በሰኔ 15 ድርጊት ከተከሰሱት መካከል የተወሰኑት ክስ ዛሬ ተነብቧል፡፡

በአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ጉዳያቸው እየታዩ ከሚገኙ ከሰኔ 15 ቀን 2011 ዓ.ም የአማራ ክልል የከፍተኛ ባለስልጣናት ግድያ ጋር በተያያዘ የተከሰሱ ተጠርጣሪዎች የክስ ዝርዝር ዛሬ መነበብ ጀምሯል፡፡

በእነ ሻምበል መማር ጌትነት የክስ መዝገብ የተከሰሱ 55 ተከሳሾች የክስ ዝርዝር ነው መነበብ የጀመረው፡፡ ችሎቱ እስከ ምሳ ሰዓት የተወሰኑ ተከሳሾችን ክስ በዝርዝር አንብቦ አሰምቷል ቀሪ የክስ ዝርዝሮችን ዛሬ ከምሳ በኋላ ለማሰማትም ቀጠሮ ሰጥቷል፡፡ በዚህ የክስ መዝገብ ውስጥ 55 ተከሳሾች ተዘርዝረዋል፤ ከእነዚህ ውስጥ አምስቱ ጉዳያቸው በሌሉበት የሚታይ ነው፡፡

yeahun

0 Comments

Your email address will not be published. Required fields are marked *

0Shares