የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል የሚደረገውን ጥረት ለማገዝ ስምንት ሚሊየን ብር የሚገመት የቁሳቁስ ድጋፍ ተደረገ

የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል የሚደረገውን ጥረት ለማገዝ አልሳም ግሩፕ አምደሁን ጠቅላላ ንግድ ፒኤልሲ እና ጀማል አሕመድ የተባሉ ግለሰብ በድምሩ ስምንት ሚሊየን ብር የሚገመቱ የተለያዩ ቁሳቁስ ድጋፍ አድርገዋል።

ለጋሾቹ ሁለት ሺህ ካርቶን የገላ ሳሙና 900 ካርቶን የአትክልት ቅቤ እና አራት ሺህ ኩንታል ስንዴ እና በቆሎ ነው ድጋፍ ያደረጉት።
የቁሳቁሱ ርክክብ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ተወካዮች በተገኙበት ዛሬ ተካሒዷል።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *