ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ከወራት በፊት በልደታ የተከሏቸውን ችግኞች ተንከባከቡ
By: Date: October 15, 2019 Categories: ፎቶግራፍ,ፖለቲካ Tags:

ኢትዮጵያውያን አገራቸውን አረንጓዴ ለማድረግ እንደ አንድ ሆነው ክረምቱን በሙሉ ችግኝ ሲተክሉ መቆየታቸው ይታወቃል። እንደ ሕዝብ አረንጓዴ አሻራቸውን ለማሳረፍ፣ ለዚህም ችግኞቻቸው አድገው ዛፍ እስከሚሆኑ ለመንከባከብ እና ውሀ ለማጠጣት ቃል መግባታቸውም ይታወሳል።

በዚሁ መሰረት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከወራት በፊት በልደታ አካባቢ የተከሏቸውን ችግኞች ዛሬ መንከባከብ ጀምረዋል። ችግኞቻቸውን በመንከባከብና ውኃ በማጠጣት ዛፍ ያደርጓችው ዘንድ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ለመላ ኢትዮጵያውያን ጥሪ አቅርበዋል::

ኢትዮጵያውያን አገራቸውን አረንጓዴ ለማድረግ እንደ አንድ ሆነው ክረምቱን በሙሉ ችግኝ ሲተክሉ መቆየታቸው ይታወቃል። እንደ ሕዝብ አረንጓዴ አሻራቸውን ለማሳረፍ፣ ለዚህም ችግኞቻቸው አድገው ዛፍ እስከሚሆኑ ለመንከባከብ እና ውሀ ለማጠጣት ቃል መግባታቸውም ይታወሳል።

በዚሁ መሰረት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከወራት በፊት በልደታ አካባቢ የተከሏቸውን ችግኞች ዛሬ መንከባከብ ጀምረዋል።

ችግኞቻቸውን በመንከባከብና ውኃ በማጠጣት ዛፍ ያደርጓችው ዘንድ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ለመላ ኢትዮጵያውያን ጥሪ አቅርበዋል

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *