
ለ27 አመታት መንግስት በመሆን የቆየው ገዢ ፓርቲ ኢህአዴግ ዛሬ በይፋ እንደሚፈርስ ይጠበቃል። በዛሬው ሶስተኛ ቀን የማዕከላዊ ኮሚቴው ስብሰባ ላይ የአብይ አህመድ አዲሱ የብልጽግና ፓርቲ የመተዳደርያ ደንብ ረቂቅ ለውይይት ይቀርባል።
በሚመሰረተው አዲሱ ፓርቲ ውስጥ ህወሀት ይካተት አይካተት ባይታወቅም ከቀናት በፊት በቀረበው ውሳኔ ላይ ህወሀት እንደተቃወመችና በሌሎች ፓርቲዎች ሙሉ ድምጽ መጽደቁ ይታወቃል።