የእንግሊዝ ኤምባሲ አምባሳደራችን ከጄኔራል ብርሃኑ ጁላ ጋር ያደረጉትን ውይይት በተመለከተ የመንግስት ሚዲያዎች የተዛባ መረጃ አሰራጭተዋል አለ

የእንግሊዝ ኤምባሲ አምባሳደራችን አሊስተር ሚሲፔል ከጄኔራል ብርሃኑ ጁላ ጋር ያደረጉትን ውይይት በተመለከተ የመንግስት ሚዲያዎች የተዛባ መረጃ አሰራጭተዋል አለ::የመንግስት የመገናኛ ብዙሐን ያስተላለፉ ዘገባ አምባሳደራችን አሊስተር ሚሲፔል ከኢታማዦር ሹሙ ጋር ቆይታ አይወክልም ሲል ኤምባሲው ገልጿል። በኢትዮጵያ የእንግሊዝ አምባሳደር አሊስተር ሚሲፔል ጄኔራል ብርሃኑ ጁላን ስለ ትግራይ ግጭት ቀጣይነት ያላቸውን ስጋት በማንሳት የፖለቲካ መፍትሄ እንደሚያስፈልግ ፣ ጠብ ማቆም ፣ የኤርትራ ወታደሮች መውጣት እና ሰብአዊ ተደራሽነት አስመልክቶ ያሳሰባቸውን ጉዳይ የተናገሩበት ውይይት እንጂ የመንግስት ሚዲያዎች ያሰራጩት አይነት ዘገባ አይደለም ተብሏል።

 

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

//chooxaur.com/4/4057774