የኢየሱስ ክርስቶስ የስቅለት በዓል በመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች ዘንድ እየተከበረ ነው። በዓሉ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ በካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን እና በወንጌላውያን አብያተ ክርስቲያናት ህብረት
በስግደት በጾም በጸሎት እና በዝማሬ ነው እየተከበረ ያለው። በአብያተ ክርስቲያናቱ ኢየሱስ ክርስቶስ የሰው ልጅን ለማዳን የተቀበላቸው መከራዎች እየተዘከሩ ነው።
We Share News