የ10ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ዛሬ 10፡00 ሰዓት ላይ ይለቀቃል


114

የዘንድሮው የ10ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ዛሬ ከሰዓት በኋላ እንደሚለቀቅ የትምህርት ሚኒስቴር የኮሙኒኬሽን ዳይሬክተር ወ/ሮ ሀረጓ ማሞ በተለይ ለኢቢሲ ተናግረዋል፡፡

ውጤቱ ዛሬ ከ10 ሰዓት ጀምሮ በሀገር አቀፍ ትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጀንሲ እንደሚለቀቅ ወ/ሮ ሀረጓ ገልፀዋል፡፡

ተፈታኞች ውጤታቸውን በኤጀንሲው ድረ-ገጽ www.neaea.gov.et/app. ወይም neaea.gov.et እንዲሁም በአጭር የጽሁፍ መልእክት 8181 ላይ ID- ብለው የአድሚሽን ቁጥራቸውን በማስገባት መመልከት እንደሚችሉ አስታውቀዋል፡፡

ምንጭ ኢቲቪ


Like it? Share with your friends!

114
yeahun

0 Comments

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Pin It on Pinterest