ካናን ቲቪ ቃና ቴሌቭዥን ተሸጠ

የቱርክ ፊልሞችን በአማርኛ ትርጉም አቅራቢነት በስፋት የሚታወቀው ቃና ቴሌቭዥን መሸጡን ታዲይ አዲስ ማምሻውን ይፋ አድርጓል፡፡ ጣቢያውን የገዛውም በቅርቡ ወደ ኢትዮጷ የገባው ካናን የተባለው የማሰራጫ ጣቢያ መሆኑንም ገልጿል፡፡

ካናን ቴሌቭዥን ልክ እንደ ዲኤስ ቲቪ ሁሉ በርካታ የቴሌቭዥን ቻናሎችን የያዘ ሲሆን በቅርቡም ስርጭቱን ይጀምራል ተብሎ ይጠበቃል፡፡ ይሁን እንጂ በተለይ በመዝናኛው ኢንዱስትሪ የተሻለ እንቅስቃሴ ሲያደርግ የነበረው የቃና ቴሌቭዥን ከዚህ በኋላ በምን አይነት ፎርማት ሊቀጥል እንደሚችልአልተገለጸም፡፡

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *