ግብፅ በየአመቱ ከታላቁ የህዳሴ ግድብ 40 ቢሊየን ኪዩቢክ ሜትር ውሃ ይለቀቅልኝ ያለችውን የኢትዮጵያ መንግስት ተቋውሞታል


ግብፅ በየአመቱ ከታላቁ የህዳሴ ግድብ 40 ቢሊየን ኪዩቢክ ሜትር ውሃ ይለቀቅልኝ ያለችውን የኢትዮጵያ መንግስት ተቋውሞታል። ግብፅ በፕሮፖዛሏ በየአመቱ ከታላቁ የህዳሴ ግድብ 40 ቢሊየን ኪዩቢክ ሜትር ውሃ ይለቀቅልኝ፣ የአስዋን ግድቤም 165 ሜትር ከፍታ ላይ ሆኖ እንዲቆይ ያለችው ጥያቄን የኢትዮጵያ መንግስት ፍፁም የማይሆን ሲል ተቋውሞታል፡፡

ግብፅ በፕሮፖዛሏ በየአመቱ ከታላቁ የህዳሴ ግድብ 40 ቢሊየን ኪዩቢክ ሜትር ውሃ ይለቀቅልኝ፣ የአስዋን ግድቤም 165 ሜትር ከፍታ ላይ ሆኖ እንዲቆይ ያለችው ጥያቄን የኢትዮጵያ መንግስት ፍፁም የማይሆን ሲል ተቋውሞታል፡፡

ለሙሉ መረጃው ይህን ሊንክ ይጫኑ


yeahun

0 Comments

Your email address will not be published. Required fields are marked *

0Shares