በኢትዮጵያ የተለያዩ አካባቢዎች በታኅሣስ ወር ብቻ የደረሱ

በኢትዮጵያ በተለያዩ ከተሞች በዚህ ዓመት በታኅሣስ ወር ብቻ በርካታ የእሳት አደጋዎች ደርሰዋል። በዚህም የተነሳ በሚሊዮኖች ብሮች የሚገመት ንብረት ወድሟል። እነዚህ አብዛኞቹ የእሳት አደጋዎች የደረሱት በተለይ በገበያ ሥፍራዎች ላይ ሲሆን በመኖሪያ አካባቢዎች ላይ ደረሱና ጥቂት የማይባሉ ነዋሪዎች የተፈናቀሉባቸውም አጋጣሚዎች አሉ።

ቢቢሲ ከተለያዩ የዜና ዘገባዎች ካሰባሰባቸው የእሳት ቃጠሎ አደጋዎች ውስጥ ባለንበት የታኅሣስ ወር ያጋጠሙት በቁጥር በርከት ይላሉ። ምክንያቱን ግን ለመገመት አስቸጋሪ ነው። ቢሆንም ይህ ተደጋጋሚ የእሳት አደጋ ትኩረት እንዲያገኝ በተለያዩ መገናኛ ብዙሃን ሽፋን ያገኙትን የእሳት አደጋዎችን በየቀናቸው በቅደም ተከተል እንደሚከተለው አጠናቅረናቸዋል።

ነገር ግን በወሩ ውስጥ የተከሰቱት የእሳት አደጋዎች እነዚህ ብቻ ላይሆኑ ይችላሉ። በተለያዩ ምክንያቶች ያልተነገሩ እንዲሁም በዚህ ጥንቅር ውስጥ ያልተካተቱ ሊኖሩ የሚችሉብት ዕድል አለ። ሉውን መረጃ እዚህ ሊንክ ጋር ያገኙታል፡፡

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *