የኢትዮጵያ አየር መንገድ ለአለም አቀፉ መገናኛ ብዙሃን CNN ለማስታወቂያ 60 ሺ የአሜሪካ ዶላር መደበ


CNN አየር መንገዱን እና ኢትዮጵያን በአለም ለማስተዋወቅ ተመርጧል ተብሏል፡፡ በ60 ሺህ ዶላርም፣ የኢትዮጵያ አየር መንገድ፣ በአሜሪካ በሚገኘው እውቁ የቴሌቪዥን

ቻናል Cable News Network (CNN) ይተዋወቃል ብለው ለሸገር የነገሩት የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ተወልደ ገ/ማርያም ናቸው፡፡

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከCNN ጋር በማስታወቂያው ጉዳይ እንዳልተፈራረመ ነገር ግን በሂደት ላይ እንዳለ አቶ ተወልደ ነግረውናል፡፡


yeahun

0 Comments

Your email address will not be published. Required fields are marked *

0Shares