አዲስ አበባ ውስጥ የኮረና ቫይረስ ምልክቶች ከታዩበት አስር ቀን ያለፈው ቱሪስት አንድ ሆቴል ውስጥ ተደብቆ ተገኘ

ዘናሽናል የተባለው ድረ ገጽ እንደ ዘገበው ከሆነ ለጉብኝት ወደ ኢትዮጵያ የመጣ አንድ የዱባይ ኤመሬትስ አስተማሪ የሆነ ቱሪስት አዲስ አበባ ውስጥ ባለ አንድ ሆቴል ተደብቆ ተገኝቷል።

ቱሪስቱ የኮረና ቫይረስ ህመም ምልክቶች እንደታዩበትና ለአስር ቀናት መቆየቱ ነው የተዘገበው። ይሁን እንጂ ግለሰቡ ከተደበቀበት ሆቴል ሆኖ የመምህርነት ስራውን በኢንተርኔት ሲያከናውን እንደነበረ በዘገባው ተገልጿል።

ከዱባይ ወደ ኢትዮጵያ ለጉብኝት የመጣ እና አብዛኞቹ የኮሮና በሽታ ምልክቶች ይታዩብኛል እያመመኝ ነው የሚል የ46 አመት ዕድሜ ያለው ፈረንሳዊ ቱሪስት ከአዲስ አበባ አቅራቢያ በሚገኝ አንድ ሆቴል ውስጥ መኝታ ክፍል ተከራይቶ መኖር ከመጀረ ቀናት መቆጠራቸውን ዘ ናሽናል ድረገጽ ከሰዓታት በፊት ባወጣው ዘገባ አስነብቧል፡፡

A Dubai teacher who is stranded in Africa and ill with symptoms of Covid-19 is continuing to teach his Emirates students online.

Rachid El Gomri said his daily interactions with his pupils, 2,500km away in the UAE, had been his only “ray of sunshine” during an otherwise difficult time.

The 46-year-old is one of the thousands of residents who have found themselves stuck abroad owing to international flight restrictions following the outbreak of the coronavirus.

But the Spanish teacher said he was determined to continue to support his pupils at Emirates International School in Jumeirah despite his circumstances.

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *