በአድዋ ጦርነት ሩሲያውያን ከኢትዮጵያ ወግነው ተሳትፈዋል

ከታች ከፎቶግራፉ በቀኝ በኩል ኒኮላይ ሊኦንቴቭ ከአንድ ኢትዮጵያዊ ጦረኛ ጋር ይታያል። በስተግራ ያለው ፎቶግራፍ ደግሞ በኒኮላይ ሊኦንቴቭ የሚመሩት የኩባን ኮሳክ የሩሲያ ጦር አባላት ፈረሰኞች ይታያሉ። እነዚህ በጀግንነታቸው ኹሉ የሚታወቁት የኩባን ኮሳክ ሩሲያውያን ለኢትዮጵያን በዓድዋ ጦርነት በአማካሪነትና በተዋጊነት አስተዋጽኦ አድርገዋል።

በነገራችን ላይ የዚህ የሩሲያ ጦር መሪው ኒኮላይ ሊኦንቴቭ ከአድዋ ድል በኋላ አጼ ምንሊክ የደጃዝማችነት ማዕረግ ሰጥተውታል። አጼው ያከበራቸውን ማክበር ይችሉበታል። የሩሲያና የኢትዮጵያ ወዳጅነትም ያጠናክራል። ነገሩ ኹሉ ሲጠቃለል ግን የዓድዋ ድል የኹሉም ኢትዮጵያዊያን ድል ነው።

Today marks the 125th anniversary of the historic Battle of Adwa. In this battle, the sympathies of the peoples of Russia were on the side of the Ethiopians, defending their independence and state sovereignty.

And not only sympathies: Russian volunteer officers, led by Nikolay Leontyev, a Major of the Kuban Cossack Force, who became the principal military adviser to the Emperor Menelik II, took an active part in the development of campaign plans and their implementation.

For his merits, Nikolay Leontyev was promoted to Dejazmach and awarded two orders, that of the Star of Ethiopia and that of the Seal of Solomon. ምንጭ ማክሲም ሼፖቫሌንኮ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *