ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከተመድ ዋና ጸሐፊ አንቶኒዮ ጉቴሬዝ ጋር ተወያዩ
By: Date: February 22, 2021 Categories: ዜና

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዋና ጸሐፊ አንቶኒዮ ጉቴሬዝ ጋር በቀጠናዊ እና ዘርፈ ብዙ ጉዳዮች ዙሪያ እንደመከሩ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው አስታውቀዋል።

ውይይቱም ኢትዮጵያ እና የተባበሩት መንግስታት ድርጅት በተለያዩ መስኮች ያላቸውን ትብብር በሚያጠናክሩባቸው ሁኔታዎች ላይ ያተኮረ መሆኑን አስታውቀዋል።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *