ከጦርነቱ በኃላ የሚመጣዉ አደገኛዉ አርማጌዶን
By: Date: November 17, 2020 Categories: የግል እይታ

ከህወኣት ጋር የጀመርነዉ ጦርነት ከተቋጨ በኃላ የዶ/ር አብይ መንግስት በጣም ሊያስብበትና በጣሙን ሊጠነቀቅበት የሚገባ ከአሁኑ የበለጠ አደገኛ ጦርነት ይጠብቀዋል::የዶ/ር አብይ መንግስት ካወቀበትና ትክክለኛ ታሪክን መሰረት አድርጎ መወሰን ከቻል ጦርነቱን ሙሉ ለሙሉ ማስወገድ ይችላል:: በዚህም ኢትዮጵያን ወደ ቀድሞ ጥንካሬዋ ለመመለስና ንጉስነቱን ማፅናት ይችላል::

በዉሳኔዉ ከተሳሳተ ግን ወይም ማን አለብኝ ካለ መጪዉ የኢትዮጵያ አርማጌዶን ጦርነት በወራት ጊዜ ውስጥ ይጀመራል:: አብይ የአማራ ልዩ ኃይልና ሚሊሻን ከታሪካዊ ግዛቱ ወይም በወያኔ ዘመን ምዕራብ ትግራይ ከሚባለዉ ግዛት ለማስወጣት ከሞከረ እመነኝ የጦርነቶች ሁሉ ጦርነት ይቀሰቀሳል:: ያኔ እኔም ከአብይ ጎን አለቆምም:: ስለዚህ እንዳይሳሳት አፀልያለ ሁ:: እስከዛዉ ግን አብረን ነን:: ድል ለመከላከያ ሰራዊታችን:: ሞት ለወያኔ:( ዶር መኮንን ብሩ)

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *