የወያኔ ድብቅ ሴራ በቅድሞ አባላቱ ሲጋለጥ 1982 – ፒዲኤፍ

የወያኔ ድብቅ ሴራ በቅድሞ አባላቱ ሲጋለጥ። የቀድሞ የህወሀት አባላት የነበሩት የአቶ አብርሀም ያየህና የአቶ ገብረመድህን አርአያ ቃለ መጠይቅ ክፍል አንድና ክፍል ሁለት በ ኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር 1982 የተደረገ።

የኢትዮጵያ ልጆች ብሄረሰብና ሀይማኖት ሳይለያቸው በከፈሉት መስዋዕትነት የተገነባችውን አንዲት ኢትዮጵያን ለመበታተን ጸረ የኢትዮጵያ አንድነትና ደህንነት ሀይሎች ከፍተኛ ዘመቻ በማካሄድ ላይ ናቸው።

የዚህ የኢትዮጵያ ስትራቴጂክ ጠላቶች ሴራ አራማጅ የሆኑት ሻዕቢያና ህወሀት በሚያካሂዱት የተቀናጀ የጥፋት ዘመቻ ዛሬ የኢትዮጵያን አንድነት መፈታተን ላይ ናቸው (ይህንን ቃለ መጠይቅ ቅጂ በፒዲኤፍ ለማንበብ ይህንን ሊንክ ይጫኑ)

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *