አድዋ ሙዚየምን ለመገንባት 4 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር ተመድቧል

በአዲስ አበባ ከተማ ለሚገነባው የአድዋ ድል ቤተ መዘክር 4 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር መመደቡን የከተማዋ ምክትል ከንቲባ አዳነች አቤቤ በ125ኛው የበአሉ አከባበር ላይ ባቀረቡት ንግግር ገልጸዋል፡፡

የሚገነባው የአድዋ ቤተ መዘክር በጦርነቱ ወቅት ከመላው ኢትዮጵያ የመጡ ጀግኖች አባቶችና እናቶች የተሰባሰቡበት ስፍራ ላይ ሲሆን ስያሜውም አድዋ ዜሮ ዜሮ ተብሎ ይሰየማል ብለዋል ወይዘሮ አዳነች አቤቤ፡፡

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *