1 ሺህ 300 ህገ ወጥ የክላሽ ጥይት በጅማ ከተማ ተያዘ

በትናንትናው እለት የሱዳን ዜግነት ያለዉ አንድ ግለሰብ 1 ሺህ 300 የክላሽ ጥይት ከሰሜን ሱዳን ወደ ኢትዮጵያ ይዞ ሊገባ ሲል በጅማ ጉምሩክ አልመሀል መቆጣጠሪያ ጣቢያ በጣቢያዉ ሠራተኞች እና በፌደራል ፖሊስ ትብብር በቁጥጥር ስር ውሏል።

የህብረተሰቡን ሰላም የሚያደፈርሱና የሚያውኩ ህገ ወጥ መሳሪያዎችን ይዞ መንቀሳቀስ ከህግ እንደማያስመልጥ በማሰብ ህገወጦች ከዚህ መሰል ተግባር መታቀብ እንዳለባቸው የገቢዎች ሚኒስቴር ጥሪ አቅርቧል።

yeahun

0 Comments

Your email address will not be published. Required fields are marked *

0Shares