌ ተፅፎ ገበያ ላይ ውሏል። መፅሃፉ በዋናነት “ፀሐይ” የተባለች እና በ1928 ኢትዮጵያ ውስጥ ተሠርታ አገልግሎት ከመስጠቷ በፊት በኢጣሊያ ወረራ ምክንያት ወደ ሮም የተወሰደች አውሮፕላን የሚያስተዋውቅ ሲሆን አሁን የት እና በምን ሁኔታ እንዳለችም በዝርዝር ይተርካል።

Read More →
ጁንታው መቃብር ፈንቅሎ ሊወጣ አይችልም፤ ራሱ በለኮሰው እሳት ተለብልቦ ጠፍቷል – ሜ/ጄኔራል መሐመድ ተሰማ
By: Date: February 20, 2021 Categories: ትንታኔ

የአገር መከላከያ ሰራዊትን ስም በማጥፋት ህዝብን ብዥታ ውስጥ ለመክተት የሚንቀሳቀሱ መገናኛ ብዙሃንን በህግ እንደሚጠይቅም አስታውቋል። የመከላከያ ኢንዶክትሪኔሽን ዋና ዳይሬክተር ሜጀር ጄኔራል መሐመድ ተሰማ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ለኢዜአ መግለጫ ሰጥተዋል። ሜጀር ጄኔራል መሐመድ በመግለጫቸው አሁን ባለው ተጨባጭ ሁኔታ ህወሓት የተባለ ድርጅት መሬት ላይ እንደሌለ አመልክተዋል። “ጁንታው መቃብር ፈንቅሎ ሊወጣ አይችልም፤ ራሱ በለኮሰው እሳት ተለብልቦ ጠፍቷል” ብለዋል።…

Read More →
በጠላቶቻችን የጥፋት ድግስ ልክ ህዝቡ ተባባሪ ቢሆን ይቅር ኢትዮጵያ ምስራቅ አፍሪካም አይተርፍም – ሙዓዘ ጥበባት ዳንኤል ክብረት
By: Date: February 14, 2021 Categories: ትንታኔ Tags:

በጠላቶቻችን የጥፋት ድግስ ልክ ህዝቡ ተባባሪ ቢሆን ይቅር ኢትዮጵያ ምስራቅ አፍሪካም አይተርፍም፡፡ ኢትዮጵያ የ88 ብሔር ብሔረሰቦች መኖሪያ ናት ሲባል እንዲሁ ዝም ተብሎ የሚገለጽ ጉዳይ አይደለም፡፡ እነዚህ ብሔር ብሔረሰቦች የግብዣ ጥሪ ደርሷቸው መጥተው የቀሩ ሳይሆን ኢትዮጵያንና ኢትዮጵያዊነታቸውን ለማስቀጠል ልዩነታቸውን ወደ ጎን በመተው አንዱ ሌላውን ለማትረፍ ብዙ ዋጋ ከፍለዋል፣ ከ80 ወይም ከዚያ ዓመት በፊት ሙስሊሙና ክርስቲያኑ እንዲዋጉ…

Read More →
ኢትዮጵያ ከአሰብ ወደብ፣ ኤርትራ ከሕዳሴግድቡ ለመጠቀም የጀመሩት መቀራረብ የአካባቢ አገሮችን አስደንግጧል
By: Date: February 9, 2021 Categories: ትንታኔ Tags:

ኢትዮጵያና ኤርትራ ሁለት ታላቅ እድሎች ከፊት ለፊታቸው ተዘርግተውላቸዋል። እነዚህን እድሎች በስርዓትና በአግባቡ መጠቀም ከቻሉ፣ የውስጥና የውጭ ችግሮቻቸው በብዙ እጅ ይቀንስላቸዋል ብዬ አስባለሁ። አንደኛው የአባይ ግድብ ስራ መጠናነቀቅ ነው። ግድቡን ተረባርቦ ማጠናቀቅ ከተቻለ፣ በተለይም ሁለተኛውን ዙር የውሃ ሙሌት በስኬት ማካሄድ ከተቻለ፣ የአካባቢውን የሃይል አሰላለፍ በእጅጉ የሚቀይር ነው። ሌላው የአሰብ ወደብ ነው። የአሰብ ወደብ ስራ መጀመር የኢትዮ-…

Read More →
ባለፉት 27 ዓመታት በሕዝቡ መካከል የተዘራው መርዝ ቀላል አይደለም፣ ሕዝቡ በተፈለገው ልክ ቀውስ ውስጥ ሳይገባ ሁሉን ችሎ በትዕግስት አሳልፏል – ዳንኤል ክብረት
By: Date: February 8, 2021 Categories: ትንታኔ

አንድነታችን ተሸርሽሯል የሚሉ ወገኖች በዓድዋ ላይ የታየው አንድነት በህዳሴ ግድብ ላይ መደገሙን ካለማየት የተነሳ የሚያነሱት ጥያቄ ሊሆን እንደሚችል ሙኀዘ ጥበባት ዲያቆን ዳንኤል ክብረት አስታወቁ። ሙኀዘ ጥበባት ዲያቆን ዳንኤል ከአዲስ ዘመን ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ፣ አንድነታችን ተሸርሽሯል የሚሉ ወገኖች ዓድዋ ላይ የታየው አንድነት በህዳሴ ግድብ ላይ መደገሙን ካለማየት የተነሳ የሚያነሱት ጥያቄ ሊሆን እንደሚችል አመልክተዋል። ለእኔ ኢትዮጵያዊ…

Read More →
ሚዲያው ምን እያለ ነው
By: Date: February 6, 2021 Categories: ትንታኔ

በኢትዮጵያ ላይ የተከፈተው ሀሰተኛ የሚዲያ ዘመቻ ኢትዮጵያን ብቻ ሳይሆን ምስራቅ አፍሪካንም አደጋ ላይ ጥሏታል ሲል “አፍሪካ ኤንድ ዘ ዎርልድ” የተባለ ድረ ገጽ አስታወቀ፡፡ በአፍሪካ ፖለቲካዊና ኢኮኖሚያዊ ትንታኔዎች ላይ ላለፉት 30 አመታት ሲሰራ የቆየው ሎረን ፍሪማን በዚሁ ድረ ገጽ ላይ ባስነበበው ጽሁፍ እንደገለጸው፤ በጥር ወር ላይ ዓለም አቀፍ ሚዲያዎች ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ የኢተዮጵያን ሉአላዊ አንድነት…

Read More →
ግብፅ የህዳሴ ግድቡ አጀንዳ ከአሜሪካ እጅ እንዳይወጣ በመሥጋት የጀመረችው ዲፕሎማሲያዊ ዘመቻ
By: Date: February 3, 2021 Categories: ትንታኔ

የቀድሞው የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ድናልድ ትራምፕ በሽንፈት በተጠናቀቀው የአራት ዓመት የሥልጣን ቆይታቸው ሊያሳኩት የፈለጉት ትልቁ የውጭ ፖሊሲ አጀንዳቸው፣ አሜሪካ በመካከለኛው ምሥራቅ ላይ ያላትን ጥቅም ከቀደሙት የአሜሪካ መሪዎች በተለየ መንገድ መፈጸም ነበር። ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በእስራኤልና በፍልስጤም መካከል ያለውን የዘመናት ግጭትና የግዛት ጥያቄ ለመቋጨት በማለም፣ የመካከለኛው ምሥራቅ የሰላም ፍኖተ ካርታ (The Middle East Peace Plan) ቀርፀው ከመጀመሪያው…

Read More →
ለባልደራስ የተከለከለ ሰልፍ ለብልጽግና እንዴት እንደተፈቀደ የሚመለከተው አካልማብራሪያ ሊሰጥበት ይገባል
By: Date: February 2, 2021 Categories: ትንታኔ

የምንደግፈው ፓርቲ ሰላማዊ ሰልፍ ሲወጣ ማጨብጨብ የማንደግፈው ፓርቲ ሰላማዊ ሰልፍ ሲከለከል ማጨብጨብ የዲሞክራሲ ገጽታ ሳይሆን የጥላቻ ፖለቲካ መግለጫ ነው። ሰላማዊ ሰልፍ መንግስትን መደገፍ ይቻላል መቃወም ግን ክልክል ነው። በሕግ ፊት እኩልነት ይረጋገጥ፤ ስልጣንን አለ አግባብ መጠቀም ወንጀል ነው። ከተማ ተመዘበረ ተብሎ ድምፅ ለማሰማት ሰልፍ አይወጣም፣ ንፁሃን ተፈናቀሉ ብሎ ድምፃቸው ለመሆን ሰልፍ መውጣት ወንጀል ሆኗል። መንግስት…

Read More →
የህወሓት መወገድ አዎንታዊ ወይስ አሉታዊ ርምጃ
By: Date: February 1, 2021 Categories: ትንታኔ

ህወሓት እጅግ ከፍተኛና ብዙ ችግሮች ቢኖሩበትም በኢትዮጵያ ጠንካራ የአስተዳደር መዋቅር በመዘርጋትና ሕዝብን በማደራጀት የተሻለ አቅም ነበረው፤ የሚሉ ጥቂቶች አይደሉም። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በህወሓት ላይ ያሳለፈዉን ዉሳኔ እጅግ ዘግይቶአል የሚሉም አሉ። የህወሓት ከኢትዮጵያ የፖለቲካ መድረክ መሰረዝ ተስፋ ወይስ ተግዳሮት? 6ኛዉን ብሔራዊ ምርጫ ለማካሄድ በዝግጅት ላይ በምትገኘዉ ኢትዮጵያ፤ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ…

Read More →
ግብር መክፈል ሀራም ነው በማለት ላይ ያለውና ኢትዮጵያ ውስጥ የሚንቀሳቀሰው የካዋሪያ ቡድን ማን ነው?
By: Date: January 30, 2021 Categories: ትንታኔ,ዜና

በኦሮሚያ ክልል ባሌ ዞን ዳሎ መና ወረዳ ከአልሸባብና አይኤስ ቡድኖች ጋር ትስስር አለው የተባለ እና ራሱን ‘ኢስላሚክ ስቴት ሴንተር’ ብሎ የሚጠራ ቡድን በቁጥጥር ሥር መዋሉን ቢቢሲ ያነጋገራቸው በኦሮሚያ የአስተዳደርና ፀጥታ ቢሮ ኃላፊ አቶ ጂብሪል አህመድ ለቢቢሲ አረጋግጠዋል። ይህ ቡድን መርሆውና አስተምህሮው ከአይኤስ ጋር አንድ መሆኑን የሚናገሩት ቢቢሲ ያነጋገራቸው የወረዳው መጅሊስ ኃላፊ ሼህ ሁሴን አሊ በአካባቢው…

Read More →
ኢዜማ አዲስ አበባን በሚገባ የሚወክሉ ሦሥት ፕሮፌሰሮችን አሰልፏል
By: Date: January 26, 2021 Categories: ትንታኔ

ሦሥቱ ፕሮፌሰሮች የአዲስ አበባ ወኪሎች በይመስገን መሳፍንት፡፡ ኢዜማ በምርጫ ወረዳዎች ተደራጅቶ ለምርጫው ዝግጅቱን ሲያቀጣጥል በምክንያት ነበረ፡፡ በውስጠ ፓርቲ ምርጫ እጩዎቹን ወደ ፊት ያመጣው ፓርቲያችን በወረዳው ነዋሪ የተመሰከረላቸው፣ ጉምቱ፣ የበቁ፣ የነቁ እና የሚያነቁ ሆነው ያገኛቸውን እጩዎች ለተወካዮች ምክርቤት እና ለክልል ምክርቤት እነሆ ብሏል፡፡ ከነዚህ መሀከል አዲስ አበባን በሚገባ የሚወክሉ እና በህግ ማውጣት እና ማስፈጸም ግንባር ቀደም…

Read More →
የአሰብን ነገር ካነሳን…ጥላሁን እምሩ (PhD)
By: Date: January 25, 2021 Categories: ትንታኔ Tags:

ሰሞኑን ከወደ ኤርትራ ብቅ ያለ አንድ ዜና ማህበራዊ ሚዲያው ላይ መነጋገሪያ ሆኖ ብናይ ማብራሪያ ቢጤ ጣል እናደርግ ዘንድ ተነሳሳን። የዜናው ምንጭ Eritrean Press ቢሆንም ጉዳዩ አሳሳቢ ነውና ማብራሪያ ይሻል። ዜናው በአጭሩ ሲጠቃለል «ኢትዮጵያ የአሰብን ወደብ በዶላር ሳይሆን በብር ልትጠቀም ነው።» የሚል ሲሆን ከዚህ አማላይ ርዕስ ወረድ ብሎ ለኢትዮ-ኤርትራ ጦርነት ምክንያት የሆነውና ኤርትራን ከሸማችነት ወደ ኤክስፖርተርናት…

Read More →
ሱዳን እየሄደችበት ያለው መንገድ ብሄራዊ ጥቅሟን የሚጎዳ እና ዘላቂ ጥቅሟን የሚያሳጣት ነው -ፕሮፌሰር ያዕቆብ አርሳኖ
By: Date: January 24, 2021 Categories: ትንታኔ

በአዲስ አበባ ዩንቨርስቲ የፖለቲካ ሳይንስና ዓለም አቀፍ ግንኙነት መምህርና የዓባይ ውኃ ጉዳይ ተመራማሪ ፕሮፌሰር ያዕቆብ አርሳኖ ሱዳን እየሄደችበት ያለው መንገድ ብሄራዊ ጥቅሟን የሚጎዳ እና ዘላቂ ጥቅሟን የሚያሳጣት እንደሆነ አመላክተዋል። ፕሮፌሰር ያእቆብ በወቅታዊ ጉዳይ ዙሪያ በሰጡት ማብራሪያ፣ የኢትዮ-ሱዳን የድንበር ጉዳይ ሱዳን በመንግስትነት ሳትቋቋም በፊት በኢትዮጵያ እና በቅኝ ገዥዎች መካከል የተጀመረ ነው። ችግሩን ለመፍታት የጋራ ኮሚሽን ተቋቁሞ…

Read More →
የኢህአዴግ የመጀመርያዋ ቀንና ሄርማን ኮህን
By: Date: January 24, 2021 Categories: ትንታኔ

የኢትዮጵያ ህዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባር (ኢህዴግ) በህወሃት ጠንሳሽነት በብሄር ላይ የተመሰረቱ የተለያዩ የፖለቲካ እንቅስቃሴ ጥምረት በመፍጠር ግንቦት 20 1983 ዓ/ም (28 may 1991) ዓ/ም በወቅቱ የአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ረዳት ሚኒስትር ሄርማን ጄ ኮኸን አደራዳሪነት ኢትዮጵያን ለማዳከምና ለመበታተን ሆን ተብሎ ወይም የቡድኑን ሴራ ባለማወቅ ለህወሃት ቡድን ቡራኬ የተሰጠው። በሄርማን ጄ ኮኸን አደራዳሪነት ስብሰባው የተካሄደው በለንደን…

Read More →
“ዘመቻው ቢያልቅም ዘመቻው የፈጠራቸው ዕድሎችም፤ ዘመቻው ያስከተላቸው ጫናዎችም አላለቁም” ሙአዘ ጥበባት ዲያቆን ዳንኤል ክብረት
By: Date: January 24, 2021 Categories: ትንታኔ

በትግራይ ክልል የተከናወነው ህግን የማስከበር ዘመቻው ቢያልቅም፤ የፈጠራቸው ዕድሎችም ሆኑ ያስከተላቸው ጫናዎች እንዳላለቁ ሙአዘ ጥበባት ዲያቆን ዳንኤል ክብረት ተናገሩ፡፡ሙአዘ ጥበባት ዲያቆን ዳንኤል ክብረት ይህንን ያሉት በህግ ማስከበር ዘመቻ ወቅት ግዳጃቸውን ለመወጣት የሚዲያውን ሥራ ለመስራት የተላኩ ልዑካን ትላንት እውቅና በተሰጠበት መድረክ ላይ ነው፡፡ ዘመቻው በአንድ በኩል መድኃኒትነት ያለውና አገሪቱን ከብዙ ቀውስ ያዳነ መሆኑን ገልጸው፤ በሌላ በኩል…

Read More →
በሚበልጥ እንጂ በሚያንስ ድርጊት አንመላለስም፡፡ (ዮናስ ከበደ – ፍልስፍና)
By: Date: January 23, 2021 Categories: ትንታኔ

ዓለማችን በመልካምነት በታነጹ ብቻ ሳይሆን በፈረሱ መሪዎች ሕሊናም ትተዳደራለች። አንድ ማኅበረሰብ የመጣበትን መንገድ ቆም ብሎ እንዲፈትሽ የሚያደርጉት እንቢተኞች ናቸው። የፈጠርነው ሰው አሜን ብቻ ባይ አለመሆኑ የተሠወሩትንና የተገለጡትን ደግመን እንድናይ መንገድ ይከፍትልናል። ያለንበትን የፖለቲካ፣ የዘር፣ የሃይማኖት፣ የጾታ፣ የታሪክ ጉዳይ ከደረስንበት የቅርብ እውነታ ጋር እንድናገናዝብ ያስገድደናል። ለአብነት ያህል ፈላስፋው ዘርዐ ያዕቆብን ማንሣት እንችላለን። በተለይም ፈላስፋው ከቅዱሳት መጻሕፍት…

Read More →
የጁንታው አፈ ቀላጤ አሉላ ሰለሞን እና ጓዶቹ ለትግራይ ህዝብ በእርዳታ ጎፈንድሚ የተሰበሰበውን 100 ሚሊዮን ብር ገደማ (2.5 ሚሊዮን ዶላር) ለምን አልሰጥም አሉ?
By: Date: January 23, 2021 Categories: ትንታኔ

የጁንታው አፈ ቀላጤ አሉላ ሰለሞን እና ጓዶቹ ለትግራይ ህዝብ በእርዳታ ጎፈንድሚ የተሰበሰበውን 100 ሚሊዮን ብር ገደማ (2.5 ሚሊዮን ዶላር) ለምን አልሰጥም አሉ? ምክኒያቶቹን አንድ በአንድ እንመልከታቸው፡፡ 1ኛ) የአሉላ እናት በፎቶ የምታዩአት የአሉላ ሰለሞን እናት ስትሆን ለተብርሃን ገብረዝጋቢሄር ትባላለች:: ሶስት ልጆች አሎት:: ከዚህ ቀደም ከሱዳን ተመላሽ ሆና ነው ልጆቿን ይዛ ወደ ሁመራ የመጣችው:: ከዚያም በሁመራ ረዋን…

Read More →
በትግራይ ክልል ያሉ የስደተኛ ካምፖች ምስጥሮች
By: Date: January 22, 2021 Categories: ትንታኔ

መለስ ዜናዊ በትግራይ ክልል ውስጥ ከሶስት በላይ የስደተኞች ካምፕ አቋቁሞ ነበር፣ በነዛ ካምፖች ውስጥ ከመላው የትግራይ ዞኖች የተውጣጡ ሰዋች ይከማቻሉ፣ “የኢሳያስን ክፉ አገዛዝ አንገሽግሿቸው፣ ሞትን አምልጠው፣ ከኤርትራ ገብተው ያደሩ ሰደተኞች ናቸው” ብለው ለአለም የስደተኞች ኮሚሽን (IMO) ያስተዋውቋቸዋል፣ በመጨረሻም የህወሓትን ቀዩን ባንዲራ ሻጣቸው ውስጥ ከተው በጢሀራ እብስ ነው፣ ለአውሮፕላን ትኬት ጭምር ተከፍሎላቸው ነው ወደ ሶስተኛ ሀገር…

Read More →