የፕሬዝዳንቱ ንግግር በኢትዮ-አሜሪካ ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ላይ ምን ዓይነት አንድምታ ይኖረዋል?

የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናንድ ትራምፕ እስራኤልና ሱዳን ግንኙነት እንዲመሰርቱ አደራድረው ካስማሙ በኋላ ከሁለቱ አገራት መሪዎች ጋር በስልክ ሲነጋገሩ ስለ ህዳሴው ግድብ ያልተገባ ንግግር መናገራቸው ተሰምቷል፡፡ የፕሬዝዳንቱ ንግግር በኢትዮ-አሜሪካ ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ላይ ምን ዓይነት አንድምታ ይኖረዋል? የሸገርን ትንታኔ ያድምጡ።

 

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *