ወደ ኤርትራ የሚደረጉ እና ከኤርትራ የሚነሱ ማንኛውንም የመንገደኛ ማመላለሻ አውሮፕላኖች በረራዎችን ሐገሪቱ ከመጋቢት 16 2012 ጀምሮ ማገዷን ያስታወሱት የኤርትራ ማስታወቂያ ሚኒስትር የማነ ገብረመስቀል የኮቪድ – 19 ወረርሽኝን ለመመከት በወጣው መመሪያ አንቀፅ 11 መሰረት ይሄው እና ሌሎች እገዳዎች ለተጨማሪ 21 ቀናት ፀንተው እንደሚቆዩ በትዊተር ገፃቸው አስፍረዋል።