ይህን መልህክቴን ወይም ሐሳቤን ለመስፈር የተገደድኩት የኢትዮጵያ ሰላምና ደህንነት ሁሌም ስለሚያሳስበኝ ብቻ ሳይሆን ሳይሆን የወደፊቱ የኢትዮጵያም ሆነ የዶ/ር አብይ ዕጣ ምን ያህል ከነ ጃዋርና የፍርድ ሂደቱ ጋር የተቆራኘ መሆኑን በመግለፅ ለማሳሰብ ነዉ።

የመንግስት ባለስልጣናትም ሆኑ መገናኛ ብዙሃን ላለፉት ሁለትና ሶስት ቀናት ወይም ከአርቲስት አጫሉ መገደል በኃላ ኢትዮጵያ ውስጥዉስጥ ለተፈጠረዉ የንብረትና የብዙዎች ንፁሐን ንጹሀን መጨፍጨፍ ዋንኛዉ ተጠያቂዎች አቶ ጃዋር መሐመድና አቶ በቀለ ገርባን ጨምሮ የኦሮሚያ ሚዲያ ኔትወርክን ያጠቃልላል።

እነዚህ አካላት ዓላማቸዉ የአጫሉን አስክሬን ማጉላላት ሳይሆን አስክሬኑን የመዝጋትና ቱትሲዎችን መጨፍጨፍ ነበር። ከአጫሉ መገደል ጋር ተያይዞ የOMN ሚዲያ በወቅቱ ኦሮሞ ወደ አዲስ አበባ ግባ ጥሪ የሩዋንዳዉ ዕልቂት ግልባጭ ነበር። ባለፉት ሁለት ቀናት የኢትዮጵያ አምላክ ሕዝቧን የጠበቀላትም ከሩዋንዳ መሰል የዘር ጭፍጨፋ ድግስ እና የሲሆል ጉዞ ነበር።

ስለዚህም የእነዚህ ሰዎች የፍርድ ሂደት መረራ ጉዲናን የመሰሉ አሳፋሪ የጭቃ ዉስጥ እሾክ እንደሚለዉ በሽምግልና የሚፈታ ሳይሆን ከሰዉ መግደልና እሬሳ ከማንገላታት አልፎ በዘር ማጥፋት ቅስቀሳም መሆን አለበት። ይህ የማይሆን ከሆነና መንግስት ነገሩን ለማድበስበስ ከሞከረ የዶ/ር አብይ የፖለቲካ ሕይወት በፅኑ ይታመማል ቀጥሎም እራሳቸዉ በለቀቋቸዉ ፅንፈኞች ወብጥብጥ ጥሪ ማድረግ ነበር።

በሩዋንዳ የሆነዉም ተመሳሳይ ነበር። በ1994 ዓም ለ800,000 ሺህ የቱትሲ ተወላጆች መጨፍጨፍ ምክንያት የሆነዉ አንድ የብሔራችን ሰዉ (ፕሬዘዳንቱ) በቱትሲዎች ተገሎብናል በሚል የሁቱዎች የዘር ዕልቂት ጥሪ እና በሂንተርሃምዌይ የመንገድ መቃብር ይገባል።

ትዮጵያም ወደ ትልቅ ምናልባትም ወደማትወጣበት መከራ ዉስጥ ትገባለች። ይህ እንዳይሆን መንግስት ቆምጠጥ ብሎ የጀመረዉን ሕግ ማስከበር መቀጠል አለበት። Kunii yadaa kootii, Nagaan biyyaa koo Ethiopia naa yadiisisaa. Ademsii Dr Abiiy fulduraa kaan hunda’uu Adabii seeraa jawwaar faa irraatii hunda’a. dubattii deebi’uu badii guddaa fidaa.

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *