በኬኒያ የስድስት አመት ህጻን በኮረና ቫይረስ ሞተ
By: Date: April 3, 2020 Categories: ዜና

በኬኒያ የስድስት አመት ህጻን በኮረና ቫይረስ መሞቱን የሀገሪቱ ጤና ጥበቃ ሚኒስቴር ገልጿል። ከዚህም በተጨማሪ ዛሬ በተደረገው ምርመራም የታማሚዎች ቁጥር ጨምሯል። በሪፖርቱ መሰረት በሀገሪቱ በጠቅላላው የሟቾች ቁጥር አራት ደርሷል። አስራ ሁለት ተጨማሪ ህሙማን የተገኙ ሲሆን በሀገሪቱ የታማሚዎች ቁጥርም አንድ መቶ ሀያ ሁለት መድረሱን ዴይሊ ኔሽን ዘግቧል።

 

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *