የመስከረም 4ቱ ሰልፍ ተራዝሟል። በማህበራዊ ገጾች ተቃውሞ እየተሰማ ነው


132

በኢትዮጵያ ኦርቶዳክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ላይ ጥቃት እየደረሰ ነው በሚል መስከረም 4 ቀን ሊካሄድ ታስቦ የነበረው ሰላማዊ ሰልፍ መራዘሙ ተገልጿል።

የሰልፉ አስተባባሪዎች ጋዜጣዊ መግለጫ በመስጠት ላይ ናቸው። ሰልፉም ወደ ጥቅምት 30 ቀን 2012 ዓ.ም መዘዋወሩን አዘጋጅ ኮሚቴው አስታውቋል።

ይሁን እንጂ ውሳኔው አግባብ አይደለም ያሉ የማህበራዊ ገጽ ተጠቃሚዎች በመቃወም ላይ ናቸው። ለደመራ በአል ተቃውሞ ዝግጅት እንዲደረግ በመጥራት ላይ ናቸው።


Like it? Share with your friends!

132
yeahun

0 Comments

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Pin It on Pinterest