የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ልዑካን ቡድን በጅቡቲ ጉብኝት እያደረገ ነው

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ምክትል ፕሬዝደንት አቶ ሽመልስ አብዲሳ የተመራው ልዑካን ቡድን በጅቡቲ ጉብኝት እያደረገ ነው፡፡ በጅቡቲ የኢትዮጵያ አምባሳደር አብዱልአዚዝ መሀመድ ለልዑክ ቡድኑ አቀባበል አድርገውለታል፡፡

ልዑክ ቡድኑ ከጅቡቲ ከፍተኛ አመራሮች ጋር በኢኮኖሚ፣ማህበራዊና ፖለቲካ ዘርፎች ላይ በትኩረት ይወያያል ተብሎ እንደሚጠበቅ በጅቡቲ የኢትዮጵያ ኤምባሲ አስታውቋል፡፡

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *