ውስጥ የምንገባበት ምንም ምክኒያት የለም – የሱዳን ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማርያም አልሳዲቅ

በኳታር ጉብኝት ላይ የሚገኙት የሱዳን ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማርያም አልሳዲቅ የህዳሴ ግድብን አስመልክቶ በሰጡት አስተያየት “ወደ ጦርነት የምንጋባበት ምንም አይነት ምክኒያት የለም” ሲሉ መደመጣቸውን ሱዳን ትሪፑን ዘግቧል።

ማርያም አክለውም ምንም እንኳ ግድቡ በሱዳን እና በግብጽ ላይ ተጽዕኖ ሊያሳርፍ ይችላል በሚል ለአመታት ውጥረት የነበረ ቢሆንም ይሁን እንጂ ጦርነትን የመፍትሄ አካል ልናደርግ አንችልም ብለዋል። እንዲያውም ይላሉ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትሯ መሆን ያለበት ፖለቲካዊ ድርድሮችን መቀጠልና የአፍሪካ ህብረትን ውሳኔዎች ማክበር ይገባል ብለዋል።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *