በኢትዮጵያ የመጀመሪያው የልጆች ቴሌቭዥን የፋይናንስ ችግር እንዳጋጠመዉ ገለጸ

በኢትዮጵያ የመጀመሪያው የልጆች ቴሌቭዥን የፋይናንስ ችግር እንዳጋጠመዉ ገለጸ በኢትዮጵያ የመጀመሪያው የልጆች ቴሌቪዥን ጣቢያ የሆነው የኢትዮጵያ ልጆች የፋይናንስ ችግር እንዳጋጠመው ገለፀ። አዲስ ዘይቤ ያነጋገረቻቸው ስማቸዉን መግለጽ ያልፈለጉ የኢትዮጵያ ልጆች ቲቪ ሰራተኛ እንደገለጹት ከሆነ በኢትዮጵያ ዉስጥ ያለዉ ማስታወቂያን ህግ ድርጅቱን በከባድ ደረጃ እየጎዳዉ ይገኛል፡፡

በኢትዮጵያ ብሮድካስት ህግ መሰረት ማስታወቂያ በማንኛዉም በልጆች ፕሮግራም ላይ ማስተዋወቅ አለመቻሉ ጣቢያውን ችግር ውስጥ እየከተተው እንደሆነ የገለፁት የጣቢያው ሰራተኛ ምንም እንኳን እንደ ሰላም ሚንስቴር እና የህጻናት እና ወጣቶች ሚንስቴር ያሉ የመንግስት አካላት ለቴሌቭዥን ጣቢያዉ ድጋፍ የሚያደርጉ ቢሆንም በቂ እንዳልሆነ አያይዘው ተናግረዋል፡፡

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

//whowhipi.net/4/4057774