አቶ ልደቱ ጦርነትን መቃወማቸው ወንጀለኛ ሊያልስብላቸው አይችልም ሲል ፍርድ ቤት ወሰነ – ከሐገር እንዳይወጡ የተጣለው እግድም ተነሳ

አቶ ልደቱ አያሌው ጦርነትን መቃወማቸው ወንጀለኛ ሊያልስብላቸው አይችልም ሲል የአራዳ የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ዳኛ ወሰነ። ከአገር ወጥተው የመታከም የመንቀሳቀስ ህገመንግስታዊ መብታቸው እንዲከበር ወስኗል።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

//ugroocuw.net/4/4057774