ጥምቀት በመቀሌ

የጥምቀት በዓል በመቀሌ ከወትሮው በተለየ መልኩ ቀዝቀዝ ብሎ መከበሩን ነው ከስፍራው ለመረዳት የቻልነው። የመቀሌው ዘጋቢያችን ሚሊየን ኃይለ ሥላሴ እንደገለጸልን ታቦታት ከየቤተ ክርስቲያኑ ሳይወጡ ምዕመኑ በየአጥቢያው ቤተ ክርስቲያን ተገኝቶ በሃይማኖታዊ ሥርዓቱ ተሳትፏል።

የጥምቀት በዓል በመቀሌ ከወትሮው በተለየ መልኩ ቀዝቀዝ ብሎ መከበሩን ነው ከስፍራው ለመረዳት የቻልነው። የመቀሌው ዘጋቢያችን ሚሊየን ኃይለ ሥላሴ እንደገለጸልን ታቦታት ከየቤተ ክርስቲያኑ ሳይወጡ ምዕመኑ በየአጥቢያው ቤተ ክርስቲያን ተገኝቶ በሃይማኖታዊ ሥርዓቱ ተሳትፏል። ለዶቸ ቨለ ዘገባ ይህን ሊንክ ተጭነው ያድምጡ፡፡

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *